wisdom at the source of the blue nilebdu.edu.et/febs/sites/bdu.edu.et.febs/files/college of science...

30
Wisdom at the source of the Blue Nile በባሕር ዲር ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ኮላጅ 2006 በጀት ዒመት የሥራ ዕቅዴ ባህር ዲር ዩኒቨርሲቲ ሕዲር 2006 .

Upload: others

Post on 12-Mar-2020

37 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

Wisdom at the source of the Blue Nile

በባሕር ዲር ዩኒቨርሲቲ

የሳይንስ ኮላጅ የ2006 በጀት ዒመት የሥራ ዕቅዴ

ባህር ዲር ዩኒቨርሲቲ

ሕዲር 2006 ዒ.ም

1

ማውጫ

ማውጫ ....................................................................................................................................... 1

I. መግቢያ ........................................................................................................................ 2

II. በ2006 በጀት ዒመት የትኩረት አቅጣጫዎች ............................................................. 4

1. ከአመሇካከት አንጻር፣ ................................................................................................... 4

2. ከክህልት አንጻር፣ ........................................................................................................ 6

3. ከአዯረጃጀት አንጻር ....................................................................................................... 8

4. ከአሰራር አንጻር ............................................................................................................ 9

5. ከኮርስ አስተዲዯር አንጻር ........................................................................................... 10

6. ከስርዒተ ትምህርት አንጻር ........................................................................................ 11

7. ከምርምርና ማህበረሰብ አገሌግልት አንጻር ............................................................... 12

8. ከመሌካም አስተዲዯር አንጻር ..................................................................................... 13

III. የክትትሌና ግምገማ ስሌቶች ...................................................................................... 13

IV. ሉያጋጥሙ የሚችለ ችግሮች .................................................................................... 14

V. የኮላጁ ራዕይ፣ ተሌዕኮ እና ዕሴቶች ......................................................................... 14

1. ተሌዕኮ ........................................................................................................................ 14

2. ራዕይ........................................................................................................................... 14

3. እሴቶች ....................................................................................................................... 15

VI. የ2006 ዕቅዴ ዝርዝር ተግባራት ............................................................................... 16

2

I. መግቢያ

የአሁኑ ሳይንስ ኮላጅ መምህራንን በዱፕልማና ቀጥልም በዱግሪ ዯረጃ እያሰሇጠነ

ሲያስመርቅ ከነበረውና በኋሊም የትምህርት ፊኩሌቲ ተብል ከተዯራጀው ከዴሮው ፔዲጎጅ

አካዲሚ የተወሇዯ ኮላጅ ነው፡፡ በዩኒቨርሲቲው በተካሄዯው ሥራን መሌሶ የማዯራጀት ጥናት

ወቅት የቀዴሞው የትምህርት ፊኩሌቲ ወዯ ተሇያዩ የሥራ ክፌልች ሲከፊፇሌ በአገር አቀፌ

ዯረጃ ሇሳይንስና ቴክኖልጂ የትምህርት ዘርፍች የተሰጠውን ትኩረት ግንዛቤ ውስጥ

በማስገባት የተፇጥሮ ሳይንስ ከ2001 ጀምሮ በኮላጅ ዯረጃ እንዱዯራጅ ተዯርጓሌ፡፡

ሳይንስ ኮላጅ በአሁኑ ጊዜ 231 መምህራንና የቴክኒክ ዴጋፌ ሰጭ ሰራተኞች አለት፡፡

ከእነዚህ ውስጥ 134 መምህራንና 25 የቴክኒክ ዴጋፌ ሰጭ ሰራተኞች በሥራ ሊይ ያለ

ናቸው፡፡ በስራ ሊይ ካለ መምህራን መካከሌ 38 (28%) የድክትሬት ዱግሪ ፣ 87 (65%)

የማስትሬት ዱግሪና፣ 9 (7%) የመጀመሪያ ዱግሪ ያሊቸው ናቸው፡፡ ከቴክኒክ ዴጋፌ ሰጭ

ሰራተኞች መካከሌም 22ቱ (88%) የመጀመሪያ ዱግሪና ላልች 3 (12%) ዱፕልማ

(10+4) ያሊቸው ናቸው፡፡

ቀሪዎቹ 72 የሚሆኑት ዯግሞ በትምህርት ሊይ ያለ ሲሆን 4ቱ (6%) ሇዴህረ ድክትሬት

56ቱ(78%) ሇድክትሬት ዱግሪ እና 12ቱ (17%) ዯግሞ ሇማስትሬት ዱግሪ የሚያበቃቸውን

ትምህርት በመከታተሌ ሊይ ይገኛለ፡፡ አዱስ ዕዴሌ አግኝተው የሚማሩትን ሳይጨምር

በትምህርት ሊይ ያለት ትምህርታቸውን አጠናቀው ሲመሇሱ የድክትሬት ዱግሪ ያሊቸው

መምህራን ብዛት ወዯ 48% ያዴጋሌ ተብል ይጠበቃሌ፡፡

ይህ አሃዝ በስትራቴጂክ ዕቅዲችን የተቀመጠውን የድክትሬት፣ የማስትሬትና የመጀመሪያ

ዱግሪ ያሊቸው መምህራን ስብጥር ግብ ቀዴመን ማሳካት የምንችሌ መሆኑን ከማሳየቱም

በተጨማሪ የትምህርት ጥራትን ሇማረጋገጥና ዩኒቨርሲቲውን የምርምር ዩኒቨርሲቲ

ሇማዴረግ ያሇንን ራዕይ ሇማሳካት ከፌተኛ አቅም የሚፇጥርሌን ይሆናሌ፡፡

ከስሌጠና መስኮች አንጻር ኮላጁ በ7 የቅዴመ ምረቃ (ባዮልጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ኢንደስትሪያሌ

ኬሚስትሪ፣ ኧርዝ ሳይንስ፣ ሑሳብ፣ ፉዚክስና ስታቲስቲክስ)፣ በ5 የሁሇተኛ ዱግሪ

(በባዮልጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ሑሳብ፣ ፉዚክስና ማቴሪያሌ ሳይንስ የተሇያዩ ስፔሺያሊዜሽኖች) እና

