የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች...

15
ክራውን /Crowne/ ፕላዛ ኤርፖርት የስብሰባ ማእከል ኦክቶበር 26፣ 2016 የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ - ELA DAC - ዴንቨር ዕቅድ 2020 ቅድመ-ማንበብና መጻፍ (ቅድመ ሊትረሲ)፦ በት/ቤቶች ውስጥ ለስኬቶች መሠረት + ቦንድ እና ሚል ሌቪ /Bond & Mill Levy/

Upload: others

Post on 03-Feb-2020

16 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

Page 1: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

ክራውን /Crowne/ ፕላዛ ኤርፖርት የስብሰባ ማእከል ኦክቶበር 26፣ 2016

የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ -ELA DAC -

ዴንቨር ዕቅድ 2020 ቅድመ-ማንበብና መጻፍ (ቅድመ ሊትረሲ)፦ በት/ቤቶች ውስጥ ለስኬቶች መሠረት

+ ቦንድ እና ሚል ሌቪ /Bond & Mill Levy/

Page 2: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

የዋና ተቆጣጣሪ----ወላጅ ውይይት መድረክ እና ELA DACELA DACELA DACELA DAC የወላጅ ተወካይ ሚና እና ኃላፊነቶች

የዋና ተቆጣጣሪ----ወላጆች ውይይት መድረክ/ELA DAC /ELA DAC /ELA DAC /ELA DAC ዓላማ

በየዓመቱ ዋና ተቆጣጣሪው ቶም ቦስበርግ (Tom Boasberg) ከቤተሰብ እና ማኅበረሰብ ተሳትፎ ጽ/ቤት እና ከእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ዲፓርትመንት ጋር በመተባበር የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጅ ውይይት መድረክን ያዘጋጃል። የወላጅ ውይይት መድረኩ ከትምህርት ቤቶች እና ወላጆች ጋር በመላው ዲስትሪክቱ መልዕክት እንዲለዋወጡ እና እንዲገናኙ ለዋናው ተቆጣጣሪው ታላቅ ዕድል ይፈጥርላቸዋል። የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች ውይይት መድረክ ዓላማ የሚከተለው ነው፦

� ከወላጆች ማኅበረሰብ ጋር ክፍት የመነጋገር ዕድል መስጠት፤

� ስለቁልፍ የዲስትሪክት አዳዲስ ጅማሮዎች መረጃ መለዋወጥ፤

� ወላጆች ልጆቻቸውን ለስኬት ለማድረስ በት/ቤትም ሆነ በቤት እንዴት በደንብ መደገፍ እንዳለባቸው የሚያግዛቸውን መረጃ ማቅረብ፣ እና

� በውይይት መድረኮቹ ላይ ትምህርት የተወሰደባቸውን መረጃዎች ወላጆች እንዲያሰራጩ እና ከትምህርት ቤት አመራር ጋር እንዲሁም ከ CSCዎች፣ ELA PACዎች እና ሌላ የወላጅ አመራር ቡድኖች ጋር እነዚህን ጨምሮ በነዚህ ብቻ ሳይገደብ በሰፊው ከወላጅ/ትምህርት ቤት ማኅበረሰብ ጋር እንዲያካፈሉ የሚያስችላቸውን መሣሪያዎች መስጠት።

እያንዳንዱ ት/ቤት ቢያንስ አራት ወላጅ/አሳዳጊ ወኪሎችን ዓመቱን ሙሉ በቀጣይነት በወላጅ የውይይት መድረኮች ላይ እንዲሳተፉ እንዲወክል ይጠየቃል። የወላጅ የውይይት መድረክ ወኪሎች በትምህርት ዘመኑ ቢያንስ በ3 የውይይት መድረኮች ላይ ለመገኘት ቁርጠኝነት ያላቸው/ቃል የገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።

እባክዎ ልብ ይበሉ፦ ሁሉንም የወላጅ የውይይት መድረኮች የሚሳተፉ ወላጆች በትምህርት ዘመኑ መጨረሻ ላይ በዋናው ተቆጣጣሪ ቦስበርግ ዕውቅና ይሰጣቸዋል። በትምህርት ቤትዎ አመራር እንደ የወላጅ የውይይት መድረክ ወኪል ሆነው እንዲያገለግሉ ካልተመረጡ እና እንደ የትምህርት ቤትዎ የወላጅ የውይይት መድረክ አንድ አባል ሆነው ለማገልገል ፍላጎቱ ካልዎት ወኪል ሆነው ማገልገል እንደሚፈልጉ ለትምህርት ቤት አመራር ይንገሯዋቸው። ይህ ለት/ቤቱ አመራር እርስዎን እንዲያውቁዎት እና ከውይይት መድረኩ ወደ ት/ቤትዎ እና የወላጅ ማኅበረሰቡ መረጃን ለማቅረብ ያለዎትን ጥረት እንዲደግፉልዎ ዕድል ይሰጣቸዋል።

የወላጅ ወኪል ግዴታ እና ኃላፊነት

እንደ ወላጅ የውይይት መድረክ ተወካይ ሚናው የሚከተለው ነው፦

• ቢያንስ እስከ 3 የሚደርሱ የዋና ተቆጣጣሪ - ወላጅ የውይይት መድረኮች ላይ ለማሳተፍ ቁረጠኝነት ያለው። በዚህ ዓመት 5 የወላጅ የውይይት መድረኮች አሉ።

• ለመቀመጫ ወንበር እና የምግብ መስተንግዶ ዝግጅት በሚገባ ዕቅድ እንድናወጣ እኛን ለማገዝ ዕቅድ ከተያዘለት የዋና ተቆጣጣሪ - ወላጅ የውይይት መድረክ አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ባለው ጊዜ ውስጥ ይመዝገቡ።

• በውይይቶች ላይ ንቁ ተሳትፎ ያድርጉ እና በወላጅ የውይይት መድረኮች/ELADAC ላይ የራስዎን አስተዋጽዖ ያበርክቱ።

• ከት/ቤትዎ ጋር ሊጋሩት ስለሚፈልጉት ማናቸውም መረጃ ከ face.dpsk12.org ድርጣቢያ ላይ ያሉትን የወላጅ የውይይት መድረክ የጽሑፍ ሰነዶች ያግኙ።

• በወላጅ የውይይት መድረኩ ላይ የተገኘውን መረጃ ከት/ ቤትዎ ርዕሰ መምህር፣ የእርስዎ የወላጅ ማኅበረሰብ እና እንደሚከተሉት ከመሳሰሉ የወላጅ አመራር ቡድኖች ጋር ይጋሩት፦ የት/ቤት ትብብር ኮሚቴ (CSC)፣ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት የወላጅ አማካሪ ምክር ቤት (ELA PAC) እና ሌሎች እንደ PTO እና PTAዎች የመሳሰሉ የወላጅ አመራር ቡድኖች።

• በትምህርት ቤትዎ ውስጥ በዲስትሪክት አቀፍ እንቅስቃሴዎች እና ዝግጅቶች ላይ መረጃን በማከፈል ረገድ እንደ የመረጃ ምንጭ ሆነው ያገልግሉ።

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት የዲስትሪክት አማካሪ ኮሚቴ (ELA DAC) (ELA DAC) (ELA DAC) (ELA DAC) ስብሰባዎች በተጨማሪም፣ በዚህ ዓመት የዋና ተቆጣጣሪ- ወላጅ የውይይት መድረክን ከእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት የዲስትሪክት አማካሪ ኮሚቴ (ELA DAC)

