የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች...

40
የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ጥንካሬ/ትጋት እና ዝግጁነት፦ በደረጃዎች (ስታንዳርዶች) እና ምዘናዎች አማካኝነት ጣራውን ከፍ ማድረግ

Upload: others

Post on 07-Mar-2020

17 views

Category:

Documents


3 download

TRANSCRIPT

Page 1: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ

ጥንካሬ/ትጋት እና ዝግጁነት፦ በደረጃዎች (ስታንዳርዶች) እና ምዘናዎች አማካኝነት

ጣራውን ከፍ ማድረግ

Page 2: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ቬሮኒካ ፊጎሊ /Verónica Figoli/ የቤተሰብ እና የማኅበረሰብ ተሳትፎ ዋና ኦፊሰር

Page 3: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

አጫጭር ማስታወቂያዎች

የቃል ትርጉም/ቱርጁማን

Page 4: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ግልጽ ውይይት

ስለቁልፍ ቁልፍ የዲስትሪክት አዳዲስ ጅማሮዎች መረጃ መለዋወጥ

ተማሪዎችን ለመደገፍ መረጃዎችን እና መሳሪያዎችን መለዋወጥ

Page 5: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

የክፍል ውስጥ እና

የምረቃ ራዕይ

የመምህር አመራር

ሥራአገናኝ

/CareerConnect/

DPS 2020 እና

የት/ቤት በጀቶች

ደረጃዎች/ስታንዳር

ዶች እና ምዘናዎች

እኩልነት/ፍትሃዊነት

እና አካትቶት

ግላዊ የስኬት

ምክንያቶች

ለተማሪዎቻችን ስኬት ሁሉንም በአንድ ማሰባሰብ

የ20

15

-16

የዋና

ተቆጣ

ጣሪ

-ወላጆ

ች መ

ድረኮች

Page 6: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

የክፍል ውስጥ እና

የምረቃ ራዕይ

የመምህር አመራር

ሥራአገናኝ

/CareerConnect/

DPS 2020 እና

የት/ቤት በጀቶች ደረጃዎች/ስታንዳርዶች

እና ምዘናዎች

እኩልነት/ፍትሃዊነት እና

አካትቶት

ግላዊ የስኬት

ምክንያቶች

የ2015-16 የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ለተማሪዎቻችን ስኬት ሁሉንም በአንድ ማሰባሰብ

ሴፕቴምበር 24፣ 2015

ዲሴምበር 17፣ 2015

ኦክቶበር 27፣ 2015

Page 7: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

የክፍል ውስጥ እና

የምረቃ ራዕይ

የመምህር አመራር

ሥራአገናኝ

/CareerConnect/ DPS 2020

እና የት/ቤት በጀቶች

ደረጃዎች/ስታንዳርዶች

እና ምዘናዎች

እኩልነት/ፍትሃዊነት እና

አካትቶት

ግላዊ የስኬት

ምክንያቶች

የ2015-16 የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ለተማሪዎቻችን ስኬት ሁሉንም በአንድ ማሰባሰብ

ኦክቶበር 27፣ 2015

ጥንካሬ/ትጋት እና ዝግጁነት፦ በደረጃዎች (ስታንዳርዶች) እና ምዘናዎች አማካኝነት ጣራውን ከፍ ማድረግ

Page 8: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

በመጽሔቶችዎ /Booklets/ ውስጥ ምን አለ?

የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ

ጥንካሬ/ትጋት እና ዝግጁነት፦ በደረጃዎች

(ስታንዳርዶች) እና ምዘናዎች አማካኝነት ጣራውን ከፍ ማድረግ

Page 9: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ሱዛና ኮርዶቫ /Susana Cordova/፣

ተወካይ ዋና ተቆጣጣሪ የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

Page 10: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ዛሬ ተማሪዎች የሚወዳደሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ነው...

ምሩቃኖቻችን በስቴቱ በሞላ እንዲሁም በመላ ሀገሪቱ ካሉ አቻዎቻቸው ጋር ለኮሌጅ

እና ለሥራ መወዳደር አልቻሉም።

በዓለም አቀፍ ደረጃ፣ የዩ. ኤስ. ተማሪዎች በሂሳብ 26ኛ ደረጃ እና በማንበብና መጻፍ (ሊትሬሲ) 18ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