በአንዴ የሶስተኛ ዱግሪ (ድክትሬት ዱግሪ በስፔስ ፉዚክስ መስክ) መርሏ ግብሮች

በማሰሌጠን ሊይ ይገኛሌ፡፡

ኮላጁ የትምህርት ተዯራሽነትን ከማረጋገጥ አኳያ በቅዴመ ምረቃ በመዯበኛ፣ በክረምት፣

በተከታታይና በርቀት ትምህርት ፕሮግራሞች 4590 ተማሪዎችን ተቀብል በማሰሌጠን ሊይ

ይገኛሌ፡፡ ከዚህ አኳያ በቅዴመ ምረቃ መዯበኛ ፕሮግራም 1549 (ከእነዚህ ውስጥ 40%

ሴት ተማሪዎች)፣ በክረምት 1672 (19% ሴት ተማሪዎች)፣ በተከታታይ ትምህርት 32

3

((ከእነዚህ ውስጥ 28% ሴት ተማሪዎች) እና በርቀት 1352 ((ከእነዚህ ውስጥ 17% ሴት

ተማሪዎች) ተማሪዎችን በማስተማር ሊይ ነው፡፡ በማስተርስ ዱግሪ ፕሮግራም ዯግሞ

በመዯበኛ 80 ((ከእነዚህ ውስጥ 17.5% ሴት ተማሪዎች) እና በክረምት 704 ((ከእነዚህ

ውስጥ 17.5% ሴት ተማሪዎች) በዴምሩ 784 ተማሪዎችን እንዱሁም በPhD ዯረጃ 6

ተማሪዎችን በማሰሌጠን ሊይ ነው፡፡ ኮላጁ በቅዴመና ዴህረ ምረቃ በጠቅሊሊው 5380

ተማሪዎች አለት፡፡

የቅዴመ ምረቃ ተማሪዎች (ሕዲር 2006 ዒ.ም)

ፕሮግራም ወንዴ ሴት ዴምር

መዯበኛ 927 622 1549

ክረምት 1351 321 1672

የማታ 23 9 32

ርቀት 1116 221 1352

ዴምር 3417 1173 4590

የባሕር ዲር ዩኒቨርሲቲ ሀገራችን የነዯፇችውን የዕዴገትና ትራንስፍርሜሽን እቅዴ እውን

ሇማዴረግ በከፌተኛ ዯረጃ የሰሇጠነ የሰው ኃይሌ በማፌራት፣ ሀገራዊ ጠቀሜታ ያሊቸውን

ጥናቶችና ምርምሮች በማካሄዴ፣ ችግር ፇች የሆነ የቴክኖልጂ ሽግግር በማዴረግ

የማኅበረሰብ አገሌግልት በመስጠት፤ የሀገራችንን ኢኮኖሚያዊ፣ ፖሇቲካዊና ማኅበራዊ

ሌማት ሇማፊጠን የበኩለን ጥረት እያዯረገ የሚገኝ የመንግሥት ከፌተኛ ትምህርት ተቋም

ነው፡፡ ከተቋሙ አካሌ አንደ የሆነው የሳይንስ ኮላጅ ከዩኒቨርሲቲው የተሰጠውን ተሌዕኮ

ሇመፇፀምና ራዕዩን ሇማሳካት ከዩኒቨርሲቲያችን የረጅም ጊዜ ዕቅዴ ጋር የተጣጣመ ዕቅዴ

በማውጣት ወሳኝ እርምጃዎችን በመውሰዴ ሊይ ይገኛሌ፡፡ የትምህርት ተዯራሽነትን፣

ጥራትና አግባብነትን ሇማረጋገጥና ሇአካባቢው ማህበረሰብ ፊይዲ ያሇው የማህበረሰብ

አገሌግልት መስጠት የሚያስችሌ የአጭርና የረዥም ጊዜ ዕቅዴ በማውጣት ሥራዎችን

ሲያከናውን ቆይቷሌ፡፡

ኮላጁ በ2005 በጀት ዒመት በርካታ ተግባራትን አቅድ ያከናወነና ሇውጥ ያስመዘገበ ሲሆን

በ2006 በጀት ዒመትም ትኩረት ሉዯረግባቸው የሚገቡ ጉዲዮችን በመሇየት ሇማቀዴ

ተሞክሯሌ፡፡ በ2005 በጀት ዒመት ኮላጁ ከእቅዴ አኳያ የነበረው አፇጻጸም እንዯ አጠቃሊይ

ሲታይ አበረታች ዯረጃ ሊይ የሚገኝ ቢሆንም ካሇው አቅም አንጻር አሁንም የበሇጠ መስራት

እንዯሚቻሌ አመሊካች ጉዲዮች አለ፡፡ በያዝነው ዒመት የተሻሇ ውጤት ሇማስመዝገብ

በተዯራጀ አግባብ የበሇጠ ጥረት ማዴረግ ይጠበቅብናሌ፡፡ ትኩረት የሚዯረግባቸው ዋና ዋና

4

ነጥቦችም ሰሊማዊ የመማር ማስተማር ሂዯት ማረጋገጥ፣ አግባብነትና ጥራት ያሇው

ትምህርት በቅዴመና ዴህረ ምረቃ ፕሮግራሞች መስጠት፡ ችግር ፇቺ ምርምር ማካሄዴ፣

የማኅበረሰብ አገሌግልት መስጠት እንዱሁም ሇአገራችን ዕዴገት የሚጠቅሙ የምርምርና

የማኅበረሰብ አገሌግልት የሌቀት ማዕከሊትና የምርምር ቡዴኖችን ማቋቋምና ወዯ ስራ

ማስገባት ይሆናለ፡፡

II. በ2006 በጀት ዒመት የትኩረት አቅጣጫዎች

1. ከአመሇካከት አንጻር፣

ከዚህ ዕቅዴ አንፃር አመሇካከት ስንሌ ቅንነት፣ ራስን መመሌከት፣ ክፌተቶች በታዩና

ይታያለ በተባለ ቁጥር እጅን አጣጥፍ ችግሩን ወዯ ላልች አካሊት ከመግፊት ይሌቅ በእኔ

አቅም ምን ሌሰራ እችሊሇሁ? ሇመጭው ትውሌዴስ ምን ትቼ እሄዲሇሁ? ብል ራስን

መጠየቅን፣ ይቻሊሌ ብል ማመን፣ ትኩረትን፣ ሏቀኝነትንና ፅናትን ያቀፇ ሆኖ

ከዩኒቨርሲቲያችን ተጨባጭ ሁኔታ ሥራን የኔ ነው ብል ዩኒቨርሲቲውን በባሇቤትነት ስሜት

ማገሌገሌንና ሇዩኒቨርሲቲው ያሇንን የባሇቤትነት ስሜት የተሰጠንን ተግባር በቅንነትና

በታታሪነት በመፇጸም በተግባር ማሳየትን ያቀፇ ነው፡፡ በአጠቃሊይ ሥራን በእቅዴ

የመምራትንና ከእቅደ አኳያ የተቀመጡ ግቦችና ዑሊማዎች በተቀመጠሊቸው የአፇጻጸም

ዯረጃ መሠረት እንዱሳኩ አስፇሊጊውን ተግባር ማከናወንና ወቅታዊ ክትትሌና ግምገማ

ማዴረግን ይመሇከታሌ፡፡

ከአመሇካከት አኳያ የዩኒቨርሲቲው አመራር፣ መምህራን፣ ሠራተኞችና ተማሪዎች በ2005

በጀት ዒመት የዩኒቨርሲቲውን ራዕይ ሇማሳካትም ሆነ የዕሇት ተዕሇት ክንውኖችን ውጤታማ

በሆነ መሌኩ ሇማሳካት በተቻሇ መጠን ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋሌ፡፡

የዩኒቨርሲቲውና የኮላጁ ዋና ዯንበኛና ባሇዴርሻ የሆኑት ተማሪዎች ሇዩኒቨርሲቲው ራዕይና

ተሌዕኮ መሳካት ወሳኝ ሚና ይጫወታለ፡፡ ይህን ወሳኝ የሆነ ሚናቸውን ገንቢ በሆነ ሁኔታ

እንዱጫወቱ ካስፇሇገ በዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማርና ላልች ማኅበራዊ ጉዲዮች ሊይ

