የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች...

Post on 07-Mar-2020

17 Views

Category:

Documents

3 Downloads

Preview:

Click to see full reader

TRANSCRIPT

የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ

ጥንካሬ/ትጋት እና ዝግጁነት፦ በደረጃዎች (ስታንዳርዶች) እና ምዘናዎች አማካኝነት

ጣራውን ከፍ ማድረግ

ቬሮኒካ ፊጎሊ /Verónica Figoli/ የቤተሰብ እና የማኅበረሰብ ተሳትፎ ዋና ኦፊሰር

አጫጭር ማስታወቂያዎች

የቃል ትርጉም/ቱርጁማን

የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ግልጽ ውይይት

ስለቁልፍ ቁልፍ የዲስትሪክት አዳዲስ ጅማሮዎች መረጃ መለዋወጥ

ተማሪዎችን ለመደገፍ መረጃዎችን እና መሳሪያዎችን መለዋወጥ

የክፍል ውስጥ እና

የምረቃ ራዕይ

የመምህር አመራር

ሥራአገናኝ

/CareerConnect/

DPS 2020 እና

የት/ቤት በጀቶች

ደረጃዎች/ስታንዳር

ዶች እና ምዘናዎች

እኩልነት/ፍትሃዊነት

እና አካትቶት

ግላዊ የስኬት

ምክንያቶች

ለተማሪዎቻችን ስኬት ሁሉንም በአንድ ማሰባሰብ

የ20

15

-16

የዋና

ተቆጣ

ጣሪ

-ወላጆ

ች መ

ድረኮች

የክፍል ውስጥ እና

የምረቃ ራዕይ

የመምህር አመራር

ሥራአገናኝ

/CareerConnect/

DPS 2020 እና

የት/ቤት በጀቶች ደረጃዎች/ስታንዳርዶች

እና ምዘናዎች

እኩልነት/ፍትሃዊነት እና

አካትቶት

ግላዊ የስኬት

ምክንያቶች

የ2015-16 የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ለተማሪዎቻችን ስኬት ሁሉንም በአንድ ማሰባሰብ

ሴፕቴምበር 24፣ 2015

ዲሴምበር 17፣ 2015

ኦክቶበር 27፣ 2015

የክፍል ውስጥ እና

የምረቃ ራዕይ

የመምህር አመራር

ሥራአገናኝ

/CareerConnect/ DPS 2020

እና የት/ቤት በጀቶች

ደረጃዎች/ስታንዳርዶች

እና ምዘናዎች

እኩልነት/ፍትሃዊነት እና

አካትቶት

ግላዊ የስኬት

ምክንያቶች

የ2015-16 የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ለተማሪዎቻችን ስኬት ሁሉንም በአንድ ማሰባሰብ

ኦክቶበር 27፣ 2015

ጥንካሬ/ትጋት እና ዝግጁነት፦ በደረጃዎች (ስታንዳርዶች) እና ምዘናዎች አማካኝነት ጣራውን ከፍ ማድረግ

በመጽሔቶችዎ /Booklets/ ውስጥ ምን አለ?

የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ

ጥንካሬ/ትጋት እና ዝግጁነት፦ በደረጃዎች

(ስታንዳርዶች) እና ምዘናዎች አማካኝነት ጣራውን ከፍ ማድረግ

ሱዛና ኮርዶቫ /Susana Cordova/፣

ተወካይ ዋና ተቆጣጣሪ የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

ዛሬ ተማሪዎች የሚወዳደሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ነው...

ምሩቃኖቻችን በስቴቱ በሞላ እንዲሁም በመላ ሀገሪቱ ካሉ አቻዎቻቸው ጋር ለኮሌጅ

እና ለሥራ መወዳደር አልቻሉም።

በዓለም አቀፍ ደረጃ፣ የዩ. ኤስ. ተማሪዎች በሂሳብ 26ኛ ደረጃ እና በማንበብና መጻፍ (ሊትሬሲ) 18ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