ስብሰባዎች ጋር አንድ ላይ እናጠምረዋለን። የELA ተማሪ የሆነ ልጅ ካልዎት፣ በዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ/ELA DAC ስብስባዎች ላይ በጠረጴዛ ዙሪያ በሚደረገው ውይይት ላይ የእርስዎን ት/ቤት በመወከል ድምፆዎን እንዲያሰሙ እንፈልጋለን።

በዚህ የትምህርት ዘመን የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ከ40,000 በላይ ለሆኑ ከእንግሊዝኛ ውጭ የሆኑ ሌሎች ቋንቋዎችን የሚናገሩ የDPS

ተማሪዎች ወላጆች አስፈላጊ ጉዳዮች ላይ በዲስትሪክቱ አመራር ሂደት ውስጥ የመሳተፍ ዕድል የሚሰጠውን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት የዲስትሪክት አማካሪ ኮሚቴን (ELA-DAC) ያካትታል።

Page 3: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ

ኦክቶበር 26፣ 2016

ዓላማዎች፦ ወላጆች በዴንቨር ዕቅድ 2020 ውስጥ የቅድመ ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) መጀመርን እና አስፈላጊነትን ይረዳሉ። ወላጆች ከልደት እስከ 8 ዓመት የልጆችን አካሄድ /Roadmap/ አብሮ ስለማስተካከል እና የወደፊት ጠቀሜታ ይረዳሉ። ወላጆች መምህራን ጠንካራ የቅድመ ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) አሠራር ልምዶችን እንዲገነቡ DPS እንዴት እንደሚደግፋቸው ይረዳሉ።

ወላጆች ግቦቻችን ለማሳካት የማኅበረሰብ ድጋፍ እና የገንዘብ ድጎማ (ፈንዲንግ) ስለአለው ጠቀሜታ ይረዳሉ።

1. የእንኳን ደህና መጣችሁ እና የመግቢያ ንግግሮች 2. ዴንቨር ዕቅድ 2020 እና የቅድመ ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) - አጭር መግለጫ 3. የቅድመ ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) - የመምህራን ዝግጅት እና የትምህርታዊ አጋርነቶች

4. ሚል ሌቪ ኦቨርራይድን /Mill Levy Override/ መፈተሽና መረዳት

5. ማስታወቂያዎች፣ ግምገማ እና መዝጊያ

ይህ የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች የውይይት መድረክ ሙሉ ወጪው የተሸፈነው፦

ጤናማ ሕፃናት የተሻሉ ተማሪዎች ናቸው!

ይደውሉ ወደ፦ 720-423-3661 ኢሜል፦ [email protected]

ለነፃ ወይም ዝቅተኛ ዋጋ ላለው የጤና መድን

አአአአ (አ10:00 አ.አአ. – 12:00 አ.አአ)

Page 4: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

አንባቢዎችን፣ ጸሐፊዎችን እና ንግግር አድራጊዎችን (ኮሚውኒኬተሮችን) ማፍራት

የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች ቅድመ ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) ዕቅድ

ቅድመ ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) - DPS ማንበብ፣ መጻፍ፣ ማዳመጥ እና መናገር ብሎ የሚወስደው - ለልጆች የት/ቤት እና የሕይወት ስኬት ጠንካራ መሠረትን ለመገንባት ወሳኝ ነው። ባለፉት ጊዜዎች ማምጣት የምንፈልጋቸውን ስር-ነቀል ለውጦች ለማምጣት በርካታ የቅድመ ማንበብና መጻፍ ስልቶችን (ስትራቴጅዎችን) ብንተገብርም በቅድመ ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) ላይ የበለጠ ሰፊ፣ ጥልቅ እና የተቀናጀ ዲስትሪክት-አቀፍ ትኩረት ያስፈልገናል።

የቅድመ ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) ዕቅድ የተነደፈው፦

• ተማሪዎቻችን እስከ ሦስተኛ ክፍል ድረስ በክፍል ደረጃቸው ወይም ከዚያ በላይ የሆነ የማንበብና መጻፍ ደረጃ እንዲይኖራቸው የማረጋገጥ የዴንቨር ዕቅድ 2020 ግብን ለማሳካት እንዲያግዘን፤

• በጣም ከፍተኛ እገዛ በሚፈልጉ እና ተጎጂ በሆኑ ተማሪዎቻችን ዘንድ ያለውን የውጤታማነት ክፍተት ለመዝጋት፤ • የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪዎቻችን ልዩ ፍላጎቶች ለማሟላት፤

እስከ ሦስተኛ ክፍል ድረስ የንባብ ብቃትን ማዳበር ለሁለተኛ ደረጃ ምርቃት እና የሥራ ስኬት ወሳኝ እርምጃ ነው፤ እስከ ሦስተኛ ክፍል ድረስ የማንበብ ብቃትን ያዳበሩ ልጆች ከሌሎች ይልቅ የመመረቅ ዕድላቸው በአራት እጥፍ የበለጠ ነው። አንባቢዎችን፣ ጸሐፊዎችን እና ንግግር አድራጊዎችን (ኮሚውኒኬተሮችን) በማፍራት ሂደት ውስጥ ግለሰቦችን ብቻ አይደለም የምንለውጠው - መንደሮችን፣ ማኅበረሰቦችን እና ኅብረተሰብን ነው የምንለውጠው።

Page 5: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

ዴንቨር ዕቅድ

ከ earlyliteracy.dpsk12.org ከከከከ ከከከከ

ሙያዊ የመማር ሂደት አመራር

ምዘናዎች

እገዛ/እርማት ሰዓት

ሥርዓተ-ትምህርት

ለሁሉም ተማሪዎች የላቀ የቅድመ ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) ትምህርት እንዲሰጡ መምህራንን መደገፍ።

መምህራንን እየደገፍን እና እያበረታታን በቅድመ ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) ላይ ዓለም አቀፍ ትኩረት እንዲኖር ማድረግ

ጠንካራ አንባቢዎችን፣ ጸሐፊዎችን እና ንግግር አድራጊዎችን (ኮሚውኒኬተሮችን) የሚያግዝ/የሚያጎለብት አሳታፊ፣ ጠንካራ እና ለባሕል-ተገቢ የሆነ ትምህርትን መስጠት።

የተማሪ ዕድገትን ለማስቀጠል መምህራን የተማሪ ለውጥን/መሻሻልን እየተከታተሉ የመማር-ማስተማር ሂደታቸውን እንዲያስተካክሉ ማገዝ።

ተማሪዎች እና መምህራን በንባብ፣ ጽሕፈት እና ንግግር (ኮሚውኒኬቲንግ) ለሚያገኑት ደስታ ትኩረት ለመስጠት ተቀዳሚ ጊዜ መስጠት።

የእያንዳንዱን ተማሪ ፍላጎቶች መደገፍ ላይ ማትኮር እና ዕድገታቸውን ማሳለጥ።

ከ 'earlyliteracy.dpsk12.org' ተጨማሪ ይረዱ።

በት/ቤት ውስጥ የስኬት መሠረት ግብ ቁጥር 2:-

አሁን፦ ግብ፦

80% ከ2020

በ2016 የስቴት ፈተናዎች/ምዘናዎች ከወሰዱ የሦስተኛ ክፍል ተማሪዎች ውስጥ መስፈርቶቹን/የሚጠበቅባቸውን ያሟሉ ወይም የላቁ

32% ብቻ ብቻ ናቸው።

የቅድመ ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) ዕቅድ

Page 6: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

በንባብ አዎንታዊ/ገንቢ አርዓያ ይሁኑ። ልጆችዎ ለመዝናናት እና ለመደበኛ ተግባሮችዎ ሲያነቡ ይዩዎ።

ቤትዎ ውስጥ ልጅዎ የሚያነብበት ወይም የሚጽፍበት አንድ የተለየ ቦታ ያዘጋጁ።

መጽሐፎችን፣ መጽሔቶችን እና ለመጽሐፍ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶችን (ማቴሪያሎችን) ለልጅዎ ተደራሽ ያድርጉለት/ላት።