በሚሰሩ ስራዎችና በውሳኔዎች ሊይ ተሳታፉ ሉሆኑና ትክክሇኛ የሆነ አመሇካከት ሉኖራቸው

ይገባሌ፡፡ በመሆኑም ኮላጁ በ2005 በጀት ዒመት በወሳኝነት ካከናወናቸው ተግባራት መካከሌ

ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ወቅት ሉይዙት ስሇሚገባ ሥነምግባርና ስሇመማር

ማስተማር ሂዯት ግንዛቤ መፌጠርና ተማሪዎችን በተዯራጀ አግባብ በመዯበኛነት ማወያየት

ይገኝበታሌ፡፡ ተማሪዎች ወዯ ዩኒቨርሲቲ የመጡበት ዋና ዒሊማ ተገቢውን ዕውቀትና ክህልት

በመጨበጥ በመሌካም ስነምግባር የታነጹ አምራች ዜጎች ሇመሆን መሆኑን እንዱገነዘቡ

5

ሇማዴረግ ተሞክሯሌ፡፡ ይህም በመሆኑ በ2005 ዒ.ም ከመቼውም ጊዜ በተሻሇ ሁኔታ

ሰሊማዊ የመማር ማስተማር ሂዯት ታይቷሌ፡፡ ተማሪዎች ጥያቄያቸውን በሰሊማዊ ሁኔታ

የማቅረብ መሌካም ጅማሮ አሇ፡፡ ይህን ይበሌጥ ሇማጠናከር በያዝነው ዒመትም ተከታታይ

የማወያየትና ከሕግ ውጭ የመንቀሳቀስ ፌሊፍት ያሇቸው ካለም የእርምት እርምጃ

የመውሰዴ ሥራ መሰራት ይኖርበታሌ፡፡

ባሇፇው በጀት ዒመት ሇነባርና አንዯኛ ዒመት ተማሪዎች ስሇሞጁሊር የትምህርት አሰጣጥ፣

ተግባር ተኮር ትምህርትና ተከተታይ ምዘና እንዱሁም ስሇ Peer-Led Learning

የዩኒቨርሲቲውን Bylaw መሰረት በማዴረግ ስሌጠና በመስጠታችን በተማሪዎች ዘንዴ

የነበረውን ግራ መጋባት ሇመቀነስ የተቻሇ ሲሆን በዚህ ዒመትም በተሇይ ሇመጀመሪያ

ዒመት ተማሪዎች ተመሳሳይ ስሌጠና ሇመስጠት ታቅዶሌ፡፡

ካሇፇው ዒመት መሌካም ተሞክሮ በመነሳት የትምሕርት ግብዏቶች አቅርቦት፣ የኮርስ

አሸፊፇን፣ የተግባራዊ ትምህርት አሰጣጥ፣ የተከታታይ ምዘና፣ የምዘናዎች ግብረ መሌስ

አሰጣጥና የPeer-Led Learning አፇጻጸም ሊይ ከየትምሕርት ፕሮግራሙ ካለ የሴክሽን

የተማሪ ተወካዮች ጋር መዯበኛ ውይይት ይዯረጋሌ፡፡ የመጽሏፌት ተማሪ ጥመርታን

ቢያንስ አንዴ መጽሏፌ ሇአስር ተማሪዎች ከማዴረስ አንጻር መጽሏፌትን ፍቶ ኮፒ

በማዴረግ አበረታች ውጤት የተገኘ ቢሆንም መጽሏፌትን መግዛት ግን የተሻሇ አማራጭ

በመሆኑ በ2006 ትኩረት የሚዯረግበት ስራ ይሆናሌ፡፡

የጥናትና ምርምር ዯረጃን ከማሳዯግ አንፃር ተመራቂ ተማሪዎች ቀዯም ሲሌ የተሰሩ የጥናት

ወረቀቶችን በቀጥታ እንዲይገሇብጡ ሇመከሊከሌ ሇ2ኛ ዒመት የዴህረ ምረቃ ተማሪዎች

ስሇፕሊጂያሪዝም የግማሽ ቀን ስሌጠና ተሰጥቷሌ፡፡ ፕሊጂያሪዝምን ሇመከሊከሌ ከግንዛቤ

ፇጠራው ጎን ሇጎን የተማሪዎችን የመመረቂያ ጽሁፍች ወዯ ኮላጁ ዴረ ገጽ የመጫንና

አግባብነት ያሊቸውን የፕሊጂያሪዝም መከሊከያ ሶፌትዌሮች መጠቀም እንዯ ዕቅዴ ተይዞ

ያሌተከናወነ በመሆኑ በ2006 ዕቅዲችን ውስጥ ተካቶ መከናወን ይኖርበታሌ፡፡

በመምህራን በኩሌም በ2005 ዒ.ም ቤተ ሙከራዎችን ሇማዯራጀትና ግብዒቶችን ሇማሟሊት

የተዯረጉ ጥረቶች፣ ሞጁሊር የትምህርት አሰጣጥንና፣ ተከታታይ ምዘናን ተግባራዊ

ሇማዴረግ የተዯረጉ ጥረቶች፣ ኮላጃችን አቅድ ያስተናገዯውን የመጀመሪያውን ዒመታዊ

የሳይንስ ኮንፇረንስ በውጤታማነት ሇማስተናገዴ የተዯረገው ርብርብና ሇአንዴ ውጤት በጋራ

የመስራት መንፇስና የታየው ውጤት፣ በመምህራን በኩሌ ምርምሮችን ሇመስራትና

የማኅበሰብ አገሌግልት ሇመስጠት የታዩ ተነሳሽነቶችና ጥረቶች፣ በኮላጅና በትምህርት ክፌሌ

ዯረጃ ዒመታዊና ወርሀዊ እቅዴ በማዘጋጀት ሥራን ሇመፇጸም የተዯረገው ጥረት በበጎ ጎን

የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

6

ይሁን እንጂ ግብረ መሌስ በመስጠትና Peer Led Learning ተግባራዊ በማዴረግ በኩሌ

አሁንም ያሌተፇታ ችግር አሇ፡፡ በቤተሙከራዎች የሚገኙና ሇሚገዙ መሳሪያዎችና

ኬሚካልች ትክክሇኛ ስፔሲፉኬሽን በማዘጋጀትና ቅዴሚያ ሉሰጣቸው የሚገባ ግዥዎችን

በመሇየትና በመከታተሌ እንዱሁም ያለንን ቤተ ሙከራዎች በባሇቤትነት ስሜት

በመጠቀምና በመጠበቅ ረገዴ፣ ባሇው አቅርቦትና በእኔ አቅም ምን ሌሰራ እችሊሇሁ ከማሇት

ይሌቅ ችግሮችን ሩን ወዯ ላልች አካሊት መግፊት ሇመጭው ትውሌዴስ ምን ትቼ

እሄዲሇሁ? ብል ራስን መጠየቅ ሊይ አሁንም ግሌጽ የሆነ ችግር አሇ፡፡ ተግባራትን

ባሌታቀዯና በተሇመዯው አካሄዴ ሇመፇጸም የመፇሇግ አዝማሚያ አሁንም ያሌተሻገርነው

ችግር ነው፡፡ ስሇሆነም

የባሇቤትነት ስሜትን ሇማጎሌበት

በዩኒቨርሲቲው ተሌዕኮና ራዕይ ሊይ መግባባት መዴረስና የኮላጁን ርዕይና ተሌዕኮ