በዓለም ዙሪያ ካሉ አቻዎቻቸው ጋር ነው እየተወዳደሩ ያሉት።

የኮሎራዶ የትምህርት ደረጃዎች (ስታንዳርዶች)፦ ተማሪዎችን ለኮሌጅ እና ለሥራ ማዘጋጀት

በኮሎራዶ የትምህርት ደረጃዎች (ስታንዳርዶች) አስፈላጊ ልዩነት

የተሻሻሉትን የትምህርት ደረጃዎች (ስታንዳርዶች) የሚገነቡ አስተማሪዎች

በአዕምሮ ውስጥ ከመጨረሻው ይጀምራሉ።

ተማሪዎች ለኮሌጅ እና ለሥራ ዝግጁ ሆነው ምን እንደሚያስፈልጋቸው ያውቃሉ እናም ከመጨረሻው በመጀመር ወደኋላ ያስባሉ፣

ክፍል በክፍል ተማሪዎች የተቀመጠላቸውን ግብ ለማሳካት የሚያስፈልጋቸውን ክህሎቶችን እና

እውቀት በመገንባት ላይ መሆናቸውን ለማረጋገጥ

ኮሌጅ/ሥራ

ቅድመ-መደበኛ

ትምህርት /ECE/ ስኬት

ልዩ ደረጃዎች (ስታንዳርዶች)፣ ልዩ ፈተናዎች

የኮሎራዶ የትምህርት ደረጃዎች (ስታንዳርዶች) ልዩ ናቸው፦ • የበለጠ ጥቂት፣ ግልጽ እና ከፍተኛ ናቸው። እንዲሁም ተማሪዎቻችን የሚፈልጓቸው ክህሎቶች - ጥልቅ

አስተሳሰብ፣ ትብብር እና ችግር-ፈቺ - ላይ ትኩረት ያደርጋሉ።

በእነዚህ ልዩ ልዩ ደረጃዎች (ስታንዳርዶች) ለውጦችን ለመለካት ተማሪዎች እነዚህን ወሳኝ ክህሎቶች እንዲያሳዩ የሚጠይቁ የተለየ ዓይነት ፈተና ያስፈልገናል።

የኮሎራዶ የትምህርት ስኬት መለኪያዎች (CMAS) ልዩ ናቸው፦

• በመስመር ላይ (ኦንላይን) የሚሰጠው CMAS የምርጫ ክቦችን ማጥቆር ላይ ብዙም ሳያተኩር መፍትሄ/መልስ ላይ የመድረስ አስተሳሰብን ማሳየት ላይ የበለጠ ትኩረት ያደርጋል።

በሌላ አባባል፣ ተማሪዎች ሥራቸውን እንዲያሳዩ ይጠየቃሉ ማለት ነው።

የኮሎራዶ የትምህርት ስኬት መለኪያዎች (CMAS) በቋንቋ ስነ ጥበባት፣ በሂሳብ፣ በሳይንስ እና በሶሻል ስተዲስ

በአጠቃላይ 4 የስቴት-አቀፍ ፈተናዎችን ይወክላል።

የኮሎራዶ የትምህርት ስኬት መለኪያዎች (CMAS)

ከ4ቱ ፈተናዎች ሁለቱ የPARCC ፈተናዎች ሲሆኑ ተማሪዎች በቋንቋ ስነ ጥበባት እና በሂሳብ የጋራ ዐብይ ደረጃዎችን

(ስታንዳርዶችን) መካናቸውን በብሄራዊ ደረጃ ለመፈተሽ ያገለግላሉ።

የቋንቋ ስነ ጥበብ (ንባብ እና ጽሕፈት)

ሳይንስ የማህበረሰብ ጥናት /Social

Studies/ ሂሳብ

(PARCC) ምዘናዎች

ስለ CMAS ማወቅ የሚገቡዎት 7 ነገሮች

1. CMAS = የኮሎራዶ የትምህርት ስኬት መለኪያዎች

2. CSAPን እና TCAPን ይተካል

3. በ4 የትምህርት ዓይነቶች፦ የቋንቋ ስነ ጥበባት፣ ሂሳብ፣ ሳይንስ እና ሶሻል ስተዲስ ላይ ተማሪዎችን ይፈትናል

4. ስቴት-አቀፉ የሶሻል ስተዲስ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ መሰጠቱን ያሳያል

5. በአንድ ፈተና ውስጥ ማንበብ እና መጻፍን ያካትታል፤ ቀደም ሲል ግን የተለያዩ የትምህርት ዓይነት ፈተናዎች በተናጥል ይዘጋጁ ነበር

6. ፈተናን ወደ መስመር ላይ ቀይሯል፤ የወረቀት-እና-የእርሳስ ፈተናዎች በአንዳንድ ሁኔታዎች ይፈቀዳሉ

7. ለስፓኒሽኛ ተናጋሪዎች እንደቀድሞ ፈተናዎች ሁሉ ተመሳሳይ ሁኔታዎችን ያመቻቻል፦ የስፓኒሽኛ ቋንቋ ቅጅዎች ለ3ኛ እና 4ኛ ክፍል ይዘጋጃል

