city government of addis ababa education bureau ... · ፖሊሲ እንዲሁም ስትራቴጂና...

26
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርትምህርትቢሮ የአገልግሎት ስታንዳርድ ሠነድ CITY Government OF ADDIS Ababa EDUCATION BUREAU EDUCATIONAL SERVICES STANDARD DOCUMENT

Upload: others

Post on 09-Oct-2019

42 views

Category:

Documents


7 download

TRANSCRIPT

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርትምህርትቢሮ

የአገልግሎት ስታንዳርድ ሠነድ

CITY Government OF ADDIS Ababa EDUCATION BUREAU

EDUCATIONAL SERVICES STANDARD DOCUMENT

ክፍል አንድ

አጠቃላይ ሁኔታዎች

መግቢያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአገሪቷን የትምህርት እና ስልጠና

ፖሊሲ እንዲሁም ስትራቴጂና ደረጃ መሰረት የከተማዋን ተጨባጭ ሁኔታ

በማገናዘብ የትምህርት ተሳትፎን ማሳደግ ፣ ፍትሀዊነትን ማስጠበቅ ፣ ጥራትና

ተገቢነትን በማረጋገጥ አበረታች ውጤት አስመዝግቧል፡፡ በተጨማሪም ትምህርት

ቢሮ የተሰጠውን ስልጣንና ሀላፊነትን ለመወጣት አደረጃጀት እና የአገልግሎት

አሰጣጥ ስታንዳርዶችን ጠብቆ የተገልጋዩን ህብረተሰብ የተሟላ እርካታ ለማረጋገጥ

የለውጥ መሳሪያዎችን እየተገበረ ይገኛል፡፡

በመሆኑም ትምህርት ቢሮው የተሰጠውን ሥልጣንና ተግባራት ለመወጣት

የሚያስችለውን አደረጃጀት ከቢሮ እስከ ት/ቤት በመዘርጋት እና የአገለግሎት

አሰጣጥ ስታንዳርዶችን ጠብቆ የተገልጋዩን ሕብረተሰብ የተሟላ እርካታ በማረጋገጥ

፤ወጥ የሆነ አገልግሎት በሁሉም ተቋማት በማስፍን የትምህርት ግቦችን ማሳካት

ይቻላል ፡፡ ስለሆነም የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድን ለተገልጋዩ ሕብረተሰብ

ግልጽ ለማድረግ ፤ ተገልጋዬች ያሏቸውን መብቶችና አገልግሎቶች ለማግኘት

ማሟላት ያለባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሳወቅ እና የግልጽነትና የተጠያቂነትን

ስርዓት ለማስፈን በማስፈለጉ ይህ የአገልግሎት ስታንዳርድ ሰነድ ተዘጋጅቷል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ራእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች

2.1. ራዕይ፡-

በአዲስ አበባ ከተማ ውጤታማ የትምህርት ሥርዓት በማስፈን በ2ዐ12 ዓ.ም ዓለም

አቀፋዊ ተወዳዳሪ የሆነ የትምህርት ተቋማትና በልማት፣ በዲሞክራሲና መልካም

አስተዳደር ግንባታ ቁልፍ ሚና የሚጫወት ፤ የተሟላ ስብዕና ያላቸውን ዜጐች

ማፍራት

2.2 ተልዕኮ፡-

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ በትምህርት ስራ ላይ በባለቤትነት በማሳተፍ ለትምህርት