በጋራ መወሰን፣

በስትራቴጂክና ዒመታዊ ዕቅድች ዝግጅት ሊይ መምህራንና ሰራተኞች ቀጥተኛ

ተሳትፍ እንዱያዯርጉ ማዴረግ ያስፇሌጋሌ፡፡

በየዯረጃው ሊለ የሥራ ኃሊፉዎችና መምህራን ተግባርና ኃሊፉነታቸውን በግሌጽ

ማስቀመጥ፣

ከመምህራን ጋር እንዯአግባቡ በተናጠሌም ቢሆን ውይይት ማዴረግ፣

አዱስ ሇሚቀጠሩ መምህራንና ሰራተኞች የኢንዲክሽን ስሌጠና መስጠት፣

ግሌጽ ውይይትና ግምገማ ማዴረግ፣

ወጥ የሆነ የአሰራር ማንዋሌ በማዘጋጀት መተግበር፣

የስራ ዝርዝር በመስጠት የእያንዲንደን ሠራተኛ አፇፃፀም በሚገባ ሇመመዘን

እንዱቻሌ የውጤት ተኮር አሠራርን ተግባራዊ ማዴረግ ተገቢ ነው፡፡

2. ከክህልት አንጻር፣

ክህልት በዋናነት ሰዎች ስሇሚሰሩት ሥራ ያሊቸውን አቅምና ብቃት፣ ተግባሮቻቸውን

በተጨባጭ የማቀዴ፣ የማዯራጀት፣ የመምራት፣ የመከታተሌና የመገምገም፣ እንዱሁም

ከግምገማው ከሚገኘው ግብረ-መሌስ በመነሳት ተገቢውን የማሻሻያ ርምጃ የመውሰዴንና

በአጠቃሊይ የሚያከናውኗቸው ተግባራት የዩኒቨርሲቲውን ተሌዕኮና ራዕይ ከማሳካት አኳያ

ያሇውን ፊይዲ ጠንቅቆ የመረዲት ጉዲይን ይመሇከታሌ፡፡ ዘመኑ የወሇዲቸውን የአሠራር

ስሌቶች ተጠቅሞ ሥራን ውጤትና የተሻሇ ሇውጥ በሚያስገኝ ሁኔታ በማቀዴና በመምራት

በኩሌ እንዱሁም ሇዯንበኛ ተገቢውን ትኩረት በመስጠት በሰሇጠነ አኳኋን ማስናገዴ ሊይ

7

ጅማሮው ዯህና ቢሆንም አሁንም ሰፉ ችግር እንዲሇ ከ2005 በጀት ዒመት እቅዴ አፇጻጸም

ግምገማችን መረዲት ይቻሊሌ፡፡ በመሆኑም በዚህ የበጀት ዒመት በመምህራንና ዴጋፌ ሰጭ

ሰራተኞች ሉሰሩ ስሇታሰቡ የክህልት ማዲበሪያ ተግባራት በአጭሩ ቀርቧሌ፡፡

ሁለም የኮላጁ የአስተዲዯር ዴጋፌ ሰጭ ሠራተኞች በ2006 በጀት ዒመት ቢያንስ አንዴ ጊዜ

የዯንበኞች አገሌግልት አሰጣጥ ስርዒትና እነሱ የተመዯቡበት ኃሊፉነት የሚያስፇሌገውን

ሙያ እንዱያካብቱ ያሇመ ስሌጠና ሇመስጠት እቅዴ ተይዟሌ፡፡ የስሌጠናው ዋነኛ ትኩረት

ፇጻሚዎች በሚሰሩበት የሙያ መስክ ክህልታቸውን ሇመጨመርና የዯንበኛ አያያዝ ሊይ

መሠረታዊ ሇውጥ ሇማምጣት ነው፡፡

በተሇይ የቴክኒክ ዴጋፌ ሰጭ ሰራተኞችን በተመሇከተ የዯንበኞች አገሌግልት አሰጣጥ

ስርዒትና እነሱ የተመዯቡበት ኃሊፉነት የሚያስፇሌገውን ሙያ እንዱያካብቱ ከሚሰራው ስራ

በተጨማሪ ስሇ ቤተሙከራ ክፌልችና መሣሪያዎች አያያዝ፣ አሰራርና ዯህንነት አጠባበቅ

ስሌጠና ይሰጣሌ፡፡

ባሇፇው ዒመት የኮላጃችን መምህራን ስሇምርምር አሰራር የክህልት ማዲበሪያ ስሌጠና

እንዱያገኙ በታቀዯው መሰረት በአቅም ግንባታ ማዕከሌ አስተባባሪነት በኮላጃችን

የስታቲስቲክስ ትምህርት ፕሮግራም መምህራን ምርምር ሇሚሰሩ የኮላጃችንና የላልች

ኮላጆች መምህራን በመሰረታዊ የስታቲስቲካዊ መረጃ ትንተና ዘዳዎችና ሇዚሁ ሥራ

የሚረደ ስታቲስቲካዊ ሶፌትዌሮች ሊይ የክህልት ስሌጠና ተሰጥቷሌ፡፡ ከሰሌጣኝ መምህራን

በተገኘው ግብረ መሰረት ስሌጠናው ስሇምርምር ተጨማሪ አቅም የሚፇጥር ነው፡፡

በመሆኑም በያዝነው ዒመትም ስሌጠናውን ያሊገኙ መምህራን እንዱሰሇጥኑ የሚዯረግ

ይሆናሌ፡፡ የተማሪዎችን መጉሊሊት ሇመቀነስ የዩኒቨርሲቲውን ላጅስላሽን መሰረት በማዴረግ

ተማሪዎችን ስሇማማከርና ስሇመርዲት እንዱሁም ስሇተማሪ ማኅዯር አያያዝ ከተማሪ

አካዲሚክ አማካሪዎችና የዯንበኞች ኬዝ ቲም ሰራተኞች ጋር ውይይት ይዯረጋሌ፡፡

ከተማሪዎች ጋር በሚዯረጉ ውይይቶች ሇመረዲት እንዯተቻሇው አንዲንዴ መምህራን

የሚያስተምሩትን ትምህርት ሇተማሪዎች አመቺ በሆነ ሁኔታ ማቅረብ ሊይ ክፌተቶች

እንዲለ ሇመገንዘብ ተችሎሌ፡፡ አንዲንዴ መምህራንም በዚህ ሃሳብ ይስማማለ፡፡ በመሆኑም

መምህራን ያወቁትን ሇላልች የማሳወቅ ችልታን ሇማዲበር ያሇመ ስሌጠና ሉያገኙ ይገባሌ፡፡

ከዚህ አኳያ ስሌጠናው የሚያስሌጋቸው የኮላጁ መምህራን የHDP ስሌጠና እንዱያገኙ

ይዯረጋሌ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ

ላሊው የመምህራንን ክህልት ሇማዲበር የሚሠራ ስራ የመምህራኑን የማስተማር አቅም

መገንባት ሊይ ያተኮረ ነው፡፡ የዚህ ስራ ትኩረት መምህራኑ የሚያስተምሩት የትምህርት

8

መስክ በየጊዜው የሚኖረውን የዕውቀት ዕዴገት እየተከታተለ ዕውቀት እንዱያገኙ ማስቻሌ

ነው፡፡ ይህ የሚተገበረው ግሌፅ የሆነ ፕሮግራም የወጣሇት ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ

ፕሮግራም በመተግበር ነው፡፡ ስሇሆነም በሁለም ፕሮግራሞች ክፌተቶችን በመሇየት ተገቢ

የሆነ የሙያ ማሻሻያ (Subject Matter Knowledge) ፕሮግራም መዘርጋት የዕቅዲችን

አንደ ትኩረት ነው፡፡ በዚህ ረገዴ መምህራን አሁን ያሇውን የኮርስ ቡዴን አዯረጃጀት

በመጠቀም እርስ በርስ መማማር እንዱችለ መዯበኛ የውይይት ጊዜ እንዱኖራቸው

ይዯረጋሌ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ፣

በባዮልጂ ትምህርት ፕሮግራም

በ GIS application /ሇ1ዏ መምህራን/

በ Molecular techniques /ሇ 5 መምህራን/

በ Statistical package ስሌጠና (SPSS, SAS) ሇ1ዏ መምህራን ስሌጠና ይሰጣሌ

በስታቲስቲክስ ትምህርት ፕሮግራም

በ Statistical package (Advanced SPSS, STATA, R እና SAS) ስሌጠና ሇ9

መምህራን ስሌጠና ይሰጣሌ

በፉዚክስ ትምህርት ፕሮግራም

በ Research Methodology ሇ10 መምህራን

C++, Latex, Matlab ሇ7 መምህራን ስሌጠና ይሰጣሌ

3. ከአዯረጃጀት አንጻር

የሳይንስ ኮላጅ በዩኒቨርሲቲ ዯረጃ ተግባራዊ እየተዯረገ ያሇው ተቋማዊ ሇውጥ የፇጠረውን

አዯረጃጀትና ሥራን በራስ የመምራት ውክሌና በጠበቀ መሌኩ የትምህርት ጥራትን

ከማረጋገጥና መሌካም አስተዲዯርን ከማስፇን አኳያ በርካታ ተግባራት አቅድ በመንቀሳቀስ

ሊይ ይገኛሌ፡፡

ከአዯረጃጀት አንጻር ኮላጁ ከያዛቸው መሰረታዊ ዕቅድች መካከሌ የተጀመረውን የኮላጁን

አዯረጃጀት ማጠናቀቅና ወዯ ስራ ማስገባት አንደ ሲሆን ከዚሁ ጋር በተያያዘ የኮላጁን

ኮምፕላክስ ሇማሰራት የፕሊን ዝግጅትና የቦታ መረጣ በዚህ ዒመት ሇማጠናቀቅ ታቅዶሌ፡፡

ከዚህም በተጨማሪ የኢንደስትሪያሌ ኬሚስትሪ ዘርፌን ከኬሚስትሪ በመሇየት በተሻሇ

አዯረጃጀት ራሱን የማስቻሌና የማጠናከር ስራ ይሰራሌ፡፡ ከዚህ አኳያ ባሇፇው ዒመት

9

የተጀመረው የኢንደስትሪያሌ ኬሚስትሪ መሰረታዊ የስርዒተ ትምህርት ክሇሳ በዚህ ዒመት

ይጠናቀቃሌ፡፡

የቤተ ሙከራዎችን አዯረጃጀት በማጥናት እያንዲንደ ቤተ ሙከራ ባሇቤት ፕሮፋሰር

እንዱኖረው ማዴረግና ሇቤተሙከራዎችም የአሰራር መመሪያ እንዱሁም ማንዋልች

ማዘጋጀት ትኩረት ይሰጠዋሌ፡፡ ባሇፇው ያመት ታቅድ ሳይከናወን የቀረው ቤተ

ሙከራዎችን በካይዘን ማዯራጀትም በዚህ ዒመት የመጀመሪያ አጋማሽ ይከናወናሌ፡፡

ባሇፇው የተጀመረውን ተማሪዎችን በአቻ ሇአቻ ትምህርት (Peer Learning) እንዯገና

በማዯራጀትና በመከታተሌ የተሸሇ ሥራ ሇመሥራት በአግባቡ አቅድ መንቀሳቀስን

ይጠይቃሌ፡፡ ከዚህ አኳያ በኮላጁ የትምህርት ክፌሌና የክፌሌ ኃሊፉ መምህራን እንዱሁም

የክፌሌ ተወካይ ተማሪዎች ስሇአቻ ሇአቻ ትምህርት ጽንሰ ሃሳብና የኒቨርሲቲው ስሊዘጋጀው

መመሪያ ስሌጠና እንዱያገኙ ኮላጁ የክትትሌና የቁጥጥር ስራዎችን ተገቢ የሆነ ስርዒት

ዘርግቶ ይሰራሌ፡፡

4. ከአሰራር አንጻር

ከአሰራር አንጻር የኮላጁ ኮርስ ቼሮች የሚመሯቸውን ኮርሶች ከማስተዲዯር አኳያ (ሞጁሊር

የትምህርት አሰጣጥ፣ ተግባር ተኮር ትምህርት አሰጣጥ፣ ተከተታይ ምዘናና ግብረ መሌስን

ተግባራዊ ማዴረግ) በየሁሇት ሳምንቱ ስሇመማር ማስተማሩ ሪፖርት የሚያቀርቡበት

አሰራር ተዘርግቶ ተግባራዊ ተዯርጓሌ፡፡ ይሁንና ከሪፖርቱ ይዘት ጀምሮ አቀራረቡም በዙ

ወጣ ገባ የነበረበት በዚህ ዒመት የተጠናከረ ክትትሌ የሚዯረግበትን አሰራር እንዘረጋሇን፡፡

ተማሪዎች ተግባራዊ ትምህርት እንዱያገኙ ሇማዴረግ የዒመቱ የኮላጃችን አንደ የትኩረት

መስክ ቤተሙከራዎችን ማጠናከርና ማዯራጀት ሲሆን ከዚህ አኳያ ከግዥ ኤጀንሲ ጋር

በመነጋገር ኬሚካሌና አንዲንዴ መሳሪያዎችን በውስን ጨረታ ሇመግዛት የምንችሌበት

ሁኔታ እየተመቻቸ ነው፡፡

ካሇፇው ዒመት መሌካም ተሞክሮአችን በመነሳት የተማሪዎች ውጤትና አካዲሚክ

መረጃዎች አውቶሜት የማዴረግ ስራ አጠናክረን እንሰራሇን፡፡ በ2006 በጀት ዒመት