በዓለም ዙሪያ ካሉ አቻዎቻቸው ጋር ነው እየተወዳደሩ ያሉት።

Page 11: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

የኮሎራዶ የትምህርት ደረጃዎች (ስታንዳርዶች)፦ ተማሪዎችን ለኮሌጅ እና ለሥራ ማዘጋጀት

በኮሎራዶ የትምህርት ደረጃዎች (ስታንዳርዶች) አስፈላጊ ልዩነት

የተሻሻሉትን የትምህርት ደረጃዎች (ስታንዳርዶች) የሚገነቡ አስተማሪዎች

በአዕምሮ ውስጥ ከመጨረሻው ይጀምራሉ።

ተማሪዎች ለኮሌጅ እና ለሥራ ዝግጁ ሆነው ምን እንደሚያስፈልጋቸው ያውቃሉ እናም ከመጨረሻው በመጀመር ወደኋላ ያስባሉ፣

ክፍል በክፍል ተማሪዎች የተቀመጠላቸውን ግብ ለማሳካት የሚያስፈልጋቸውን ክህሎቶችን እና

እውቀት በመገንባት ላይ መሆናቸውን ለማረጋገጥ

ኮሌጅ/ሥራ

ቅድመ-መደበኛ

ትምህርት /ECE/ ስኬት

Page 12: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ልዩ ደረጃዎች (ስታንዳርዶች)፣ ልዩ ፈተናዎች

የኮሎራዶ የትምህርት ደረጃዎች (ስታንዳርዶች) ልዩ ናቸው፦ • የበለጠ ጥቂት፣ ግልጽ እና ከፍተኛ ናቸው። እንዲሁም ተማሪዎቻችን የሚፈልጓቸው ክህሎቶች - ጥልቅ

አስተሳሰብ፣ ትብብር እና ችግር-ፈቺ - ላይ ትኩረት ያደርጋሉ።

በእነዚህ ልዩ ልዩ ደረጃዎች (ስታንዳርዶች) ለውጦችን ለመለካት ተማሪዎች እነዚህን ወሳኝ ክህሎቶች እንዲያሳዩ የሚጠይቁ የተለየ ዓይነት ፈተና ያስፈልገናል።

የኮሎራዶ የትምህርት ስኬት መለኪያዎች (CMAS) ልዩ ናቸው፦

• በመስመር ላይ (ኦንላይን) የሚሰጠው CMAS የምርጫ ክቦችን ማጥቆር ላይ ብዙም ሳያተኩር መፍትሄ/መልስ ላይ የመድረስ አስተሳሰብን ማሳየት ላይ የበለጠ ትኩረት ያደርጋል።

በሌላ አባባል፣ ተማሪዎች ሥራቸውን እንዲያሳዩ ይጠየቃሉ ማለት ነው።

Page 13: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

የኮሎራዶ የትምህርት ስኬት መለኪያዎች (CMAS) በቋንቋ ስነ ጥበባት፣ በሂሳብ፣ በሳይንስ እና በሶሻል ስተዲስ

በአጠቃላይ 4 የስቴት-አቀፍ ፈተናዎችን ይወክላል።

የኮሎራዶ የትምህርት ስኬት መለኪያዎች (CMAS)

ከ4ቱ ፈተናዎች ሁለቱ የPARCC ፈተናዎች ሲሆኑ ተማሪዎች በቋንቋ ስነ ጥበባት እና በሂሳብ የጋራ ዐብይ ደረጃዎችን

(ስታንዳርዶችን) መካናቸውን በብሄራዊ ደረጃ ለመፈተሽ ያገለግላሉ።

የቋንቋ ስነ ጥበብ (ንባብ እና ጽሕፈት)

ሳይንስ የማህበረሰብ ጥናት /Social

Studies/ ሂሳብ

(PARCC) ምዘናዎች

Page 14: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ስለ CMAS ማወቅ የሚገቡዎት 7 ነገሮች

1. CMAS = የኮሎራዶ የትምህርት ስኬት መለኪያዎች

2. CSAPን እና TCAPን ይተካል

3. በ4 የትምህርት ዓይነቶች፦ የቋንቋ ስነ ጥበባት፣ ሂሳብ፣ ሳይንስ እና ሶሻል ስተዲስ ላይ ተማሪዎችን ይፈትናል

4. ስቴት-አቀፉ የሶሻል ስተዲስ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ መሰጠቱን ያሳያል

5. በአንድ ፈተና ውስጥ ማንበብ እና መጻፍን ያካትታል፤ ቀደም ሲል ግን የተለያዩ የትምህርት ዓይነት ፈተናዎች በተናጥል ይዘጋጁ ነበር