መዋቅሩ አካላትና በትምህርት መስክ ለተሰማሩ ባለሀብቶች ሙያዊና ቴክኒካዊ

ድጋፍ በመሥጠት አጋር ድርጅቶችን በማስተባበር የትምህርት ተቋማትን

በፍትሐዊነት በማስፋፋት የከተማውን ተጨባጭ ሁኔታ ያገናዘበ ዓለምአቀፋዊ

ደረጃውን የጠበቀና በቴክኖሎጂ በተደገፈ ትምህርት በተስማሚ ኘሮግራሞች

ለህብረተሰቡ ማድረስ፡፡

2.3 እሴቶች፡-

• ግልጽነት

• ተጠያቂነት

• በእውቀትና በእምነት እንመራለን/እንሰራለን

• የላቀ አገልግሎት መሥጠት

• ለለውጥ ዝግጁነት

• ለትምህርት ጥራት ቅድሚያ እንሰጣለን

• በመልካም ሥነ-ምግባር የታነፁ ዜጐችን አናፈራለን

• በጥናትና ምርምር የትምህርት ችግሮቻችንን እንፈታለን

• በጋራ መሥራት መገለጫችን ነው፡፡

2.4 መርሆዎች

ቅንነት

ታማኝነት

ግልጽነት

ምስጢር ጠባቂነት

ሀቀኝነት

ተጠያቂነት

የህዝብ ጥቅም ማስቀደም

ስልጣንን በአግባቡ መጠቀም

አለማዳላት

ህግን ማክበር

ለህዝብ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ መስጠት

አርዓያ መሆን

2.5 የስትራቴጅክ ትኩረት መሥኮች

• ውጤታማ የትምህርት አገልግሎት

• የትምህርት ዘርፍ የማሥፈፀም አቅም ግንባታ

3.የሰነዱ ዓላማ ለዜጎች ጥራትና አግባብ ያለው የትምህርት አገልግሎት ለመስጠት የሚሰጡ

አገልግሎቶችን ለመለየት

በአገልግሎት ስታንዳርድ ያልተካተቱትን አገልግሎቶችና የአገልግሎት

ስታንዳርዶች ለማደራጀት

የተገልጋዮችን መረጃ የማግኘት መብት ማረገገጥ

ተገልጋዮች ምን አይነት አገልግሎት በምን ስታንዳርድ ማግኘት

እንደሚገባቸው እና ተገቢውን አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ ማሳወቅ፣

የላቀ አገልግሎት በመስጠት የህብረተሰቡን እርካታ ማረጋገጥ

በተቋሙ በስታንዳርዱ መሰረት የማይፈጽሙ ፈጻሚዎችንና አመራሮችን

የተጠያቂነት ፣ የግልፀኝነት አሰራር ስርዓት በማስፈን መልካም አስተዳደርን

ለማረጋገጥ

4. የሰነዱ አስፈላጊነት

• ለትምህርት ሴክተሩ ተገልጋዮች ግልጽነትን በመፈጠር ተገልጋዮች

መብቶቻቸውንና ግዴታዎቻቸውን በግልጽ አውቀውና ተረድተው አገልግሎት

እንዲያገኙ ማስቻል ፡፡ለዚህም ማሟላት የሚያስፈልጋቸውን ቅደመ ሁኔታዎች

በማሳወቅ፤ የተጠያቂነትን ስርዓት በማስፈንና ህብረተሰቡ በትምህርት

ተጠቃሚነት የባለቤትነትን ስሜት በማዳበር፤ቀልጣፋ አገልግሎት

መስጠት፡፡በመሆኑም የኅብረተሰቡን የአገልግሎት እርካታ ለማረጋገጥ

በማስፈለጉ ይህ የስታንዳርድ ሰነድ ተዘጋጅቷል፡፡

• በአንድ ተቋም ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶች ተገልጋይን መሰረት

ያደረጉ፤ጊዜው የሚጠይቀውን ስታንዳርድ ያሟሉና ቀልጣፋ አገልግሎትን

ለማስፈን የሚያስችሉ ሠነድ ማዘጋጀት የተቋሙን ግብ ለማሳካት ከፍተኛ ሚና

አለው፡፡በዚህም መሰረት ስታንዳርዱ መዘጋጀቱ ከታች የተጠቀሰውን

አገልግሎት ለመስጠት አስፈላጊነቱን የጎላ ያደርገዋል፡፡

• ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት ለመስጠት

• በየተዋረዱ ባሉት መዋቅሮች መልካም አስተዳደርን ለማስፈን

• ግልፀኝነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራር ለማጎልበት

• ከት/ቢሮ እስከ ትምህርት ቤት ያለውን መዋቅራዊ ትስስር ለማጠናከርና

የትምህርት ጥራትን ለማሰጠበቅ የሚኖረውም ጠቀሜታና ለተገልጋዩ ህብረተሰብ

በተሻለና ወጥነት ባለው መልኩ ለመስጠት የሚያስችሉ ናቸው፡፡

• በአጠቃላይ የትምህርት ቢሮውን ግብ ለማሳካት በተዘረጉ መዋቅሮች ወጥ የሆነ

ስታንዳርድ እንደ አገልግሎት አሰጣጥ ባህሪይና ሁኔታ እንዲሰጥ ለማድረግ ይህ

የስታንዳርድ ሰነድ ተዘጋጅቷል፡፡

5. የሰነዱወሰን

የትምህርት ቢሮውን ግብ ለማሳካት ከቢሮ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ ያለውን

መዋቅር በተዋረድ በመለየትና ለህብረተስቡ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ማስቀመጡ

ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚኖረው ሚና በቀላሉ የሚገመት

አይደለም፡፡በመሆኑም ይህ የስታንዳርድ ሰነድ ከትምህርት ቢሮ እስከ ወረዳ ያሉ

ዋና የስራ ሂደቶችና በትምህርት ቤት ደረጃ የሚሰጡ የትምህርት አገልግሎቶችን

በመለየት ወጥ በሆነ መልኩ መፈጸም እንዲያስችል ታስቦ የተዘጋጀ የስታንዳርድ

ሰነድ ነው፡፡

6. ሰነዱ የተዘጋጀበት ስልት

ይህ ሰነድ ሲዘጋጅ በዘርፉ የተዘጋጀውን የቢፒአር ሰነድ፣የዜጎች ስምምነት ሰነድ

እና መዋቅራዊ አደረጃጀት በመጣቀሻነት /በግብአትነት ተወስደዋል፡፡

7. የከተማ አስተዳደሩ አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ ስትራቴጂ

7.1 አገልግሎትን በስታንደርድ እየተለካ ከመስጠት አንጻር የተቋሙ አፈጻጸም ምን

ይመስላል፤

አገልግሎቶችን በስታንዳርድ መሰረት ለመስጠት የሚሰጡ አገልግሎቶችን

በመለየት ስታንዳርድ በማዘጋጀት ወደ ተግባር ከተገባበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ

ጥረቶች እተደረጉ በክትትልና ድጋፍ አግባብ ችግሮች እየተሸሻሉየመጡ ቢሆንም

ትርጉም ባለው ደረጃ አገልግሎቶችን እየመዘገቡ ከመሄድ አንጻር ሰፊ ክፍተቶች

እየተስተዋሉ ይገኛሉ

7.2 በአራቱየአገልግሎትስታንደርድ(መጠን፤ ጊዜ፤ ጥራትእናወጪ) እየተለካ

አገልግሎትከመስጠትበተቋሙያሉጥንካሬዎችእናየሚታዩተግዳሮቶች

እንደተቋም ቀጣይነት ባለው መንገድ አገልግሎቶችን ከመመዝገብ

አንጻር ክፍተት ቢኖርም የሚመዘገቡ አገልግሎቶችም ቢሆኑ ባራቱም

መለኪያዎች አለመሆኑ በስፋት ይታያል ፡፡አገልህሎቶች

ከሚመዘገቡባቸው መለኪዎች አንጻር ሲታይ በመጠንና በጊዜ

አዘውትረው መመዝገብ ላይ ትኩረት እንደሚደረግ ለማየት ተችሏል፡፡

በቀጣይም የአገልግሎት ስታንዳርድበአራቱም መለኪያዎች እየመዘገቡ

መሄድ ላይ ትኩረት ተሰጦ ሊሰራ ይገባል፡፡

የተገኙክፍተቶች

በዘርፉ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች ከአረሰቱ መለኪያዎች አንጻር

ስታንዳርድ ወጦላቸው BPR ጥናት ላይ ተካቶ አለመገኘታቸው የታየ

ሰፊ ክፍተት ነው

በዘርፉ የሚሰጡ አገልግሎቶች በአንድ ላይ ተደራጅተው አለመያዛቸው

አሁን ሰነዱ የፈታው ችግር፤

ስታንዳርድ ያልወጣላቸው ተግባራት መለየት መቻላቸውና አመራሩ

ውሳኔ እንዲሰጥባቸው መደረጉ

በተለያዩ ሰነዶች ላይ የነበሩ አገልግሎቶች ወደ አንድ መሰብሰብ

መቻላቸው

ቀጣይለማስተካከል/ ለመፍታትያመላከተውጉዳይ

ከት/ቢሮ ጀምሮ በተዋረድ ያሉት አብዛኞቹ የትምህርት ተቋማት ስታንዳርዱን

መሰረት በማድረግ በንፅፅር ጅምር ስራዎች እንዳሉ የተደረገው ግምገማ

ያሳያል፡፡ ይሁን እንጂ በስታንዳርዱ መሰረት ወጥ በሆነ አሰራር የጋራ መግባባት

ተደርሶ ከመስራት አንጻር ክፍተት እንዳለም ያመለክታል፡፡በዚህ ሰነድ መሰረት

በቀጣይ ወጥ የሆነ የአገልግሎት ስታንዳርድ ለተገልጋዩ ግልፅ በሆነ ቦታ በመለጠፍ

በንፅፅር በመስራት ወጥነት የሌላቸው አሰራሮችናአገልግሎቶች አሰጣጥ ችግሮች

ይቀረፋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ክፍል ሁለት

ከት/ቢሮ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የሚሰጡ አገልግሎቶችና ስታንዳርዶች ፤ቅድመ ሁኔታዎችና

ፈጻሚ አካላት

2.2. በቢሮዎች፡- ለት/ቢሮ ተጠሪ በሆኑ ተቋማት፤ ጽ/ቤቶችና በሥራቸው የሚገኙ የሥራ ሂደቶችና

የኬዝ ቲሞች መረጃ የሚያሳይ ሠንጠረዥ

ተ. ቁ. የቢሮው/ የተቋሙ/ የጽ/ቤቱ መጠሪያ

የስራ ሂደት ስም የስራ ሂደቱ የተደራጀበት ደረጃ

ዋና ደጋፊ ንዑስ ኬ/ቲም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

ትምህርት ቢሮ

የመምህራንና የትም/አመራር ዋና የሥራ ሂደት

×

የሥርዓተ ትምህርት ዝግጅትና ትግበራ ዋና የሥራ ሂደት

×

የትምህርት ምርምር፤ ምዘናና ፈተና ዋና የሥራ ሂደት

×

የመምህራንና የትም/አመራር( ሙ/ፈቃድ አ/እ) ዋና የሥራ ሂደት

×

የትምህርት ቴክኖሎጂ ማስፋፋት ንዑስ የሥራ ሂደት

×

የት/ት በሬድዮና የአጠቃላይ አድማጮች ዝግጅትና ስርጭት ንዑስ የሥራ ሂደት

×

የለውጥ ሥራዎች ክትትል፤ ድጋፍና ምዘና ንዑስ የሥራ ሂደት

×

የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት

×

ግዢ ዕቅድ ዝግጅት አፈፃጸም ደጋፊ የሥራ

×

ሂደት

ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ

×

አገልግሎት ደጋፊ የሥራ ሂደት

ኮሙኒኬሽን ደጋፊ የሥራ ሂደት

×

ሂሳብና ክፍያ ደጋፊ የሥራ ሂደት

×

የውስጥ ኦዲት ደጋፊ የሥራ ሂደት

×

ጥናት ዕቅድና በጀት ደጋፊ የሥራ ሂደት

×

የሥርዓተ ፆታ ሥራ ክፍል

የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ሥራ ክፍል

በሥርዓተ ትምህርት ዝግጅትና ትግበራ ዋና የሥራ ሂደት የግብዓት አቅርቦት ኬዝ ቲም

×

ተ. ቁ.