ለራስዎ እና ለልጅዎ የቤተ-መጽሐፍት አባልነት ካርድ ይውሰዱ እና በየጊዜው ወደቤተ-መጽሐፍት/መጽሐፍት መደብር ይሂዱ።

ስለግል ገጠመኞች፣ ወቅታዊ ዝግጅቶች፣ በዓላት፣ ስፖርቶች እና ልዩ ዝንባሌዎች በየቀኑ አውሩ።

ታላቅ ዘመድ ወይም ታላላቅ ልጆች ለታናናሽ ወንድም/እህቶቻቸው እንዲያነቡላቸው ያበረታቱ።

ወደቤት ሲገቡ መጽሐፍትን እና የጽሕፈት ቁሳቁሶችን ይዞ የመግባት ልማድ ያዳብሩ።

ጥሩ መዝገበ ቃላት ይኑርዎ ከዚያም በሳምንቱ ውስጥ የሚለማመዱት አዲስ ቃል ይምረጡ/ያስተዋውቁ።

ቤተሰቡ የሚያነብበት መደበኛ ጊዜ ይኑርዎ።

እንደ ፊደሎች መገጣጠምና ቃላት መፍጠር፣ scattergories፣ እንቆቅልሽ እና የመሳሰሉ ማንበብን የሚጠይቁና የሚያዳብሩ የቃላት ጨዋታዎችን ተጫዎቱ።

የቤተሰብ እና ማኅበረሰብ ተሳትፎ ጽ/ቤት (FACE) ሁሉም ልጅ በትምህርቱ ስኬታማ መሆኑን ለማረጋገጥ ተማሪዎችን፣ ወላጆችን፣ ቤተሰቦችን እና የማኅበረሰብ አባላትን ያስተምራል፣ ያበረታታል እንዲሁም ያሳትፋል። FACE ለወላጆች እና ቤተሰቦች በግንኙነት

(ኮሚውኒኬሽን)፣ አመራር፣ ግጭት አፈታት እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ስልጠና እና ግብዓቶች/አቅርቦቶች ይሰጣል።

ስለFACE እና ፕሮግራሞቹ የበለጠ ለመረዳት face.dpsk12.org ን ይጎብኙ።

ወደስኬትወደስኬትወደስኬትወደስኬት የሚያደርሱየሚያደርሱየሚያደርሱየሚያደርሱ እርምጃዎችእርምጃዎችእርምጃዎችእርምጃዎች ለወላጆችለወላጆችለወላጆችለወላጆች ጠቃሚጠቃሚጠቃሚጠቃሚ ምክሮችምክሮችምክሮችምክሮች ለንባብለንባብለንባብለንባብ

1

2

3

4

5

6

7

8

9

10

10

Page 7: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

የቤትሥራ ለመሥራት አንድ መደበኛ ሰዓት ይምረጡ። ነገር ግን አንዳንድ ተማሪዎች ከሰዓት በኋላ የተሻለ ሲሠሩ ሌሎች ደግሞ ከሰዓት በፊት (ጠዋት) የተሻለ የሚሠሩ መሆናቸውን ያስታውሱ።

የትኩረትን የሚስቡ ነገሮች ወይም ረብሻዎች ልጆች በአትኩሮት እንዳይሰሩ ሊያደርጉ ይችላሉ። ልጅዎ በትኩረት ሊሠራበት/ልትሠራበት የሚችል (እንደ ቴሌቪዥን፣ ሞባይል ወይም እህቶች/ወንድሞች ያሉ) ከትኩረትን የሚስቡ ነገሮች ወይም ረብሻዎች ነፃ የሆነ ቦታ ያዘጋጁ።

የልጅዎን የቤትሥራ ራስዎ በፍጹም አይሥሩ፣ ነገር ግን ለማገዝ ወይም ጥያቄዎችን ለመመለስ ከሆናቸው እንደሆኑ ያሳውቋቸው።

የልጅዎን የቤትሥራ ይመልከቱ እና ያልገባው/ት ነገር እንዳለ ይጠይቁ። መምህራቸውን እንዴት እንደሚያነጋግሩ እና ጥያቄዎችን እንደሚጠይቁ ያለማምዷቸው።

ልጅዎ በክፍል ውስጥ ማስታዎሻ (ኖት) እንዲይዝ/እንድትይዝ እና የቤትሥራዎችን (አሳይመንቶችን) እንዲጽፍ/እንድትጽፍ ያበረታቱት/ቷት። ይህም የቤትሥራዎቻቸውን (አሳይመንቶቻቸውን) እንደተረዱ፣ እንደሠሩ እና በሰዓቱ እንዳስረከቡ ለማረጋገጥ ያግዛል።

ልጅዎ በትምህርቱ/ቷ እየደከመ/ች ከሆነ እንዴት ማገዝ እንደሚችሉ ለመወያየት ከልጅዎ አስተማሪ ጋር ቀጠሮ ይያዙ።

ልጅዎ የቤትሥራን በሚሠራ ወይም በሚያጠና ጊዜ አጠር ያለ - በየአንድ ሰዓቱ የአሥራምስት ደቂቃ - ዕረፍት እንዲወስድ ይምከሩት። አዋቂዎች እንኳ አንዳንድ ጊዜ ለበርካታ ሰዓቶች በአትኩሮት ለመሥራት ይቸገራሉ።

ምስጋና እና ማበረታቻ ይስጡ፣ በተለይም በአንድ የተወሰነ ትምህርት ደከም ያለ/ች ከሆነ። አንድን የቤትሥራ (አሳይንመንት) ወይም የሥነ-ጥበብ ፕሮጀክት ፍሪጅ ላይ ይለጥፉ። ልጆችዎ የሚያገኙትን ውጤት ብቻ ሳይሆን የሚያደርጉትን ጥረትም ያወድሱ።

በራስዎ "የቤትሥራ" - መጽሐፍን ማንበብ፣ ሂሳብዎን ማስላት፣ የአስቤዛ ዝርዝር ማዘጋጀት ላይ ጥሩ ምሳሌ ይሁኑ። ትልልቅ ሰዎች መሥራት ያለባቸው ሥራ እንዳለባቸው ለልጆችዎ ይግለጹላቸው።