ወይስ

የእንቅስቃሴ ሠንጠረዥ 1

ወይስ

1. CMAS የምርጫ ጥያቄዎች ፈተና ነው።

አፈታሪክ /MYTH/። CMAS ጥቂት የምርጫ ጥያቄዎች እና ብዙ የጽሑፍ (በጽሑፍ የሚመለሱ) ጥያቄዎች አለው። ተማሪዎች ብዙውን ጊዜ መልሶቻቸውን በኤሴይ መልክ በመጻፍ ይመልሳሉ።

2. የCMAS መረጃን (ዳታን) መንግስት የተማሪዎችን የግል መረጃ (ዳታ) ለመሰብሰብ ይጠቀምበታል።

3. የተማሪዎች ትክክለኛ የፈተና ጊዜ ከክፍል ውስጥ የትምህርት ጊዜያቸው በ1.5% ያነሰ ነው።

አፈታሪክ /MYTH/። ስቴቶች መረጃውን (ዳታውን) እና ሊያየው የሚችለውን ይቆጣጠሩታል። እንደ መምህራን እና ተማሪዎች ያሉ የተፈቀደላቸው ሰዎች ብቻ የተማሪዎችን ስም እና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን ሊያዩ ይችላሉ።

እውነታ /FACT/። በዚህ ዓመትአዲሱን የመስመር ላይ ቅርጸትን (ኦንላይን ፎርማት) ለመጠቀም ይቻል ዘንድ የፈተና ወቅቱ (ዊንዶው) ረዘም ያለ ነበር፤ ተማሪዎች በዚህ ወቅት በሞላ አልተፈተኑም። አብዛኛውን ጊዜ ተማሪዎች ከቀኑ በተወሰነ ሰዓት ተፈትነው በቀሪው ሰዓት ደግሞ ትምህርት ይማራሉ።

4. ተማሪዎች ፈተናውን በመስመር ላይ (ኦንላይን) ለመውሰድ አልተዘጋጁም።

አፈታሪክ /MYTH/። ሁሉም ት/ቤቶች ፈተናውን ለመውሰድ የሚያስፈልጓቸው መሳሪያዎች አሏቸው። DPS ለወላጆች የቴክኖሎጂ መመሪያ ሰጥቷል፣ እንዲሁም ተማሪዎች በመስመር ላይ (ኦንላይን) ፈተናዎች ላይ ጥሩ መሥራት እንደሚችሉ በመስክ ላይ ተረጋግጧል።

በስቴት የሚኖሩ ክፍተቶችን ለመቀነስ መቀጠል • የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት፦ መስፈርቶችን አሟልተዋል ወይም ልቋል

• 33.5% (የDPS ተማሪዎች) ከ 39.7% (የColorado ተማሪዎች) አንፃር • ሂሳብ፦ መስፈርቶችን አሟልተዋል ወይም ልቋል

• 24.8% የDPS ተማሪዎች ከ29.1% (የColorado ተማሪዎች) አንፃር

• የDPS እንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪዎች እና የአካል ጉዳት ያለባቸው ተማሪዎች በስቴት በሞላ ከአቻዎቻቸው የላቀ ሠርተዋል።

DPS CMAS፦ የPARCC ውጤቶች

ውስጣዊ ክፍተቶችን መጨመር • በDPS ውስጥ በFRL እና በFRL-ባልሆኑ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ክፍተት አለ። • በጥቁር እና በነጭ ተማሪዎች መካከል ያለው ክፍተት ከTCAP ወደ CMAS ጨምሯል። አጠቃላይ ውጤቶች • ከተመሳሳይ ዲስትሪክትሮች ጋር ሲወዳደር የDPS ተማሪዎች አፈጻጸም በእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት እና በሂሳብ ለሁሉም

ትምህርት ደረጃዎች ጨምሯል።

DPS CMAS፦ የPARCC ውጤቶች

DPS የተማሪዎችን ስኬታማነት ለማረጋገጥ ምን እያደረገ ነው?