የቢሮው/ የተቋሙ/ የጽ/ቤቱ መጠሪያ

የስራ ሂደት ስም የስራ ሂደቱ የተደራጀበት ደረጃ

ዋና ደጋፊ ንዑስ ኬ/ቲም

2.1.2.

በክ/ከተማ ደረጃ

የመምህራንና

የትም/አመራር ዋና

የሥራ ሂደት

×

የሥርዓተ ትምህርት

ትግበራና ግብዓት

አቅርቦት ዋና የሥራ

ሂደት

×

የመምህራንና

የትም/አመራር(ሙ/ፈቃድ

አ/እ) ዋና የሥራ ሂደት

×

2.1.3. በወረዳደረጃ የሥርዓተ ትምህርት

ትግበራና ግብዓት

አቅርቦት ዋና የሥራ ሂደት

×

የመምህራንና

የትም/አመራር ዋና

የሥራ ሂደት

×

ተ. ቁ.

የተቋሙ/ የጽ/ቤቱ መጠሪያ

የስራ ሂደት ስም የስራ ሂደቱ የተደራጀበት ደረጃ

ዋና ደጋፊ ንዑስ ከ/ቲም

2.1.4. በት/ቤት ደረጃ

ትምህርት ቤት

ዋና ርዕሰ መምህር የመማር ማስተማር ምክትል

ር/መምህር

የመምህራንና ት/አመራር ልማት

ም/ር/መምህር

የአደረጃጀትና የትምህ ርት

ኘሮግራሞች ክትትል

ም/ር/መምህር

የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ

የሥራ ሂደት

×

ግዢ ፤ንብረት አስተዳደር

ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ

የሥራ ሂደት

×

የውስጥ ኦዲት ደጋፊ የሥራ

ሂደት

×

2.2. በሥራ ሂደቶች የሚሰጡ አገልግሎቶች፤ ስታንዳርዶች፤ ቅድመ ሁኔታዎችና ፈጻሚ አካላትን መረጃ የሚያሳይ ሠንጠረዥ

2.2.1 በት/ቢሮ ደረጃ

ተ.ቁ የሚሰጡ አገልግሎቶች

በጥናት የተቀመጠው ስታንደርድ ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች

ፈጻሚ አካላት ጊዜ ጥራት መጠን ወጪ እርካታ

1

የስራ ላይ ስልጠና ለመምህራን፤ለር/መምህራንና ለሱፐርቫይዘሮች መስጠት

6 ቀናት

100%

13 በዓመት

-

100%

የአገልግሎት ዘመን ቢያንስ ሁለት አመት የሆነው የስራ አፈፃፀም ውጤት የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ

የመም/ የትም/አ/ ዋና የሥራ ሂደት

2

ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን እጩ መምህራን በመመልመል ለስልጠና ዝግጁ በማድረግ ወደ ኮተቤ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ መላክ