የቤትሥራ ለምን ጠቃሚ እንደሆነ እና በት/ቤታቸው (እና ከዚያም በኋላ) እንዴት እንደሚጠቅማቸው ለልጆችዎ ይንገሯቸው።

የቤተሰብ እና ማኅበረሰብ ተሳትፎ ጽ/ቤት (FACE) ሁሉም ልጅ በትምህርቱ ስኬታማ መሆኑን ለማረጋገጥ ተማሪዎችን፣ ወላጆችን፣ ቤተሰቦችን እና የማኅበረሰብ አባላትን ያስተምራል፣ ያበረታታል እንዲሁም ያሳትፋል። FACE ለወላጆች እና ቤተሰቦች በግንኙነት

(ኮሚውኒኬሽን)፣ አመራር፣ ግጭት አፈታት እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ስልጠና እና ግብዓቶች/አቅርቦቶች ይሰጣል።

ስለFACE እና ፕሮግራሞቹ የበለጠ ለመረዳት face.dpsk12.org ን ይጎብኙ።

ወደስኬትወደስኬትወደስኬትወደስኬት የሚያደርሱየሚያደርሱየሚያደርሱየሚያደርሱ እርምጃዎችእርምጃዎችእርምጃዎችእርምጃዎች በቤትሥራበቤትሥራበቤትሥራበቤትሥራ ማገዝማገዝማገዝማገዝ

1

2

3

4

5

6

7

8

9

10

10

Page 8: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

ልጆችዎን ስለትምህርታቸው ሁልጊዜ ይጠይቋቸው፣ ያነጋግሯቸው። "ትምህርት እንዴት ነበር" ብሎ ከመጠየቅ ይልቅ "በታሪክ ክፍለ-ጊዜ ምን ተማራችሁ?" ወይም "ዛሬ ምን የቤትሥራ አላችሁ?" በማለት ይጠይቋቸው።

ስለልጆችዎ የት/ቤት ውስጥ እንቅስቃሴዎች እና ዝግጅቶች መረጃ ይኑርዎት። ከት/ቤት መጽሔቶችን እና ሳምንታዊ ፓኬቶችን ማግኘትዎን ያረጋግጡ።

የልጆችዎን ጓደኞች ይወቁ እና ያነጋግሯቸው። ስለትምህርታቸው ይጠይቋቸው።

ለልጆችዎ ትምህርት እና ውጤቶች ብቻ ሳይሆን እንደሰዎች ባላቸው ዕድገት ላይ ትኩረት ያድርጉ። ምሳቸው ወይም የዕረፍት ሰዓታቸው እንዴት እንደነበር ይጠይቋቸው።

ልጆችዎ ከጊዜያቸው 30% ያህሉን ብቻ ነው በት/ቤት ውስጥ የሚያሳልፉት። ስለዚህ ቤትዎ ውስጥ የሚሠሩት ዋጋ ያለው ወይም ወሳኝ ነው! የሚማሩትን ይመልከቱ። ለምሳሌ፣ ልጅዎ የብዜት ሠንጠረዥን እየተማረ/ች ከሆነ፣ አብረው ያለማምዱት/ዷት።

እንደ የቤትሥራን መጨረስ እና በየቀኑ ወደ ት/ቤት መሄድን ያሉ ባሕሪዎችን ከልጅዎ እንደሚጠብቁ ያስረዱት/ዷት። ግልጽ እና ወጥ አቋም ይኑርዎ።

ልጆችዎን ስለኮሌጅ እና ሥራ እንዲሁም ስለወደፊት ምኞቾቻቸው እና ህልሞቻቸው ያውሯቸው። ተፍጥሯዊ ተሰጦዎቻቸውን እና ጥንካሬዎቻቸውን በማሳየት ከአንድ ሙያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ያሳዩአቸው። ልጅዎ የሳይንስ ዝንባሌ ካለው/ካላት፣ ስለአንድ በሕክምና ውስጥ ስላለ ሙያ ያውሩት/ሯት።

ልጆችዎ የቤትሥራዎቻቸውን እንዲያሳዩዎት ያድርጉ። ትክክል ይሁን አይሁን ባያውቁት እንኳ፣ የተሟላ ወይም የተጠናቀቀ መሆኑን ማየት ይችላሉ።

በውጤቱ ብቻ ሳይሆን ስለሚያደርጉት ጥረትም ልጆችዎን ያመስግኑ። በውጤት ላይ ብቻ ሳይሆን ጠንክሮ በመሥራት ላይም ትኩረት ሲያደርጉ፣ ጠንክሮ የመስራት ዋጋን ይማራሉ።

እርስዎ ተማሪ ስለነበሩበት ጊዜ እና የሚወዱት ትምህርት የትኛው እንደነበር ለልጆችዎ ያውሯቸው። ስለነበሩበት ችግሮች እና ያልወደዷቸው ነገሮችም መንገርን አይዘንጉ። እነዚያን ችግሮች እንዴት እንዳለፏቸው ለልጆችዎ ይንገሯቸው።

የቤተሰብ እና ማኅበረሰብ ተሳትፎ ጽ/ቤት (FACE) ሁሉም ልጅ በትምህርቱ ስኬታማ መሆኑን ለማረጋገጥ ተማሪዎችን፣ ወላጆችን፣ ቤተሰቦችን እና የማኅበረሰብ አባላትን ያስተምራል፣ ያበረታታል እንዲሁም ያሳትፋል። FACE ለወላጆች እና ቤተሰቦች በግንኙነት

(ኮሚውኒኬሽን)፣ አመራር፣ ግጭት አፈታት እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ስልጠና እና ግብዓቶች/አቅርቦቶች ይሰጣል።

ስለFACE እና ፕሮግራሞቹ የበለጠ ለመረዳት face.dpsk12.org ን ይጎብኙ።

ስለFACE ወይም DPS ጥያቄዎች ካሉዎት ወደ 720.423.3054 ይደውሉ።

ወደስኬትወደስኬትወደስኬትወደስኬት የሚያደርሱየሚያደርሱየሚያደርሱየሚያደርሱ እርምጃዎችእርምጃዎችእርምጃዎችእርምጃዎች በልጅዎበልጅዎበልጅዎበልጅዎ ትምህርትትምህርትትምህርትትምህርት ውስጥውስጥውስጥውስጥ ተሳታፊተሳታፊተሳታፊተሳታፊ ይሁኑይሁኑይሁኑይሁኑ

1

2

3

4

5

6

7

8

9

10

10

Page 9: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

የወላጅ ማስታወሻ ያዥ / Note Catcher/

የጠረንጴዛ ዙሪያ ውይይት #1፦ • ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ለምን ያስፈልጋል?

• በዚህ በመጭው ዓመት ለልጄ ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) ምን ግቦች አሉኝ? የጠረንጴዛ ዙሪያ ውይይት #2፦

• በእርስዎ አመለካከት፣ የልጆችን የማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) ግቦችን ለመደገፍ መምህራን ምን ማድረግ ይችላሉ ይላሉ?

• ራስን በተመለከተ አስተያየት መስጠት /Self-Reflection/፦ የልጅዎን ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) ክህሎቶች ለማጎልበት የእርስዎ ቁርጠኛ ዕቅዶች ምንድን ናቸው?

Page 10: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

መውጫ ትኬት/ቁርጠኝነት • DPS የዴንቨር ዕቅድ ግብን፥ "ቅድመ-ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ)፦ በት/ቤቶች ውስጥ ለስኬቶች መሠረት" ለማሳካት በሚያደርገው ጥረት እርስዎ

እንደወላጅ እንዴት ይደግፉታል?