• መምህራንን በሙያዊ ልማት ማሳደግ • ግላዊ ትምህርትን እና የዲጅታዊ መሳሪያዎች አጠቃቀምን መጨመር • ተጨማሪ ድጋፍ ለሚፈልጉ ተማሪዎች አገልግሎቶችን መስጠት መቀጠል

ደረጃዎችን የጠበቀ ሥርዓተ-ትምህርትን መተግበር

2015-16 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት ከ4ኛ-8ኛ ክፍሎች፦ የተግባር /Expeditionary/ ትምህርት

ሂሳብ ከ6ኛ-8ኛ ክፍሎች፦ CMP3 2016-17

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት ከኬጂ-2ኛ፦ ቤንችማርክ የተግባር /Expeditionary/ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት 3ኛ ክፍል፦ ተግባር ተኮር ትምህርት

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት ከ9ኛ-12ኛ፦ DCPS የማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) አሃዶች ሂሳብ ከኬጂ-5ኛ ክፍሎች፦ ድልድዮች /Bridges/

ደረጃዎችን (ስታንዳርዶችን) በማስተግበር ሂደት ላይ ለመምህራን የሙያዊ ልማት መስጠት እየተቸገሩ/እየተንገዳገዱ ላሉ ተማሪዎች እንደንባብ አጋሮች /Reading Partners/ እና የሂሳብ ጓዶች

/Math Fellows/ ያሉ ፕሮግራሞችን ጨምሮ የተለያዩ ማስተካከያዎች እና ድጋፎችን መስጠት

የቡድን ውይይት /Breakout/

የስፓኒሽኛ ቋንቋ ቡድን ውይይት

አወያይ፦

ሱዛና ኮርዶቫ /Susana Cordova/

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ቡድን ውይይት

አወያይ፦ አሊሳ ዋይትሄድ/Alyssa

Whitehead/

አሊሳ ዋይትሄድ-በስት /Alyssa

Whitehead-Bust/፣የአካዳሚያዊ እና

ፈጠራ ሥራ ዋና ሹም ዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ውይይት በትንሽ

ቡድኖች /Breakout/

ሱዛና ኮርዶቫ (Susana Cordova)፣

ተወካይ ዋና ተቆጣጣሪ የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

የስፓኒሽኛ ቋንቋ ቡድን ውይይት

ኢቫን ዱራን /Ivan Duran/፣

ረዳት ዋና ተቆጣጣሪ የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

ጂል ሃውሌይ /Jill Hawley/፣ የአካዳሚክስ ተጠባባቂ ሹም ዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

ከTCAP ወደ CMAS ምን ተለወጠ?

ወግ እና ወግ /Talk

& Talk/

የ4ኛ ክፍል ሂሳብ

በአንድ መደብር እያንዳንዱ ሸማች 7 ዕቃዎችን ገዙ።

ጥያቄ፣ ክፍል ሀ፦ ሸማቾቹ በጠቅላላ ስንት ዕቃዎችን ገዙ? ጥያቄ፣ ክፍል ለ፦ መልሱን ለማስላት የትኛውን የሂሳብ ስሌት እንደተጠቀምህ/ሽ እና ለምን እንደተጠቀምህ/ሽ አስረዳ/ጂ።

TCAP የናሙና ፈተና ጥያቄ CMAS የናሙና ፈተና ጥያቄ

ሚስ ሞራልስ /Ms.Morales/ አንድ ከረጢት ከረሚላዎች አላት፦ • ለኤሌና /Elena/ 5 ከረሜላዎች ሰጠቻት። • ለዳሚያን /Damien/ ደግሞ ከኤሌና በ8

የሚበልጡ ከረሜላዎች ሰጠች። • ለትሪሽም /Trish/ እንዲሁ የዲያሚያንን

የሰጠቻትን ከረሜላዎች ያክል ሰጠቻት፤

ከዚያም ሚስ ሞራልስ በከረጢቷ ውስጥ 10 ከረሜላዎች ቀሯት።

ጥያቄ፣ ክፍል ሀ፦ ዳሚያን እና ትሪሽ እያንዳንዳቸው ስንት ስንት ከረሜላዎች ደረሳቸው? መልሶቹን እንዴት እንዳገኝህ/ሽ አሳይ።

ጥያቄ፣ ክፍል ለ፦ ምንም ከረሜላዎች ለተማሪዎቹ ከመሰጠቱ በፊት በሚስ ሞራልስ ከረጢት ውስጥ ስንት ከረሜላዎች ነበሩ?