3 ሰዓት

1ዐዐ%

1

-

1ዐዐ%

10 ክፍል ማጠናቀቁ የ8ኛ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የዉጤት ሰርተፊኬት

3

ስልጠና ያጠናቀቁ አዳዲስ መምህራንን መመደብ

4 ሠዓት

1ዐዐ%

1

-

1ዐዐ%

ከዩኒቨርስቲ ኮሌጁ የተመረቁበት የት/ት ማስረጃ ማቅረብ ከዩኒቨርስቲ ኮሌጁ የተላከ የመምህራኖች ዝርዝር መረጃ

4

የመምህራን ዝውውር

45 ቀናት

100%

1

-

100%

ከክልሉ የተሰጠ ኮታማረጋገጫና የስምምነት ደብዳቤ አስፈላጊ የሆነ መረጃዎችን/ፋይል/ ይዞ መቅረብ

5

ቅሬታ መፍታት 30 ደቂቃ 100% 5 -

100% በቅሬታ ማቅረቢያው ቅጽ መሰረት ቅሬታን ማቅረብ

6

በትምህርት ተቋማት የሱፐርቪዥን አገልግሎቶች መስጠት

8 ሠዓት 100% 1 በየሳምንቱ -

100% በትምህርት ተቋማት ጥያቄ እና በሱፐርቫይዘሩ ኘሮግራም መሰረት

7

ለህትመት ዝግጁ የሆነ መርሀ ትምህርት፤ መማሪያና ማስተማሪያ መጻሕፍት በሶፍትና በሀርድ ኮፒ ለአሳታሚ ድርጅቶች መስጠት

40 ሠዓት

100%

1 በዓመት

-

100%

አሳታሚ ድርጅቱ ጨረታ ያሸነፈበትን የሰነድ ማረጋገጫ ማቅረብ

የሥ/ት/ዝ/ት/ዋና ሥራ ሂ ደት

8

የመጻሕፍት ትውውቅ ማካሄድ

800 ሠዓት

100%

8 በአምስት ዓመት

-

100%

መምህራን የሚያስተምሩትን መማሪያና ማስተማሪያ መጻሕፍት መያዝ ከመጡበት ትምህርት ቤት መገጣጠሚያ ደብዳቤ መያዝ

9

የርቀት ትምህርት ሞጁል ማረጋገጥ

32 ሠዓት

100%

1 በዓመት

-

100%

የርቀት ትምህርት ተቋማት ሥርዓተ ትምህርትን የጠበቀ ሞጁል አዘጋጅቶ ማቅረብ

10

የትም/መሳሪያዎችና ግብዓቶችን ማሟላትና ማሰራጨት

176 ሠዓት

100%

1 በዓመት

-

100%

ተቋማቱ የተደለደሉበትን የሥርጭት ደብዳቤ መያዝ አስፈላጊውን የትራንስፖርቴሽን አቅርቦት ማሟላት

11 የስርዓተ ትምህርት ክትትልና ግምገማ

160 ሠዓት

100%

4 በዓመት

-

100%

ተቋማት ለሥርዓተ ትምህርት ትግበራ፤ ክትትልና ድጋፍ ዝግጁ መሆን

12

በተቋማት የሚዘጋጁ አጋዥ መጻሕፍትን ከሥርዓተ ትምህርቱ ጋር መጣጣማቸውን ማረጋገጥ

8 ሠዓት

100%

1 በሳምንት

-

100%

ተቋማት በስዓተ ትምህርቱን መሰረት ያደረገ አጋዥ መጻህፍት አዘጋጅቶ ማቅረብ

13

የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ መስጠት

5 ደቂቃ 100% 190

-

100%

የሥራ ሃላፊ ፊርማ፣ቲተር፣ማህተም በትምህርት መረጃው ላይ ያረፈበት ከ8ኛ ክፍል በላይ ከሆነ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ካርድ ክፍያን በተመለከተ፡-ለማረጋገጫ15ብር፣ለድጋሜሰርተፊኬት 25 ብር ይከፈላል

የትም/ምር/ም/ፈ/ዋና ሥራ ሂደት

14

የትምህርት ማስረጃ ድጋሚ /ምትክ/ ማረጋገጫና ትራንስክሪፕት መስጠት

5 ደቂቃ

100%

190

-

100%

15

የጥናትና ምርምር ውጤቶችን ለሚመከታቸው አካላት ማቅረብ

144 ሠዓት

100%

14 በዓመት

-

100%

ተቋማትየትምህርት ችግሮችበጥናትናምርምር እንዲፈቱ ማቅረብ የጥናቱውጤትለመጠቀም ምቹ ሁኔታ መፍጠር

16

የመምህራን፣ የትምህርት ተቋማት አመራር እና ሱፐርቫይዘሮች የሙያ ፈቃድአገልግትመስጠት

8 ሰዓት

100%

1

-

100%

ጥያቄ ያቀርባል

በንድፈ ሃሳብና

በተግባር የሚሰጠውን

ፈተና ማለፍ

በደረጃ የሚሰጠው

የሙያ ማሻሻያ መርሃ-

ግብር አጠናቆ

መገኘት

ት/ሚ

የመምህራንናየትም/አመራር/ሙ/ፈቃድ አ/እ ዋና የስራ ሂደት

17 የመምህራንና

የትምህርት

አመራር መረጃ

ማደራጀትና

መከለስ

8 100 1 -

100 ከተቋማቸው

የመረጃቸውን

ትክክለኛነት

ማረጋገጥ

18 የመምህራንና

የትምህርት

አመራር ምዘና

ማካሄድ

ትምህርት

ቢሮ

10 ደቂቃ -

-100% ለምዘና ተገቢ

መስፈርቶችን

አሟልቶ መገኘት

19 የሙያ ፈቃድ የጹሕፍ ምዘና እርማት ማካሄድ

-

በሚስጥር

20 የምዘና ውጤት ለተመዛኞችና ባለድርሻ አካላት ማሳወቅ

ት/ቢሮ

-

ማንነትን የሚገልጽ

ማስረጃ መያዝና

በወቅቱ መገኘት

21

ከመማሪያና ማስተማሪያ መፃህፍት ጋር የተጣጣመና ወቅታዊ የሆነ በጥራት የሚሰማ የሬድዩ ትምህርት ስርጭት

657 ሠዓት

100%

1368 በዓመት

-

100%

ለሬድዮ ት/ት የሚያስፈልጉ ግባዓቶችን ማሟላት ከሬድዮ ት/ት ፕሮግራም ጋር አጣጥሞ መጠቀም

የት/ት በሬድዮና የአጠቃላይ አድማጮ ንዑስ የሥራ ሂደት

22

የመደበኛ ት/ት ስርጭት ለማይደርስባቸው ትምህርት ቤቶች በሲዲና በካሴት ቀርጾ መስጠት

10 ደቂቃ

100%

-

100%

ከተጠቃሚው ት/ቤት የፍላጎት መጠየቂያ ደብዳቤ ማቅረብ ሊያስቀርፁት የሚፈልጉትን ትምህርት ዓይነት በዝርዝር ማስፈር ጥራት ያለው ሲዲና ካሴት ማቅረብ