ቦንድ እና ሚል ሌቪ /Bond & Mill Levy/ የጥያቄና መልስ ክፍለ-ጊዜ

ማስታወሻዎችዎን ከዚህ በታች ይፃፉ…

Page 11: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

2016-2017 የወላጅ እንቅስቃሴዎች ዝርዝር የወላጅ እንቅስቃሴዎች ዝርዝር የወላጅ እንቅስቃሴዎች ዝርዝር የወላጅ እንቅስቃሴዎች ዝርዝር መግለጫዎችመግለጫዎችመግለጫዎችመግለጫዎች የቤተሰብ ተሳትፎ ማረጋገጫ ቡድን | የቤተሰብ እና የማኅበረሰብ ተሳትፎ ማረጋገጫ ጽሕፈት ቤት

http://face.dpsk12.org | 720-423-3054

SPF

የቤተሰብ ተሳትፎ ማረጋገጫ ቡድን የቤተሰብ ተሳትፎ ማረጋገጫ ቡድን የቤተሰብ ተሳትፎ ማረጋገጫ ቡድን የቤተሰብ ተሳትፎ ማረጋገጫ ቡድን እያንዳንዱ ሕፃን ስኬታማ የሚሆንባቸውን ታላላቅ ትምህርት ቤቶች በእያንዳንዱ ማኅበረሰብ መኖሪያ አካባቢ ለመፍጠር በአጋርነት የሚሠሩ የተማሩ፣ ተሳታፊ፣ እና መብት ያላቸው ወላጆችን እና ሠራተኞችን ለማጎልበት በቁርጠኝነት የሚሰራ ቡድን ነው። የቤተሰብ ተሳትፎ ማረጋገጫ ቡድን የሥራ ዝርዝር አራቱ ክፍላተ አካሎች የሚከተሉትን የያዙ ናቸው፦ FACE የሙያ ማበልጸጊያ፣ በትምህርት ቤት ላይ የተመረኮዙ የቤተሰብ ተሳትፎ ፕሮግራሞች፣ የወላጅ ተሳትፎ እና አመራር ሥልጠና፣ እና በዲስትሪክት ዙሪያ የሚደረጉ የወላጅ ተሳትፎ ማረጋገጫ ተነሳሽነት እንቅስቃሴዎች።

የዋና ተቆጣጣሪየዋና ተቆጣጣሪየዋና ተቆጣጣሪየዋና ተቆጣጣሪ----ወላጆች የውይይት መድረክ ወላጆች የውይይት መድረክ ወላጆች የውይይት መድረክ ወላጆች የውይይት መድረክ የዋና ተቆጣጣሪ ወላጅ የውይይት መድረክ ግብ ወላጆች እና ቤተሰቦችን ቁልፍ ስለሆኑ የዲስትሪክት ተነሳሽነት ሥራዎች ምንነት እንዲያውቁ መሳተፍ እንዲችሉ ማድረግ እና ወላጆች እነዚህን የተነሳሽነት ሥራዎች እንዴት መደገፍ እንደሚችሉ ማወቅ ነው። የዋና ተቆጣጣሪ ወላጅ የውይይት መድረክ የሚስተናገደው በዋናው ተቆጣጣሪ ቶም ቦስበርግ (Tom Boasberg) እና በቤተሰብ እና ማኅበረሰብ ተሳትፎ ማረጋገጫ ጽሕፈት ቤት (Office of Family and Community Engagement) ትብብር ነው። በወላጆች በተመረጡ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ በዓመቱ በሙሉ የተለያዩ የወላጅ የውይይት መድረኮች አሉ። በአማካይ፣ 450 ወላጆች የዋና ተቆጣጣሪ ወላጅ

የውይይት መድረክን በአካል ተገኝተው ይሳተፉበታል፣ ይህም በዲስትሪክቱ የሚገኙ የተለያዩ ትምህርት ቤቶችን ይወክላል። እነዚህ ልዩ የ ELA DACዎች ክፍለ ጊዜዎች በወላጅ እና በትምህርት ቤት አመራሮች መካከል ያለውን ትብብር ደረጃ ከፍ ለማድረግ ሲባል በዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች የውይይት መድረክ ላይ ጊዜ ይሰጣቸዋል።

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ዲስትሪክትየእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ዲስትሪክትየእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ዲስትሪክትየእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ዲስትሪክት----አቀፍ የወላጅ መማክርት ኮሚቴ አቀፍ የወላጅ መማክርት ኮሚቴ አቀፍ የወላጅ መማክርት ኮሚቴ አቀፍ የወላጅ መማክርት ኮሚቴ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ዲስትሪክት-አቀፍ የወላጅ መማክርት ኮሚቴ (English Language Acquisition district Advisory Committee (ELA DAC)) ግብ በባሕል እና በቋንቋ የተለያዩ ቤተሰቦች በሁሉም ትምህርት ቤቶች እና የዲስትሪክት ኮሚቴዎች፣ የተነሳሽነት ሥራዎች እና ዝግጅቶች ላይ ንቁ ተሳታፊዎች እንዲሆኑ የሚያስችላቸውን መረጃ፣ ሥልጠና እና ድጋፍ መስጠት ነው። ወላጆች በተለይ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪዎችን አካዳሚያዊ ግስጋሴ እና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ፕሮግራምን የሚመለከቱ መብቶቻቸውን እና ግዴታዎቻቸውን እንዲሁም መረጃዎችን እንዲያውቁ ይደረጋሉ። ይህ ስለ ዲስትሪክት እና የማኅበረሰብ ሃብቶች ፍትሐዊ

የሆነ የሃብት ክፍፍልን የሚሰጥ ግብዓት ነው። ማስታወሻ፦ማስታወሻ፦ማስታወሻ፦ማስታወሻ፦ በዚህ የትምህርት ዘመን የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ከ40,000 በላይ ለሆኑ ከእንግሊዝኛ ውጭ የሆኑ ሌሎች ቋንቋዎችን የሚናገሩ የDPS ተማሪዎች ወላጆች አስፈላጊ ጉዳዮች ላይ በዲስትሪክቱ አመራር ሂደት ውስጥ የመሳተፍ ዕድል የሚሰጠውን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት የዲስትሪክት አማካሪ ኮሚቴን (ELA-DAC) ያካትታል።