የእንቅስቃሴ ሠንጠረዥ 2

3 የንባብ ስልት /Reads Strategy/ የልጅዎን ትምህርት መደገፍ

3 የንባብ ስልት /Reads Strategy/፦ ልጅዎን ያሳትፉ

መላውን ጥያቄ/ምንባብ አንብቡ እና አዳምጡ ። ስለጥያቄው ምን

ታውቃለህ/ሽ?

መላውን ጥያቄ/ምንባብ በድጋሜ አንብቡ እና አዳምጡ ። ብዛቶቹ

(ቁጥሮቹ) የትኞቹ ናቸው? ቁጥሮቹ ወይም አሃዶቹስ?

መላውን ጥያቄ/ምንባብ በድጋሜ አንብቡ እና አዳምጡ ።

ስለጥያቄው/ምንባቡ ማንኛውንም ጥያቄ ዘርዝሩ እና መልሱ።

ሚስ ሞራልስ /Ms.Morales/ አንድ ከረጢት ከረሚላዎች አላት፦ • ለኤሌና /Elena/ 5 ከረሜላዎች ሰጠቻት። • ለዳሚያን /Damien/ ደግሞ ከኤሌና በ8 የሚበልጡ ከረሜላዎች ሰጠች። • ለትሪሽም /Trish/ እንዲሁ የዲያሚያንን የሰጠቻትን ከረሜላዎች ያክል

ሰጠቻት፤

ከዚያም ሚስ ሞራልስ በከረጢቷ ውስጥ 10 ከረሜላዎች ቀሯት።

CMAS:- PARCC የናሙና ፈተና ጥያቄ፦ የ4ኛ ክፍል ሂሳብ

አሁን ጥያቄዎችን እንመልስ!

ጥያቄ፣ ክፍል ሀ፦ ዳሚያን እና ትሪሽ እያንዳንዳቸው ስንት ስንት ከረሜላዎች ደረሳቸው? መልሶቹን እንዴት እንዳገኝህ/ሽ አሳይ።

ጥያቄ፣ ክፍል ለ፦ ምንም ከረሜላዎች ለተማሪዎቹ ከመሰጠቱ በፊት በሚስ ሞራልስ ከረጢት ውስጥ ስንት ከረሜላዎች ነበሩ?

ያጋሩ ጥያቄ እና መልስ

ሮቻንዳ ጃክሰን /Rochanda Jackson/፣ የምዘና አስተዳደር ሥ/አስኪያጅ፣ ዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

የወላጅ መመሪያ፦ የልጅዎን ውጤት ሪፖርት አነባበብ

የተማሪ አፈጻጸም

የውጤት መጠን

ለኮሌጅ እና ለሥራ ትክክለኛ ጎዳና ላይ

የአጠቃላይ ውጤት ንጽጽር

የወላጅ መመሪያ፦ የልጅዎን ውጤት ሪፖርት አነባበብ

የንባብ እና ጽሕፈት አፈጻጸም የውጤት ዝርዝሮች

አጋዥ አቅርቦቶች /Resources/ ለወላጆች

የመስመር ላይ (ኦንላይን) አቅርቦቶች/ግብዓቶች፦ standards.dpsk12.org

standards.dpsk12.org/assessments myportal.dpsk12.org

አጋዥ አቅርቦቶች /Resources/ ለወላጆች

አካዳሚያዊ ደረጃዎች (ስታንዳርዶች)

ቬሮኒካ ፊጎሊ /Verónica Figoli/

የቤተሰብ እና የማኅበረሰብ ተሳትፎ ዋና ኦፊሰር

ለተማሪዎች ስኬት በጋራ መስራት!

ላንዶን ማስካሬናዝ /Landon Mascareñaz/፣

የቤተሰብ ማበረታቻ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

ለተማሪዎች ስኬት በጋራ መስራት!

ቪዲዮ፦ ወላጆች እንደ ትምህርት (አካዳሚክ) አጋሮች

ቀጣይ እርምጃዎች

• የቀጣይ እርምጃዎች ሃንዳውት

• ከ ELA DAC እና የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

የውይይት መድረክ በኋላ

• ግምገማ

ቀጣይ የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ

ሐሙስ፣ ፌብሯሪ 25

ርዕሰ ጉዳይ፦ የት/ቤት በጀት እና ቦንድ እና ሚል ሌቪ ኦቨር-ራይድ /Bond and a Mill Levy/

ቦታ፦ ቴምፕል ኢማኑኤል /Temple Emanuel/

51 Decatur Street, Denver

top related