23

ለቢሮው ስራ ሂደቶችና ለትምህርት ቤቶች የዜና የማስታወቂያና ፕሮግራም ሽፋን መስጠት

15 ደቂቃ

100%

-

100%

በጽሑፍ ወይም በአካል ቀርቦ መጠየቅ

24

የትምህርት በሬድዮ የማስተማሪያ መጻሕፍትን አዘጋጅቶ ለት/ቤቶች ማሰራጨት

800 ሠዓት

100%

8 በአምስትዓመት

-

100%

የት/ቤቱን የማስተማሪያ መጽሃፍት ፍላጎት ማሳወቅ የግል ትምህርት ቤት ከሆነ ሂሳብን በቅድሚያ ለዚሁ በተዘጋጀው አካውንት ባንክ ገቢ ማድረግ

25

የትምህርት መማሪያና ማስተማሪያ ሰነዶችን፣ ኘላዝማና ትምህርት በሬድዩ ቀልጣፋና ፈጣን ስርጭት ማከናወን

3ዐ ደቂቃ

100%

-

100%

ከአንድ ቀን በፊት

ጥያቄ በጽሑፍ

ወይም በአካል

ማቅረብ የትምህርትቴክኖሎጂማስፋፋት ንዑስ የስራ ሂደት

26

የኘላዝማ ተከላ ማካሄድ

2 ሰዓት

100%

1

-

100%

ከአንድ ቀን በፊት

ጥያቄ በጽሑፍ

ወይም በአካል

ማቅረብ

የኤሌትሪክ መስመር

ዝርጋታ/ኢኒስታሌሽ

ንማካሄድ

በቂየኤሌትሪክ ሃይል

ማሟላት

27

የኘላዝማና ሬድዩ ጥገና አገልግሎት መስጠት

ጊዜ 90

ሰዓት

100%

-

100%

ከአንድ ቀን በፊት ጥያቄ በጽሑፍ ወይም በአካል ማቅረብ

2.2.2 በክፍለ ከተማ ደረጃ

ተ.ቁ የሚሰጡ

አገልግሎቶች

በጥናት የተቀመጠው ስታንደርድ ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ

ሁኔታዎች

ፈጻሚ አካላት ጊዜ ጥራት መጠን ወጪ እርካታ

1

ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን እጩ መምህራን በመመልመል ለስልጠና ዝግጁ በማድረግ ወደ ኮተቤ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ መላክ