የቤተሰብ አመራር ተቋም እና ELA DACየቤተሰብ አመራር ተቋም እና ELA DACየቤተሰብ አመራር ተቋም እና ELA DACየቤተሰብ አመራር ተቋም እና ELA DAC ይህ ተቋም ለDPS ቤተሰቦች የአመራር ክህሎቶቻቸውን እንዲያዳብሩ እና በቤታቸው፣ በት/ቤት እና በዲስትሪክት ደረጃ ጠንካራ ደጋፊዎች እና የትምህርት አጋሮች እንዲሆኑ ዕድል ይሰጣቸዋል። የቤተሰብ አመራር ተቋም ከELADAC ይዘት ጋር ተዳምሮ በትምህርት ዘመኑ በሞላ አራት የግማሽ-ቀን ክፍለ-ጊዜዎች ይኖሩታል። በሥልጠናው ላይ የሚቀርቡ ርዕሰ ጉዳዮች እነዚህ ናቸው፦ ራዕይዎትን ማበጀት/ማዘጋጀት፣ እሴቶችዎን ማጥራት፣ ሌሎችን ማደራጀት እና መልእክትን በሚገባ ማስተላለፍ ። የወላጅየወላጅየወላጅየወላጅ----መምህር የቤት ለቤት ጉብኝት ፕሮግራምመምህር የቤት ለቤት ጉብኝት ፕሮግራምመምህር የቤት ለቤት ጉብኝት ፕሮግራምመምህር የቤት ለቤት ጉብኝት ፕሮግራም የ ወላጅ-መምህር የቤት ለቤት ጉብኝት (PTHV) ፕሮግራም ግንኙነቶችን እና የትምህርታዊ አጋርነትን በመገንባት በመምህራን፣ ቤተሰቦች እና ተማሪዎች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ታልሞ የተቀሰ ነው። በሞዴላችን የመጀመሪያው የቤት-ለ-ቤት ጉብኝት ዋና ጥያቄ የሚሆነው ለቤተሰቦች "ለልጅዎ ያለዎት ምኞቶች እና ሕልሞች ምንድን ናቸው?" የሚል ነው። ቤተሰቦች እና የት/ቤት የሥራ ባልደረቦች በአንድ የጋራ ግብ ዙሪያ አብረው ሲሠሩ ሁሉም ውጤታማ ይሆናል። የቤተሰብ አጎልባች ቡድን

ለት/ቤት ሠራተኞች በእነዚህ ልምዶች ዙሪያ የቤት-ለ-ቤት ጉብኝትን ከሌሎች የት/ቤት ግቢ ውስጥ ጅማሮዎች ጋር ለማያያዝ ድጋፎችን ጨምሮ የወላጆች ተሳትፎ ስልጠናዎችን፣ አቅርቦቶችን/ግብዓቶችን እና ማካካሻዎችን/ክፍያዎችን ይሰጣል።

የትምህርት ደረጃዎች (ስታንዳርዶች) ዝግጅቶች/ስብሰባዎችየትምህርት ደረጃዎች (ስታንዳርዶች) ዝግጅቶች/ስብሰባዎችየትምህርት ደረጃዎች (ስታንዳርዶች) ዝግጅቶች/ስብሰባዎችየትምህርት ደረጃዎች (ስታንዳርዶች) ዝግጅቶች/ስብሰባዎች የትምህርት ደረጃዎች/ስታንዳርዶች ዝግጅቶች (ASEs) በቤት እና በት/ቤት የመማርያ ድባቦች መካከል ያለውን የመዛመድ እና የመተባበር ደረጃ ለማስፋት በዓመቱ በሞላ ቤተሰቦችን ወደ ት/ቤት በተደጋጋሚ ይጋብዛል። እነዚህ ስብሰባዎች/ዝግጅቶች ወላጆች ልጆጃቸው እያዳበሯቸው ያሏቸው ክህሎቶች ላይ፣ እንዴት በዕውቀት እያደጉ እንደሆ እና የስቴት ትምህርታዊ ደረጃዎች እና የት/ቤት ውስጥ ምዘናዎች ሚና ላይ ያላቸውን ግንዛቤ በማስፋት በት/ቤት ሠራተኞች እና በቤተሰቦች መካከል የሚኖረውን ትብብር ወይም አጋርነት ያሳድጋል። የቤተሰብ አጎልባች ቡድን ት/ቤቶች የየራሳቸውን ስብሰባዎች/ዝግጅቶች እንዲያካሂዱ የሚያስችሉ ቱልኪቶችን እና

ግብዓቶችን/አቅርቦቶችን አዘጋጅተዋል። በተጨማሪም ከመጀመሪያ የስብሰባ/ዝግጅት ዕቅድ እስከ ትግበራ የሚዘልቅ ቴክኒካዊ እገዛ እና ስልጠና ለት/ቤቶች ይሰጣል።

FACE FACE FACE FACE የቤተሰብ ልማትየቤተሰብ ልማትየቤተሰብ ልማትየቤተሰብ ልማት የቤተሰብ አጎልባች ቡድን መደበኛ እና ኢ-መደበኛ የሙያዊ ልማት (ስልጠና) ዕድሎችን በማመቻቸት በዲስትሪክቱ በሞላ የሚገኙ የቤተሰብ እና ማኅበረሰብ አገናኝ ጽ/ቤቶችን ይደግፋል። ከአንድ-ለ-አንድ ስልጠና እና ምክር ድጋፍ በተጨማሪ፣ የቤተሰብ እና ማኅበረሰብ አገናኝ ጽ/ቤቶችን የገጽ-ለ-ገጽ ስልጠናዎች /in-person trainings/፣ የሙያዊ ትምህርት አውታሮች (ኔትዎርኮች) እንዲያገኙ እና ለሌሎች የዲስትሪክት ድጋፎች እና ፕሮግራሞች መዳረሻ እንዲኖራቸው ይደረጋሉ።

በት/ቤት ግቢ ውስጥ ለቤተሰቦች የሚሰጡ ስልጠናዎች፦በት/ቤት ግቢ ውስጥ ለቤተሰቦች የሚሰጡ ስልጠናዎች፦በት/ቤት ግቢ ውስጥ ለቤተሰቦች የሚሰጡ ስልጠናዎች፦በት/ቤት ግቢ ውስጥ ለቤተሰቦች የሚሰጡ ስልጠናዎች፦ የDPS ቤተሰቦችን ለማስተማር፣ ለማሳተፍ እና ለማጎልበት፣ የቤተሰብ አጎልባች ቡድን ለት/ቤቶች ስቁሳቁሶች እና/ወይም የልጅ አስተዳደግ አጋሮች የአሰልጣኞች ስልጠና እና የወላጅ ተሳትፎ መመሪያ አቅርቦቶች/ግብዓቶች ድጋፍ ይሰጣል።

PTHVP

ELA

DAC

FACE

FD

ASEs

FLI/ELA

DAC

Page 12: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች የውይይት መድረክ ኦክቶበር 26፣ 2016 ቀጣይ እርምጃ

ስ ለ ዴ ን ቨ ር ዕ ቅ ድ 2 0 2 0፦ ምርጥ ምርጥ ት /ቤቶች በሁሉም መንደ ሮ ች ፣ ከ ት /ቤትዎ ማኅ በ ረ ሰ ብ እ ና ከ ሌሎች ወ ላጆች ጋ ር ት ር ጉም ያ ለው ውይይት ን መደ ገ ፍ ።

በዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች የውይይት መድረክ ላይ ስለተሳተፉ እናመሰግናለን። ሁሉም ልጅ ስኬታማ ይሆናል የሚለውን ራዕያችን ለማሳካት የሚያደርጉትን አስተዋጽዖ እና ያልተቋረጠ ድጋፍዎትን እንዲሁም ያለዎትን ቁርጠኝነት እናደንቃለን።