6. ፈተናን ወደ መስመር ላይ ቀይሯል፤ የወረቀት-እና-የእርሳስ ፈተናዎች በአንዳንድ ሁኔታዎች ይፈቀዳሉ

7. ለስፓኒሽኛ ተናጋሪዎች እንደቀድሞ ፈተናዎች ሁሉ ተመሳሳይ ሁኔታዎችን ያመቻቻል፦ የስፓኒሽኛ ቋንቋ ቅጅዎች ለ3ኛ እና 4ኛ ክፍል ይዘጋጃል

Page 15: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ወይስ

የእንቅስቃሴ ሠንጠረዥ 1

Page 16: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ወይስ

1. CMAS የምርጫ ጥያቄዎች ፈተና ነው።

አፈታሪክ /MYTH/። CMAS ጥቂት የምርጫ ጥያቄዎች እና ብዙ የጽሑፍ (በጽሑፍ የሚመለሱ) ጥያቄዎች አለው። ተማሪዎች ብዙውን ጊዜ መልሶቻቸውን በኤሴይ መልክ በመጻፍ ይመልሳሉ።

2. የCMAS መረጃን (ዳታን) መንግስት የተማሪዎችን የግል መረጃ (ዳታ) ለመሰብሰብ ይጠቀምበታል።

3. የተማሪዎች ትክክለኛ የፈተና ጊዜ ከክፍል ውስጥ የትምህርት ጊዜያቸው በ1.5% ያነሰ ነው።

አፈታሪክ /MYTH/። ስቴቶች መረጃውን (ዳታውን) እና ሊያየው የሚችለውን ይቆጣጠሩታል። እንደ መምህራን እና ተማሪዎች ያሉ የተፈቀደላቸው ሰዎች ብቻ የተማሪዎችን ስም እና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን ሊያዩ ይችላሉ።

እውነታ /FACT/። በዚህ ዓመትአዲሱን የመስመር ላይ ቅርጸትን (ኦንላይን ፎርማት) ለመጠቀም ይቻል ዘንድ የፈተና ወቅቱ (ዊንዶው) ረዘም ያለ ነበር፤ ተማሪዎች በዚህ ወቅት በሞላ አልተፈተኑም። አብዛኛውን ጊዜ ተማሪዎች ከቀኑ በተወሰነ ሰዓት ተፈትነው በቀሪው ሰዓት ደግሞ ትምህርት ይማራሉ።

4. ተማሪዎች ፈተናውን በመስመር ላይ (ኦንላይን) ለመውሰድ አልተዘጋጁም።

አፈታሪክ /MYTH/። ሁሉም ት/ቤቶች ፈተናውን ለመውሰድ የሚያስፈልጓቸው መሳሪያዎች አሏቸው። DPS ለወላጆች የቴክኖሎጂ መመሪያ ሰጥቷል፣ እንዲሁም ተማሪዎች በመስመር ላይ (ኦንላይን) ፈተናዎች ላይ ጥሩ መሥራት እንደሚችሉ በመስክ ላይ ተረጋግጧል።

Page 17: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

በስቴት የሚኖሩ ክፍተቶችን ለመቀነስ መቀጠል • የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት፦ መስፈርቶችን አሟልተዋል ወይም ልቋል

• 33.5% (የDPS ተማሪዎች) ከ 39.7% (የColorado ተማሪዎች) አንፃር • ሂሳብ፦ መስፈርቶችን አሟልተዋል ወይም ልቋል

• 24.8% የDPS ተማሪዎች ከ29.1% (የColorado ተማሪዎች) አንፃር

• የDPS እንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪዎች እና የአካል ጉዳት ያለባቸው ተማሪዎች በስቴት በሞላ ከአቻዎቻቸው የላቀ ሠርተዋል።

DPS CMAS፦ የPARCC ውጤቶች

Page 18: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ውስጣዊ ክፍተቶችን መጨመር • በDPS ውስጥ በFRL እና በFRL-ባልሆኑ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ክፍተት አለ። • በጥቁር እና በነጭ ተማሪዎች መካከል ያለው ክፍተት ከTCAP ወደ CMAS ጨምሯል። አጠቃላይ ውጤቶች • ከተመሳሳይ ዲስትሪክትሮች ጋር ሲወዳደር የDPS ተማሪዎች አፈጻጸም በእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት እና በሂሳብ ለሁሉም

ትምህርት ደረጃዎች ጨምሯል።

DPS CMAS፦ የPARCC ውጤቶች

Page 19: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

DPS የተማሪዎችን ስኬታማነት ለማረጋገጥ ምን እያደረገ ነው?