3 ሠዓት

100%

1

-- 100%

10 ክፍል ማጠናቀቁ የ8ና10 ክፍል ብሄራዊ ፈተናየዉጤት ሰርተፊኬት

የመም/ የትም/አ/ ዋና የሥራ ሂደት

2

ስልጠና ያጠናቀቁ አዳዲስ መምህራንን መመደብ

4 ሠዓት

100%

1

-- 100%

ከዩኒቨርስቲ ኮሌጁ የተመረቁበት የት/ት ማስረጃ ማቅረብ ከዩኒቨርስቲ ኮሌጁ የተላከ የመምህራ ዝርዝር መረጃ

3

የመምህራን ዝውውር

15 ቀን

100%

1

--

100%

በነበረበት ተቋም ቢያንስ ሁለት አመት ማገልገል የዝውውር ጥያቄ በተዘጋጀው ፎርም ላይ መሙላት

4

የመም/ራንና የት/አመራሮች ደረጃ ዕድገት መስጠት

2 ቀን

100%

1

-- 100%

ውጤት ተኮር ዕቅድ ማመልከቻ

5

ቅሬታ መፍታት 30 ደቂቃ

100%

-- 100%

በቅሬታማቅረቢያው ቅጽ መሰረት ቅሬታን ማቅረብ

6

በትምህርት ተቋማት የሱፐርቪዥን አገልግሎቶች መስጠት

8 ሠዓት

100% 1 በሳምንት

-- 100% በትምህርት ተቋማት ጥያቄ እናበሱፐርቫይዘሩ ኘሮግራምመሰረት

7 የመምህራንና የትምህርት አመራር መረጃ ማደራጀትና መከለስ

8 100 1 -- 100

የመምህራንና የትም/አመራር/ሙ/ፈቃድ አ/እ ዋና የስራ ሂደት

8

የምዘና ውጤት ለተመዛኞችና ባለድርሻ አካላት ማሳወቅ

24 100 1 -- 100

9

የመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍት የማሰራጨት አገልግሎት መስጠት

200 ሠዓት

1፡1

1

-- 100%

የት/ቤቶን የመጻሕፍት ፍላጎት ማሳወቅ

የሥ/ት/ዝ/ት/ዋና ሥራ ሂ ደት

8

የትም/መሳሪያዎችና ግብዓቶችን ማሟላትና ማሰራጨት

176

100%

1

--

100%

ተቋማቱ የተደለደሉበትን የሥርጭት ደብዳቤ መያዝ አስፈላጊውን የትራንስፖርቴሽን አቅርቦት ማሟላት

9

የስርዓተ ትምህርት ክትትልና ግምገ

160 ሠዓት

100%

4 በዓመት

--

100%

ተቋማት ለሥርዓተ ትምህርት ትግበራ፤ ክትትልና ድጋፍ ዝግጁ መሆን

2.2.3 በወረዳ ደረጃ

ተ.ቁ የሚሰጡ አገልግሎቶች

በጥናት የተቀመጠው ስታንደርድ ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች

ፈጻሚ አካላት ጊዜ ጥራት መጠን ወጪ እርካታ

1

የመም/ራንና የት/አመራሮች ደረጃ ዕድገት መስጠት

2 ቀን 100% 1 100% ውጤት ተኮርዕቅድ

ማመልከቻ

የመምህራንናየትም/አመራር ዋና የሥራ ሂደት

2

በትምህርት ተቋማት የሱፐርቪዥን አገልግሎቶች መስጠት

8 ሠዓት

100% 1 100% በትምህርት ተቋማት ጥያቄ እና በሱፐርቫይዘሩ ኘሮግራም መሰረት

3

የትም/መሳሪያዎችና ግብዓቶችን ማሟላትና ማሰራጨት

176 ሠዓት

100%

1

100%

ተቋማቱ የተደለደሉበትን የሥርጭት ደብዳቤ መያዝ

አስፈላጊውን የትራንስፖርቴሽን አቅርቦት ማሟላት

የሥ/ት/ት/አቅ/ ዋና የሥራ ሂደት

4

የስርዓተ ትምህርት ክትትልና ግምገማ

160 ሠዓት

100%

1

100%

ተቋማት ለሥርዓተ ትምህርት ትግበራ፤ ክትትልና ድጋፍ ዝግጁ መሆን

2.2.4 በትምህርት ቤት ደረጃ

ተ.ቁ የሚሰጡ አገልግሎቶች

የአገልግሎት ስታንዳርድ ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች

ጊዜ ጥራት መጠን ወጪ እርካታ

1 ለመምህራንና ለአስተዳደር ሠራተኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፣

64 ሠዓት 100% 4ጊዜ 100%

የሥልጠና ፍላጎት ማሳወቅ ለሥልጠና ምቹ ሁኔታ መፍጠር

2 የመማሪያና ማስተማሪያ መጻሕፍት ለመምህራንና ተማሪዎች ማሰራጨት

39ሠዓት 100% 1ጊዜ 100%

የት/ቤቱን መታወቂያ መያዝ

3 የት/ቤት ግብአት ማሟላትን ማረጋገጥ 72 ሠዓት 100% 2ጊዜ 100%

የግብዓት ፍላጎትን ማሳወቅ

4 ለተማሪዎች የትምህርት ማስረጃ መስጠት

10ደቂቃ 100% 2ጊዜ 100% በማመልከቻ መጠየቅ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ ማሟላት

5 ለመምህራንና ለአስተዳደር ሠራተኞች የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ውጤትን መስጠት፣

39 ሰዓት 100% 2 ጊዜ 100%

መጠየቅ

6 የወላጅ/ህብርተሰቡን ተሳትፎ ማጠናከር

24 ሠዓት

100%

4 ጊዜ

100 %

ወላጆች ለልጆቻቸው ቅርብ ክትትል ማድረግ ከት/ቤቱ ጥሪ ሲደርሳቸው መገኘት ት/ቤቱ ለሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ንቁ ተሳታፊ መሆን

በየደረጃው የሚሰጡ አገልግሎቶች ማጠቃለያ

ተ.ቁ የሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነት

የሚሰጥበት የአስተዳደር እርከን

የ ያድርጉ በማዕከል በክ/ከተማ በወረዳ በትምህርት

ቤት 1

የስራ ላይ ስልጠና ለመምህራን፤ለር/መምህራንና ለሱፐርቫይዘሮች መስጠት

2

ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን እጩ መምህራን በመመልመል ለስልጠና ዝግጁ በማድረግ ወደ ኮተቤ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ መላክ