የተማሩትን ያጋሩ

ጽሑፎቹን (ማቴሪያሎቹን) ከመድረኩ ድረ-ገጽ ያውርዱ። በወላጆች መድረኩ ላይ የቀረቡልዎ አቅርቦቶች እና የተሰጡዎ ሃንዳውቶች መድረኩ በተካሄደ በአንድ ሳምንት ውስጥ በሚከተለው ድር ጣቢያችን ላይ ይለጠፋሉ፦ http://face.dpsk12.org። እርዳታ ከፈለጉ፣ በስልክ ቁጥር 720-423-3135 ደውለው ጽ/ቤቱን ያነጋግሩት። ይህን መረጃ ከሌሎች ወላጆች ጋር ያጋሩ እና ከሌሎች የአመራር ቡድኖች ጋር ግንኙነት ይፍጠሩ። ከዚህ ጽሑፍ (ሃንዳውት) ጋር ዛሬ ያገኙትን መረጃ በት/ቤትዎ ካሉ ከሌሎች ወላጆች ጋር እንዲጋሩ የሚያስችሉዎት ጽሑፎች (ማቴሪያሎች) ይቀበላሉ። ከሌሎች የአመራር ቡድኖች፦ የት/ቤት አስተዳደር ኮሚቴ/CSC/፣ የወላጅ መምህር ማኅበር/PTA/፣ የELA ወላጅ አማካሪ ኮሚቴ /ELA PAC) እና ሌሎችም ጋር ስለመገናኘት ከት/ቤትዎ ርዕሰ-መምህር ጋር ይነጋገሩ። ከዚህ መድረክ ያገኙትን መረጃ ያጋሩ ዘንድ ከእነዚህ ቡድኖች ጋር ለመሰብሰብ/ለመገናኘት ይጠይቁ። ከት/ቤትዎ ርዕሰ-መምህር ጋር ይገናኙ። ከት/ቤትዎ ሌሎች የወላጅ ተወካዮች ጋር ይገናኙ እና ከት/ቤትዎ ርዕሰ-መምህር ጋር እንደቡድን አንድ ላይ በመሆን ይገናኙ።

ይሳተፉ

የወላጅ መግቢያ (ፖርታል) መለያ ይፍጠሩ እና ይግቡ። የልጅዎ ቁጥር አንድ ደጋፊ ይሁኑ። ለወላጅ መግቢያ (ፖርታል) መለያ (አካውንት) ይመዝገቡ እና የሚከተሉትን ጨምሮ የልጅዎን ለውጥ/ዕድገት ለመከታተል የሚያስችሉ በርካታ ገጽታዎችን ያስሱ፦ ውጤቶች እና አሳይመንቶች ክትትል (አቴንዳንስ) እና ባሕሪ/ሥነ-ምግባር

የዲስትሪክት እና የስቴት ፈተናዎች የትምህርታዊ (አካዳሚክ) ግብዓቶች/አቅርቦቶች

ለመመዝገብ ወደሚከተለው ድር ጣቢያ ይሂዱ፦ https://myportal.dpsk12.org

የቅድመ መደበኛ ንባብና ጽሕፈት (ሊትረሲ)፥ በት/ቤቶች ውስጥ ለስኬቶች መሠረት" የሚል ግብዓትን/አቅርቦትን በመስመር ላይ (ኦንላይን) ይፈልጉ። ስለቅድመ መደበኛ ንባብና ጽሕፈት (ሊትረሲ) ተጨማሪ ለመረዳት ወደሚከተለው ድር ጣቢያ ይሂዱ፦ http://earlyliteracy.dpsk12.org

በማኅበረሰብዎ የኮሚቴ አባላትን ያነጋግሩ። የኮሚቴው አባላት ዝርዝር በbond.dpsk12.org ተለጥፎ ይገኛል። እባክዎ በማኅበረሰብዎ ውስጥ የኮሚቴ አባላትን ያግኙና ተቀዳሚ ምርጫዎችዎን ያካፍሏቸው።

የልጅዎን መምህር ወደ ቤትዎ ይጋብዙ። በአሁኑ ወቅት በወላጅ መምህር የቤት-ለ-ቤት ጉብኝት ፕሮግራም የሚሳተፉ

ከ100 ት/ቤቶች በላይ አሉ። በዚህ ፕሮግራም የሚሳተፉ መሆኑን ለማወቅ ወደ ልጅዎ መምህር ይሂዱ እና ልጅዎ ስኬታማ እንዲሆን/እንድትሆን ለማገዝ ከልጅዎ መምህር ጋር ጠንካራ አጋርነት ለመገንባት ከቤተሰብዎ ጋር እንዲገናኝ ይጋብዙት/ይጋብዟት። ለበለጠ መረጃ የሚከተሉትን ድርጣቢያዎች ይጎብኙ፦ http://homevisit.dpsk12.org

የትምህርታዊ (አካዳሚክ) ግብዓቶች/አቅርቦቶችን በመስመር ላይ (ኦንላይን) ያግኙ። የልጅዎን ትምህርት በተማሪዎች

ትምህርት እና ምዘናዎች ዙሪያ የወላጆች መመሪያ እንዲሁም በመስመር ላይ ከ http://standards.dpsk12.org ወይም ወደወላጅ መግቢያዎ (ፖርታልዎ) መለያ በመግባት እና የትምህርት አቅርቦቶች/ግብዓቶች የሚለውን ትር ላይ ጠቅ በማድረግ በሚገኙ ግብዓቶች/አቅርቦቶች መደገፍ ይችላሉ።

ቀጣይ የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ/ELA DAC ለመጭው የቀጣይ የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ ይመዝገቡ።

ለተጨማሪ ዝርዝር ከዚህ በታች ያለውን መረጃ ይመልከቱ፦

ሐሙስ፣ ዲሴምበር 8፣ 2016 በTemple Emanuel፣51 Grape St.፣ Denver፣ CO 80220 ሰዓት፦ 9:15 ኤ.ኤም. እስከ 11:15 ኤ.ኤም. ርዕስ፦ የኮሌጅ እና የሥራ ዝግጁነት – አዳዲስ የምረቃ መስፈርቶች በዚህ ድርጣቢያ በመስመር ላይ (ኦንላይን) ይመዝገቡ፦ http://face.dpsk12.org

Page 13: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

የወላጅ-ተማሪ መግቢያ (ፖርታል):- myportal.dpsk12.org ጥያቄ? የወላጅ/ተማሪ መግቢያን በ720-423-3163 ደውለው ያነጋግሩ።

የDPS የወላጅ/ተማሪ መግቢያ (ፖርታል) ምንድን ነው? መግቢያው (ፖርታሉ) ወላጆችን እና ተማሪዎችን የተማሪን እድገት/ለውጥ እንዲቆጣጠሩ ለማገዝ የተገነባ አስተማማኝ ድር ጣቢያ ነው። መግቢያው (ፖርታሉ) ግብ ለወላጆች እና ለተማሪዎች ትርጉም ያለው ውይይትን የሚያበረታታ ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ የሆነ፣ ለእይታ የሚማርክ የመስመር ላይ (ኦንላይን) መሳሪያ ነው። እንደወላጅ/አሳዳጊ ለእኔ ያለው ጠቀሜታ ምንድን ነው?

• ከልጆችዎ እና ከመምህሮቻቸው ጋር ግንኙነትን እና ትምህርታዊ (አካዳሚካዊ) አጋርነትን ያጠናክራል። • የተማሪ ዕድገትን/ለውጥን በመስመር ላይ (ኦንላይን) በማየት እና ወደ ት/ቤት የመሄጃ እና የስልክ ሰዓትን በመቀነስ ጊዜን ይቆጥባል እንዲሁም ድካምን ይቀንሳል።

• ለልጅዎ ደጋፊ ለመሆን ራስዎን ያበረታታሉ። • የተማሪን ውጤቶች፣ የቤት ሥራዎች፣ ክትትል (አቴንዳንስ)፣ ለወላጅ የቀረቡ ግብዓቶችን፣ እና ሌሎች ብዙ ነገሮችን ያያሉ!