• መምህራንን በሙያዊ ልማት ማሳደግ • ግላዊ ትምህርትን እና የዲጅታዊ መሳሪያዎች አጠቃቀምን መጨመር • ተጨማሪ ድጋፍ ለሚፈልጉ ተማሪዎች አገልግሎቶችን መስጠት መቀጠል

ደረጃዎችን የጠበቀ ሥርዓተ-ትምህርትን መተግበር

2015-16 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት ከ4ኛ-8ኛ ክፍሎች፦ የተግባር /Expeditionary/ ትምህርት

ሂሳብ ከ6ኛ-8ኛ ክፍሎች፦ CMP3 2016-17

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት ከኬጂ-2ኛ፦ ቤንችማርክ የተግባር /Expeditionary/ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት 3ኛ ክፍል፦ ተግባር ተኮር ትምህርት

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥበባት ከ9ኛ-12ኛ፦ DCPS የማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) አሃዶች ሂሳብ ከኬጂ-5ኛ ክፍሎች፦ ድልድዮች /Bridges/

ደረጃዎችን (ስታንዳርዶችን) በማስተግበር ሂደት ላይ ለመምህራን የሙያዊ ልማት መስጠት እየተቸገሩ/እየተንገዳገዱ ላሉ ተማሪዎች እንደንባብ አጋሮች /Reading Partners/ እና የሂሳብ ጓዶች

/Math Fellows/ ያሉ ፕሮግራሞችን ጨምሮ የተለያዩ ማስተካከያዎች እና ድጋፎችን መስጠት

Page 20: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

የቡድን ውይይት /Breakout/

የስፓኒሽኛ ቋንቋ ቡድን ውይይት

አወያይ፦

ሱዛና ኮርዶቫ /Susana Cordova/

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ቡድን ውይይት

አወያይ፦ አሊሳ ዋይትሄድ/Alyssa

Whitehead/

Page 21: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

አሊሳ ዋይትሄድ-በስት /Alyssa

Whitehead-Bust/፣የአካዳሚያዊ እና

ፈጠራ ሥራ ዋና ሹም ዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ውይይት በትንሽ

ቡድኖች /Breakout/

Page 22: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ሱዛና ኮርዶቫ (Susana Cordova)፣

ተወካይ ዋና ተቆጣጣሪ የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

የስፓኒሽኛ ቋንቋ ቡድን ውይይት

Page 23: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ኢቫን ዱራን /Ivan Duran/፣

ረዳት ዋና ተቆጣጣሪ የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

Page 24: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ጂል ሃውሌይ /Jill Hawley/፣ የአካዳሚክስ ተጠባባቂ ሹም ዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

Page 25: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ከTCAP ወደ CMAS ምን ተለወጠ?

ወግ እና ወግ /Talk

& Talk/

Page 26: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

የ4ኛ ክፍል ሂሳብ

በአንድ መደብር እያንዳንዱ ሸማች 7 ዕቃዎችን ገዙ።

ጥያቄ፣ ክፍል ሀ፦ ሸማቾቹ በጠቅላላ ስንት ዕቃዎችን ገዙ? ጥያቄ፣ ክፍል ለ፦ መልሱን ለማስላት የትኛውን የሂሳብ ስሌት እንደተጠቀምህ/ሽ እና ለምን እንደተጠቀምህ/ሽ አስረዳ/ጂ።

TCAP የናሙና ፈተና ጥያቄ CMAS የናሙና ፈተና ጥያቄ

ሚስ ሞራልስ /Ms.Morales/ አንድ ከረጢት ከረሚላዎች አላት፦ • ለኤሌና /Elena/ 5 ከረሜላዎች ሰጠቻት። • ለዳሚያን /Damien/ ደግሞ ከኤሌና በ8

የሚበልጡ ከረሜላዎች ሰጠች። • ለትሪሽም /Trish/ እንዲሁ የዲያሚያንን

የሰጠቻትን ከረሜላዎች ያክል ሰጠቻት፤

ከዚያም ሚስ ሞራልስ በከረጢቷ ውስጥ 10 ከረሜላዎች ቀሯት።

ጥያቄ፣ ክፍል ሀ፦ ዳሚያን እና ትሪሽ እያንዳንዳቸው ስንት ስንት ከረሜላዎች ደረሳቸው? መልሶቹን እንዴት እንዳገኝህ/ሽ አሳይ።

ጥያቄ፣ ክፍል ለ፦ ምንም ከረሜላዎች ለተማሪዎቹ ከመሰጠቱ በፊት በሚስ ሞራልስ ከረጢት ውስጥ ስንት ከረሜላዎች ነበሩ?