3

ስልጠና ያጠናቀቁ አዳዲስ መምህራንን መመደብ

4

የመምህራን ዝውውር

5

ቅሬታ መፍታት

6

በትምህርት ተቋማት የሱፐርቪዥን አገልግሎቶች መስጠት

7

ለህትመት ዝግጁ የሆነ መርሀ ትምህርት፤ መማሪያና ማስተማሪያ መጻሕፍት በሶፍትና በሀርድ ኮፒ ለአሳታሚ ድርጅቶች መስጠት

8

የመጻሕፍት ትውውቅ ማካሄድ

9

የርቀት ትምህርት ሞጁል ማረጋገጥ

10

የትም/መሳሪያዎችና ግብዓቶችን ማሟላትና ማሰራጨት

11

የስርዓተ ትምህርት ክትትልና ግምገማ

12

በተቋማት የሚዘጋጁ አጋዥ መጻሕፍትን ከሥርዓተ ትምህርቱ ጋር መጣጣማቸውን ማረጋገጥ

13

የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ መስጠት

14

የትምህርት ማስረጃ ድጋሚ /ምትክ/ ማረጋገጫና ትራንስክሪፕት መስጠት

15

የጥናትና ምርምር ውጤቶችን ለሚመከታቸው አካላት ማቅረብ

16

የመምህራን፣ የትምህርት ተቋማት አመራር እና ሱፐርቫይዘሮች የሙያ ፈቃድአገልግትመስጠት

ተ.ቁ የሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነት

የሚሰጥበት የአስተዳደር እርከን

የ ያድርጉ በማዕከል በክ/ከተማ በወረዳ በትምህርት

ቤት 17 የመምህራንና የትምህርት አመራር መረጃ

ማደራጀትና መከለስ

18 የመምህራንና የትምህርት አመራር ምዘና

ማካሄድ

19 የሙያ ፈቃድ የጹሕፍ ምዘና እርማት ማካሄድ

20 የምዘና ውጤት ለተመዛኞችና ባለድርሻ አካላት ማሳወቅ

21

ከመማሪያና ማስተማሪያ መፃህፍት ጋር የተጣጣመና ወቅታዊ የሆነ በጥራት የሚሰማ የሬድዩ ትምህርት ስርጭት

22

የመደበኛ ት/ት ስርጭት ለማይደርስባቸው ትምህርት ቤቶች በሲዲና በካሴት ቀርጾ መስጠት

23

ለቢሮው ስራ ሂደቶችና ለትምህርት ቤቶች የዜና የማስታወቂያና ፕሮግራም ሽፋን መስጠት

24

የትምህርት በሬድዮ የማስተማሪያ መጻሕፍትን አዘጋጅቶ ለት/ቤቶች ማሰራጨት

25

የትምህርት መማሪያና ማስተማሪያ ሰነዶችን፣ ኘላዝማና ትምህርት በሬድዩ ቀልጣፋና ፈጣን ስርጭት ማከናወን

26

የኘላዝማ ተከላ ማካሄድ

27 የኘላዝማና ሬድዩ ጥገና አገልግሎት መስጠት

ተ.ቁ የሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነት

የሚሰጥበት የአስተዳደር እርከን

የ ያድርጉ በማዕከል በክ/ከተማ በወረዳ በትምህርት

ቤት 28

ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን እጩ መምህራን በመመልመል ለስልጠና ዝግጁ በማድረግ ወደ ኮተቤ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ መላክ

29

ስልጠና ያጠናቀቁ አዳዲስ መምህራንን መመደብ

30

የመምህራን ዝውውር

31

የመም/ራንና የት/አመራሮች ደረጃ ዕድገት መስጠት

32

ቅሬታ መፍታት

33

በትምህርት ተቋማት የሱፐርቪዥን አገልግሎቶች መስጠት

34 የመምህራንና የትምህርት አመራር መረጃ

ማደራጀትና መከለስ

35

የምዘና ውጤት ለተመዛኞችና ባለድርሻ

አካላት ማሳወቅ

36

የመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍት የማሰራጨት አገልግሎት መስጠት

37

የትም/መሳሪያዎችና ግብዓቶችን ማሟላትና ማሰራጨት

38

የስርዓተ ትምህርት ክትትልና ግምገማ

39

የመም/ራንና የት/አመራሮች ደረጃ ዕድገት መስጠት

40

በትምህርት ተቋማት የሱፐርቪዥን አገልግሎቶች መስጠት

41

የትም/መሳሪያዎችና ግብዓቶችን ማሟላትና ማሰራጨት

ተ.ቁ የሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነት

የሚሰጥበት የአስተዳደር እርከን

የ ያድርጉ በማዕከል በክ/ከተማ በወረዳ በትምህርት

ቤት 4 2

የስርዓተ ትምህርት ክትትልና ግምገማ

43 ለመምህራንና ለአስተዳደር ሠራተኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፣

44 የመማሪያና ማስተማሪያ መጻሕፍት ለመምህራንና ተማሪዎች ማሰራጨት

45 የት/ቤት ግብአት ማሟላትን ማረጋገጥ

4 6 ለተማሪዎች የትምህርት ማስረጃ መስጠት

47 ለመምህራንና ለአስተዳደር ሠራተኞች የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ውጤትን መስጠት፣

48 የወላጅ/ህብርተሰቡን ተሳትፎ ማጠናከር

12 በሰነድ ዝግጅት ወቅት ያጋጠሙ ችግሮችና የተፈቱበ ትአግባ

ስታንዳርድ ያልወጣላቸው አገልግሎቶች መኖራቸውበፕሮሰስ ካውንስል በጊዜ

ማስጸደቅ አለመቻል

የተፈቱበት አግባብ

ለስራ ሂደቶች ፕሪንት በማድረግ አስተያየት እንዲሰጡበት መሰጠቱስታንዳርድ

ያልወጣላቸውን ለፕሮሰስ ካውንስል በማሳወቅ ውሳኔ እንዲተላለፍበት ማስደረግ

ማጠቃለያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮና በስሩ ያሉት የትምህርት ተቋማት በዚህ ሰነድ የተቀመጡትን አገልግሎቶች በትምህርት መዋቅሩ የተቀመጠው አመራሩና ፈጻሚው በአንድ በመዋሀድ የአገልግሎት አሰጣጣችንን በማሻሻልና የህብረተሰቡን እርካታ በማሳደግ መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን፡፡