የራስዎን መለያ (አካውንት) መክፈት

ወላጆች፦ መለያ (አካውንት) ለመፍጠር ትክክለኛ የሆነ የኢሜል አድራሻ ሊኖርዎት ይገባል። ኢሜል ከሌለዎ የነፃ የኢሜል አድራሻ ለመፍጠር www.gmail.comን፣ www.yahoo.comን ወይም ሌላ የኢሜይል አገልግሎት ሰጭን ይጎብኙ (አስፈላጊ ከሆነ የመግቢያው (የፖርታሉ) ቡድን ሊያግዝዎት ይችላል)። መለያን (አካውንትን) ለመፍጠር ከዚህ በታች ያሉትን መመሪያዎች ይከተሉ።

1) myportal.dpsk12.org ን ይጎብኙ። 2) “Getting Started” ላይ ጠቅ ያድርጉ። 3) በስተግራ በኩል የተሰጠውን ቅጽ በስምዎ፣ ኢሜል አድራሻዎ፣ ስልክ ቁጥር፣ በተማሪ ስም፣ የት/ቤት አይዲ /ID/ ቁጥር (የምሳ ቁጥር)፣ እናየተማሪ ባለ 8 አኃዝ የልደት ቀን ይሙሉ። “SUBMIT” የሚለውን ጠቅ ያድርጉ። 4) የእርስዎን መገልገያ ስም እና የይለፍ ቃል ይፍጠሩ። “SUBMIT” የሚለውን ጠቅ ያድርጉ። 5) ከDPS የመግቢያ (የፖርታል) ቡድን መለያዎን እንዲያነቁ (አክቲቬት እንዲያደርጉ) የሚያስችልዎ አገናኝን የያዘ ኢሜል ወዲያውኑ ይደርስዎታል። የኢሜል አድራሻዎን ለማረጋገጥ በኢሜሉ ውስጥ ያለውን አገናኝ ጠቅ ያድርጉ። 6) የመረጡትን የመገልገያ ስም እና የይለፍ ቃል የያዘ ማረጋገጫ ኢሜል በ30 ደቂቃ ውስጥ ይደርስዎታል። 7) myportal.dpsk12.orgን ይጎብኙ እና በመገልገያ ስምዎና በይለፍ ቃልዎ ወደ መለያዎ (አካውንት) ለመግባት “Parent Login” ላይ ጠቅ ያድርጉ። *በገቢ-ሳጥንዎ ውስጥ ይህን ኢሜል ካላገኙ የአይፈለጌ ዓቃፊን /spam folder/ ጠቅ ያድርጉ።

የኢንፋይናይት ካምፓስ /Infinite Campus/ ተገልጋዮች፦ በኢንፋይናይት ካምፓስ /Infinite Campus/ መለያ ስማችሁን እና የይለፍ ቃላችሁን በመጠቀም የኢሜል አድራሻዎን አረጋግጣችሁ የምስጢር ጥያቄዎችን ምረጡ። ተማሪዎች፦ ለመግባት myportal.dpsk12.org ን ይጎብኙ እና የተማሪ መታወቂያ ቁጥራችሁን እንደ መገልገያ ስም እና የልደት ቀናችሁን እንደ የይለፍ ቃል ተጠቀሙ። Email [email protected] or call 720-423-3163

Page 14: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

Denver Public Schools Medicaid Department

ቤተሰቦች ነፃ ወይም ወጪ ቆጣቢ የጤና ኢንሹራንስ እንዲኖራቸው እናግዛለን፦

Medicaid ለሕፃናት እና ለቤተሰቦች Medicaid ጥገኛ ሕፃናት ለሌሉዋቸው አዋቂ ሰዎች Child Health Plan Plus (CHP+)

በማናቸውም የዓመቱ ጊዜ ላይ ማመልከት ይችላሉ! በተጨማሪ ደግመው እንዲመዘገቡ እና የእርስዎን የመድን ጥቅማጥቅሞች እንዲጠቀሙ

እናግዛለን!

ይደውሉ ወደ፦ 720.423.3661

ኢሜል፦ [email protected]

ጤ ና ማ ሕ ፃ ና ት የ ተ ሻ ሉ ተ ማ ሪ ዎ ች ና ቸ ው !

Page 15: የዋና ተቆጣጣሪ ወላጆች መድረክface.dpsk12.org/wp-content/uploads/2016/08/Oct-26...የዴንቨር የሕዝብ ት/ቤቶች የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች

የ2016-2017 የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች የውይይት መድረክ እና ELA DAC

የዋና ተቆጣጣሪ-ወላጆች መድረክ እና ELA DAC ELA ይጀምራል—ELA ፕሮግራም

አገልግሎቶች

የቤተሰብ አመራር ተቋም

ኖቬምበር 3፣ 2016 በPPA ዝግጅት ማእከል

የቤተሰብ አመራር ተቋም

ኤፕሪል 13፣ 2017 በPPA ዝግጅት ማእከል የቤተሰብ አመራር ተቋም

ኖቬምበር እ ሰ ማ ረ ሐ አ ቅ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30

ጃንዋሪ እ ሰ ማ ረ ሐ አ ቅ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31

ማርች እ ሰ ማ ረ ሐ አ ቅ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31

ሴፕቴምበር እ ሰ ማ ረ ሐ አ ቅ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30

ኦክቶበር እ ሰ ማ ረ ሐ አ ቅ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31

ዲሴምበር እ ሰ ማ ረ ሐ አ ቅ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31

ፌብሯሪ እ ሰ ማ ረ ሐ አ ቅ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28

ኤፕሪል እ ሰ ማ ረ ሐ አ ቅ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 ሜይ

እ ሰ ማ ረ ሐ አ ቅ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31

ሴፕቴምበር 27፣ 2016 ናሽናል ዌስተርን ኮምሌክስ ELA ይጀምራል ምርጥ ምርጥ ት/ቤቶች በየአጎራባቹ እና ቦንድ/ሚል መግለጫ

ኦክቶበር 26፣ 2016 ክራውን /Crowne/ ፕላዛ ሆቴል የስኬት መሠረት፦ የቅድመ ማንበብና መጻፍ (ሊትረሲ) እና የቦንድ/ሚል መግለጫ

ዴሴምበር 8፣ 2016 ቴምፕል ኢማኑኤል /Temple Emanuel/ ለኮሌጅ እና ለሥራ ዝግጁ (ምረቃ)

ፌብሯሪ 9፣ 2017 በPPA ዝግጅት ማእከል ምልዑ ልጅ፣ የጤናማነት አጀንዳ

ሜይ 2፣ 2017 በPPA ዝግጅት ማእከል የዕድል ክፍተቶችን መዝጋት

ሴፕቴምበር 6፣ 2016 | PPA ዝግጅት ማእከል | ELA ይጀምራል ሴፕቴምበር 7፣ 2016 | ፓርክ ሂል ጎልፍ ክለብ | ELA ይጀምራል

ጃንዋሪ 19፣ 2017 በPPA ዝግጅት ማእከል የቤተሰብ አመራር ተቋም

ማርች 9፣ 2017 በPPA ዝግጅት ማእከል

የቤተሰብ አመራር ተቋም