Page 27: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

የእንቅስቃሴ ሠንጠረዥ 2

3 የንባብ ስልት /Reads Strategy/ የልጅዎን ትምህርት መደገፍ

Page 28: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

3 የንባብ ስልት /Reads Strategy/፦ ልጅዎን ያሳትፉ

መላውን ጥያቄ/ምንባብ አንብቡ እና አዳምጡ ። ስለጥያቄው ምን

ታውቃለህ/ሽ?

መላውን ጥያቄ/ምንባብ በድጋሜ አንብቡ እና አዳምጡ ። ብዛቶቹ

(ቁጥሮቹ) የትኞቹ ናቸው? ቁጥሮቹ ወይም አሃዶቹስ?

መላውን ጥያቄ/ምንባብ በድጋሜ አንብቡ እና አዳምጡ ።

ስለጥያቄው/ምንባቡ ማንኛውንም ጥያቄ ዘርዝሩ እና መልሱ።

Page 29: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ሚስ ሞራልስ /Ms.Morales/ አንድ ከረጢት ከረሚላዎች አላት፦ • ለኤሌና /Elena/ 5 ከረሜላዎች ሰጠቻት። • ለዳሚያን /Damien/ ደግሞ ከኤሌና በ8 የሚበልጡ ከረሜላዎች ሰጠች። • ለትሪሽም /Trish/ እንዲሁ የዲያሚያንን የሰጠቻትን ከረሜላዎች ያክል

ሰጠቻት፤

ከዚያም ሚስ ሞራልስ በከረጢቷ ውስጥ 10 ከረሜላዎች ቀሯት።

CMAS:- PARCC የናሙና ፈተና ጥያቄ፦ የ4ኛ ክፍል ሂሳብ

አሁን ጥያቄዎችን እንመልስ!

ጥያቄ፣ ክፍል ሀ፦ ዳሚያን እና ትሪሽ እያንዳንዳቸው ስንት ስንት ከረሜላዎች ደረሳቸው? መልሶቹን እንዴት እንዳገኝህ/ሽ አሳይ።

ጥያቄ፣ ክፍል ለ፦ ምንም ከረሜላዎች ለተማሪዎቹ ከመሰጠቱ በፊት በሚስ ሞራልስ ከረጢት ውስጥ ስንት ከረሜላዎች ነበሩ?

Page 30: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ያጋሩ ጥያቄ እና መልስ

Page 31: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ሮቻንዳ ጃክሰን /Rochanda Jackson/፣ የምዘና አስተዳደር ሥ/አስኪያጅ፣ ዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

Page 32: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

የወላጅ መመሪያ፦ የልጅዎን ውጤት ሪፖርት አነባበብ

የተማሪ አፈጻጸም

የውጤት መጠን

ለኮሌጅ እና ለሥራ ትክክለኛ ጎዳና ላይ

የአጠቃላይ ውጤት ንጽጽር

Page 33: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

የወላጅ መመሪያ፦ የልጅዎን ውጤት ሪፖርት አነባበብ

የንባብ እና ጽሕፈት አፈጻጸም የውጤት ዝርዝሮች

Page 34: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

አጋዥ አቅርቦቶች /Resources/ ለወላጆች

የመስመር ላይ (ኦንላይን) አቅርቦቶች/ግብዓቶች፦ standards.dpsk12.org

standards.dpsk12.org/assessments myportal.dpsk12.org

Page 35: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

አጋዥ አቅርቦቶች /Resources/ ለወላጆች

አካዳሚያዊ ደረጃዎች (ስታንዳርዶች)

Page 36: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ቬሮኒካ ፊጎሊ /Verónica Figoli/

የቤተሰብ እና የማኅበረሰብ ተሳትፎ ዋና ኦፊሰር

ለተማሪዎች ስኬት በጋራ መስራት!

Page 37: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ላንዶን ማስካሬናዝ /Landon Mascareñaz/፣

የቤተሰብ ማበረታቻ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች

ለተማሪዎች ስኬት በጋራ መስራት!

Page 38: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ቪዲዮ፦ ወላጆች እንደ ትምህርት (አካዳሚክ) አጋሮች

Page 39: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ቀጣይ እርምጃዎች

• የቀጣይ እርምጃዎች ሃንዳውት

• ከ ELA DAC እና የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

የውይይት መድረክ በኋላ

• ግምገማ

Page 40: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2014/09/PPT-Superintendent-Parent... · የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ዓላማ

ቀጣይ የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ

ሐሙስ፣ ፌብሯሪ 25

ርዕሰ ጉዳይ፦ የት/ቤት በጀት እና ቦንድ እና ሚል ሌቪ ኦቨር-ራይድ /Bond and a Mill Levy/

ቦታ፦ ቴምፕል ኢማኑኤል /Temple Emanuel/

51 Decatur Street, Denver