የመጀመሪያው ግማሽ ዒመት በመዯበኛ፣ በክረምት፣ በተከታታይና በርቀት ትምህርት

ፕሮግራም የተመዘገቡ ሁለንም የቅዴመ ምረቃና ዴህረ ምረቃ ተማሪዎች መረጃ ሙለ

በሙለ በSIMS የመመዝገብ ሥራ ይሰራሌ፡፡

እንዱሁም አስፇሊጊ የተማሪዎን፣ መምህራንንና ሰራተኞችን መረጃዎችን በየጊዜው

የማሻሻሌና በኮላጁ ዌብሳይት የመጫንና ዌብሳይቱን ወቅታዊ የማዴረግ ስራም ይሰራሌ፡፡

10

በ2005 በጀት ዒመት በቤተ ሙከራ ስቶሮች ያለ ኬሚካሌና መሳሪያዎች በሚገባ

ተሇይተውና ተመዝግበው የተያዙ ሲሆን አሁንም እነዚህን መረጃዎች ወቅታዊ የማዴረግ

ተከታታይ ስራ ይሰራሌ፡፡

የትምህርት ጥራትን ሇማስጠበቅ ባሇፇው ዒመት ተጀምሮ ሳይጠናቀቅ የቀረውን የቅዴመ

ምረቃ ተማሪዎች ኮምፒቴንሲ ስኬሌ በማጠናቀቅ ተመራቂ ተማሪዎች ተመርቀው

ከመውጣታቸው በፉት ተመርቀው ሲወጡ መያዝ የሚጠበቅባቸውን ዕውቀት፣ ክህልትና

አመሇካከት በተመሇከተ አስቀዴሞ በተዘጋጀ የማስተማሪያ ጽሁፌ እስከ ሁሇት ሳምንት

የሚዯርስ ስሌጠና እንዱያገኙና ይህን ተከትልም የመውጫ ፇተና እንዱሰጣቸው ይዯረጋሌ፡፡

አሰራሩን እየጀመርነው እንዯመሆኑ መጠን የመውጫ ፇተናውን ውጤት ተመስርቶ

የሚወሰዴ እርምጃ ባይኖርም ተመራቂዎች ያለበትን ዯረጃ እንዱያውቁ የሚያዯርግ በመሆኑ

ቀሪ ተማሪዎች የበሇጠ እንዱሰሩ ያበታታሌ፡፡ በሂዯት የመውጫ ፇተና ማሇፌ የተሳናቸው

ተመራቂዎች የትምህርት ማስረጃ የሚያዝበትን አሰራር መዘርጋት ሇትምህርት ጥራት

መረጋገጥ ወሳኝ ሚና ይኖረዋሌ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የፇተናና የምዘና የአሰራር ስርዒት

ይዘጋጃሌ፣

5. ከኮርስ አስተዲዯር አንጻር

ጥራት ያሇው ትምህርት ሇመስጠት የተሇያዩ ግብዒቶችን የማሟሊት (መምህራንን መቅጠር፣

በመማሪያ ክፌልች የተሟሊ ወንበር እንዱኖር ማዴረግ፣ አረንጓዳና ነጭ ሰላዲዎች

መግዛት፣ መጻህፌት መግዛት፣ ሇማስተማሪያ ቤተሙከራዎች ኬሚካሌና አንዲንዴ

መሳሪያዎችን መግዛት) ስራ እንሰራሇን፡፡

ሞጁሊራይዜሽንን ሙለ በሙለ ከመተግበር በተጨማሪ በትምህርት አሰጣጥ ዕቅዴ (ኮርስ

ጋይ ቡክ) በመመራትና የተማሪ ተኮር የማስተማሪያ ዘዳን በመጠቀም ኮርሶች ሙለ በመለ

የሚሸፇኑበት፣ በተግባር የተዯገፇ ትምህርት የሚሰጥበት፣ ተከታታይ ምዘና የሚዯረግበትና

የምዘና ግብረ መሌስ በወቅቱ የሚሰጡበት እንዱሁም የተማሪ ውጤት በካላንዯር መሰረት

የሚሰጥበት የክትትሌ አሰራር ተዘርግቶ ተግባራዊ ይዯረጋሌ፡፡ በተጨማሪም ሌዩ ዴጋፌ

ሇሚሹ ተማሪዎች በቂ ዴጋፌ ይዯረጋሌ፡፡ በተቻሇ መጠን በተመረጡ ትምህርቶች ኢ-

ሇርኒንግ ተግባራዊ ሇማዴረግ ይሞከራሌ፡፡

ጥራት ያሇው ትምህርት ሇመስጠት የመፃሀፌት ተማሪ ጥመርታን ሇማሻሻሌ፣ የቤተ

ሙከራዎችን አዯረጃጀትና አሰራርና የቤተ መጽሀፌት አገሌግልቶችን ሇማሻሻሌ በእቅዴ

ውስጥ ተካቷሌ፡፡ በዚህ ረገዴ ባሇፇው ዒመት የኮላጁ የቤተ ሙከራዎች ዩኒት አባሊት

11

የተሇያዩ ተቋማትን የቤተሙከራ አዯረጃጀትና አሰራር ሌምዴ እንዱቀስሙ የተዯረገ ሲሆን

የተገኘውን ሌምዴ ቀምሮ ሇኮላጁ ተስማሚ በሚሆን ሁኔታ አዯረጃጀቱንና አሰራሩን

የመንዯፌና ተግባራዊ የማዴረግ ስራ ይሰራሌ፡፡

6. ከስርዒተ ትምህርት አንጻር

አሁን በአገር አቀፌ ዯረጃ እየተካሄዯ ያሇውን የካሪኩሇም ክሇሳና የማስማማት

(Harmonization) ስራ አጋጣሚ በመጠቀም በየትምህርት ፕሮግራሙ በአሇም አቀፌ ዯረጃ

እየተሰጡ ያለ አዲዱስ ኮርሶች ካለ ሇማካተት ይሞከራሌ፡፡ ባሇፇው ዒመት የተጀመረው

የኢንደስትሪያሌ ኬሚስትሪ ፕሮግራም የካሪኩሇም ክሇሳ በዚህ ዒመት ይጠናቀቃሌ፡፡

ከተጀመረ ከሁሇት ዒመት በሊይ የሆነውና የባሇቤትነት ጥያቄ በመነሳቱ ሂዯቱ ተቋርጦ

የቆየውን Environmental Sciences የቅዴመ ምረቃ ካሪኩሇም እሌባት ሇመስጠት ዕቅዴ

ተይዟሌ፡፡

የባሕር ዲር ዩኒቨርሲቲን ዕውቅ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ሇማዴረግ ከምንከተሊቸው አንደ

መንገዴ የዴህረ ምረቃ ፕሮግራምን ማስፊፊት ነው፡፡ ከዚህ አንጻር ካሇፇው ዒመት ጀምሮ

ከዚህ በታች የተጠቀሱ የሁሇተኛና ሶስተኛ ዱግሪ አዲዱስ ፕሮግራሞችን ሇመክፇት ስርዒተ

ትምህርት በመጠናት ሊይ ነው፡፡

በሁሇተኛ ዱግሪ (MSc) ፕሮግራም

በAquatic Resource Biology and Management

Applied Genetics

Conservation Biology

Environmental Sciences

Statistics

በሶስተኛ ዱግሪ (PhD) ዯረጃ

Applied Microbiology

Botanical Sciences

Algebra

Numerical Analysis

Real Analysis

Fluid Dynamics

12

በአሁኑ ሰዒት በዴህረ ምረቃ ፕሮግራሞቻችን ያሇውን የተማሪ ቅበሊ መቀዛቀዝ ምክንያት

በማጥናት አስቸኳይ መፌትሄ መስጠት ይገባሌ፡፡ በመሆኑም የላልችን ዩኒቨርሲቲዎች

አሰራር ሌምዴ በመቅሰምና በመቀመር የተሻሻሇ ስርዒት መዘርጋትና ፕሮግራሞቻችንም

በዌብሳይታችንና በተሇያዩ መንገድች በመጠቀም የማስተዋወቅ ስራ ይሰራሌ፡፡ የዴህረ ምረቃ

ተማሪዎችን የመመረቂያ ጽሁፌ ዝግጅት በተመሇከተ የአሰራር መመሪያና ስታንዲርዴ

ይዘጋጃሌ፡፡

7. ከምርምርና ማህበረሰብ አገሌግልት አንጻር

ችግር ፇች ምርምር ከማካሄዴና የማህበረሰብ አገሌግልት ከመስጠት አንፃር ሌምዴ ባሊቸው

መምህራን የሚመሩ የምርምር ቡዴኖችን ማቋቋም እንዯወሳኝ ስሌት ተወስዶሌ፡፡ በዚህ

ረገዴ ባሇፇው ዒመት 15 የምርምር ቡዴኖች የተቋቋሙ ሲሆን ከእነዚህ ቡዴኖች ውስጥ

ብዙዎቹ በዚህ ዒመት የምርምር ንዴፇ ሃሳቦች አቅርበው ወዯ ምርምር ገብተዋሌ፡፡ በዚህ

ዒመትም እነዚህን የምርምር ቡዴኖች ማጠናከርና 5 የሚሆኑ ተጨማሪ የምርምር

ቡዴኖችን ሇማቋቋም ታቅዶሌ፡፡ በሚቋቋሙ ቡዴኖች አማካይነት የምርምር በጀት አመዲዯብ

እና አጠቃቀም ስርዒት ይዘረጋሌ፡፡ በኮላጁ ቢያንስ 3 የምርምር ሌህቀት ማዕከሊት ሇማቋቋም

ጥረት ይዯረጋሌ፡፡

በመምህራን የሚሠሩ ምርምር ውጤቶችን ሇማሰራጨት ይረዲ ዘንዴ ኮላጁ ከምርምርና

ማኅበረሰብ አገሌግልት ም/ፕሬዚዯንት ጽ/ቤት የተረከበውን Ethiopian Journal of

Science and Technology (EJST) ሕትመት አጠናክሮ ሇማስቀጠሌ ዋና ኤዱተር

(Editor-in-Chief) የተመዯበ ሲሆን በየጥናት ዘርፈም የሚያገሇግለ እጩ ተባባሪ ኤዱተሮች

(Associate Editors) ዝርዝር በዋና ኤዱተሩ አማካኝነት ቀርቧሌ፡፡ ዝርዝሩ በኮላጁ

የአካዯሚክ ካውንስሌ ሲጸዴቅ ምዯባው የሚዯረግ ይሆናሌ፡፡ በአሁኑ ሰዒትም እጩ ተባባሪ

ኤዱተሮች አማካኝነት ሇጆርናለ አማካሪ ቦርዴ የሚሆኑ አንጋፊ የየዘርፈ ምሁራንን ከአገር

ውስጥና ከውጭ አገር የማፇሊሇግና ፇቃዯኝነት የመጠየቅ ስራ በመሰራት ሊይ ይገኛሌ፡፡

በርካታዎቹ ፇቃዯኝነታቸውን በጽሁፌ አረጋግጠዋሌ፡፡ የጆርናለ አሰራርና አዯረጃጀት ተሰርቶ

ሲጠናቀቅም ሇዩኒቨርሲቲው ሴኔት ቀርቦ ተቀባይነት (Reputability) እንዱኖረው ሇማዴረግ

ታቅዶሌ፡፡

አስቀዴመው በተሇዩ የማህበረሰብ አገሌግልት የትኩረት አቅጣጫዎች (Thematic Areas)

የማኅበረሰብ አገሌግልት እንሰጣሇን፡፡ በዚህ ረገዴ በዚህ ዒመት በትምህርት ክፌልች ከፌተኛ

ሇውጥ ሉያመጡ የሚችለ በርካታ የማህበረሰብ አገሌግልት ስራዎች ታቅዯዋሌ፡፡

13

የዩኒቨርሲውን ርዕይና ተሌዕኮ መሰረት በማዴረግ የኮላጁን ቀጣይ አምስት ዒመታት

ስትራቴጂክ ዕቅዴ ማዘጋጀት የዚህ ዒመት ስራችን ይሆናሌ፡፡

8. ከመሌካም አስተዲዯር አንጻር

መሌካም አስተዲዯርን ከማስፇን አኳያ የዩንቨርሲቲውን ውሳኔዎች ሇመምህራን ሇማሳወቅ

ስርአት መዘርጋት፣ የመምህራንን የቢሮ፣ የኮምፒዩተር፣ የወንበርና ጠረጴዛ ችግር

መፌታት፣ ከመምህራን፣ ተማሪዎችና ሰራተኞች ሇሚነሱ ጥያቄዎችና ቅሬታዎች ግሌጽና

አፊጣኝ ውሳኔ መስጠትና በመምህራን መካከሌ ያሇውን መሌካም ግንኙነት ሇማጠናከር

አንዴ የጋራ የሽርሽር ፕሮግራም (Social event) ማካሄዴ ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫዎች

ናቸው፡፡

III. የክትትሌና ግምገማ ስሌቶች

ዕቅደን ተግባራዊ ሇማዴረግ እንዱቻሌ ተከታታይ የክትትሌና ዴጋፌ ስራ በመስራት

ጥንካሬዎቻችች ይበሌጥ አጠናክረን መሄዴና ዴክመቶቻችን በተከታታይ ማሻሻሌ

ያስፇሌጋሌ፡፡ በዚህ አንጻር፣

የኮላጁ አመራር አባሊት (ዱን፣ ም/ዱን፣ ዴህረምረቃ ምርምርና ማኅበረሰብ

አገሌግልት አስተባባሪ፣ ፐሮግራም ማኔጀር፣ ቤተ ሙከራ ማኔጀርና የዯንበኞች

አገሌግልት አስተባባሪ) በየሳምንቱ ረቡዕ ጠዋት፣

የኮላጁ አካዯሚክ ካውንስሌ በየሳምንቱ ረቡዕ ከሰዒት በኋሊ እየገናኙ የኮላጁን አሰራር

ይገመግማለ፣ በቀጣይ ሳምንት ስሇሚሰሩ ስራዎች አቅጣጫ ያስቀምጣለ፣

ሁለም የትምህርት ፕሮግራሞች በየሳምንቱ በፕሮግራም ዯረጃ ስብሰባ በማዴረግ

በዕቅደ መሰረት ያከናወኗቸውን ተግባራት፣ ያጋጠሟቸውን ችግሮችና የተሰጡ

መፌትሄዎችን ይገመግማለ፤ በቀጣይ ሁሇት ሳምንታት በሚሰሯቸውን ስራዎች

ሊይም ተወያይተው ይወስናለ፡፡

ከየትምህርት ፕሮግራሙ የተማሪዎች ተወካዮች ጋር በየሶስት ሳምንቱ አንዴ ጊዜ

ስሇ መማር ማስተማር ሂዯት፣ ተከታታይ ምዘና፣ ግብረ መሌስ አሰጣጥ፣ የአቻ

ሇአቻ ትምህርት (Peer Learning) አተገባበርና እና በአገሌግልቶች አሰጣጥ ሊይ

አጠቃሊይ ውይይት ይዯረጋሌ፡፡

14

IV. ሉያጋጥሙ የሚችለ ችግሮች

በአጠቃሊይ ከአመሇካከት አንፃር ዘሊቂ በሆነ መንገዴ ሥራ ወዲዴነትን፣ ታታሪነትን፣

ሇተቋሙ ቅዴሚያ መስጠትን፣ ተግባብቶ መስራትን ወ.ዘ.ተ በኃሊፉዎቻችንና

በሠራተኞቻችን መፌጠር ሊይ ገና ውስንነቶች አለ፡፡ አንዲንዴ መምህራንና ሰራተኞች

ግፉት ካሌተዯረገ በስተቀር የትምህርት ፕሮግራሙ ጉዲይ የእኔ ጉዲይ ነው ብል

በተነሳሽነት መሥራት ሊይ ጅምሩ ቢኖርም ብዙ ይቀራሌ፡፡

በማቴሪያሌ አቅርቦት ረገዴም ከፌተኛ የሆነ የመማሪያ ክፌሌ እና የመምህራን ቢሮ

እጥረት ያሇ በመሆኑ ትኩረት ይሻሌ፡፡

አሁን በዋናው ግቢ ዯረጃ ያሇው የፊይናንስ አስተዲዯር አሰራር የግቢው ሁለም

ኮላጆችና ፊኩሌቲዎች በጀት በአንዴ ሊይ ተቀሊቅል ወጭ የሚዯረግ በመሆኑና

የበጀት አጠቃቀም ሽሚያ በመኖሩ ኮላጃችን ተግባራቱን ባወጣው ዕቅዴ መሰረት

ሇመስራት ተቸግሯሌ፣ አንዲንዴ የወጭ መዯቦች ሊይ ስራው ሳይሰራ ገንዘብ አሇቀ

የሚባሌበት ሁኔታ እየተፇጠረ በመሆኑ አስቸኳይ መፌትሄ ይሻሌ፡፡

የግዥ፣ ጥገናና ትራንስፖርት አገሌግልቶች አሰጣጦች ሊይ አሁንም ያሌተፇታ

ከፌተኛ ችግር አሇ፡፡

V. የኮላጁ ራዕይ፣ ተሌዕኮ እና ዕሴቶች

1. ተሌዕኮ

በባህር ዲር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከሚገኙ ተቋማት አንደ የሳይንስ ኮላጅ ነው፡፡ ኮላጁ

የዩኒቨርሲቲው አንዴ አካሌ እንዯ መሆኑ አገሪቱ የምትፇሌገውን በከፌተኛ ዯረጃ የሰሇጠነ

የሰው ኃይሌ በብዛትና በጥራት በማፌራት፣ አገራዊ ጠቀሜታ ያሊቸው ጥናትና ምርምሮች

በማዴረግና የማህበረሰብ አገሌግልት በመስጠት ሇአገራዊ ብልም ዒሇማቀፊዊ ዕዴገት ጉሌህ

አስተዋጾኦ የማዴረግ ተሌዕኮን አንግቦ ይንቀሳቀሳሌ፡፡

2. ራዕይ

የሳይንስ ኮላጅ ዩኒቨርሲቲያችን ”እንዯ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2017 ዒ.ም. በአፌሪካ

ከሚገኙ አስር ግንባር ቀዯም የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች አንደ መሆን” የሚሇውን ራእዕ

ሇማሳካት ይሰራሌ፡፡ እንዯ ኮላጅም በ 2017 ዒ.ም. ዴረስ በአፌሪካ ከሚገኙ አስር ግንባር

ቀዯም የሳይንስ ዘርፌ የምርምር ተቋሞች አንደ የመሆን ራዕይ አሇው፡፡

15

3. እሴቶች

ዩኒቨርሲቲያችን ያስቀመጣቸውን እሴቶች

Quality

Discourse,

Innovation,

Integrity,

Democratic culture,

Social responsibility

ሇማዲበር ሳይንስ ኮላጅ የዴርሻውን ሇመወጣት ቁርጠኛ ሆኖ ይሰራሌ፡፡

16

VI. የ2006 ዕቅዴ ዝርዝር ተግባራት

ግቦች መሇኪያ

መነሻ

መዴረሻ

(ግብ )

ሩብ አመት

ፇጻሚዎች 1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ

እይታ 1. ዯንበኛ

ግብ 1.1 የመምህራንን እርካታ በማረጋገጥ በኮላጁ ውስጥ

ያሊቸውን ቆይታ ማስረዘም

ተግባር 1. የመምህራን የቢሮ ችግር መፌታት፣ መቶኛ 100 ዱን

ተግባር 2. ግዥ በማናወን የመምህራንን የወንበር፣ የጠረጴዛና

የኮምፒዩተር ፌሊጎት ማሟሊት

መቶኛ 100 ዱን

ተግባር 3. ከመምህራን ሇሚነሱ ጥያቄዎችና ቅሬታዎች ግሌጽና

አፊጣኝ (በ2 ቀናት ውስጥ) ውሳኔ በመስጠት እርካታን ማረጋገጥ

መቶኛ 95 ዱን

ተግባር 4. በመምህራንና ሠራተኞች ያሇውን ግንኙነት ሇማጠናከር

ሇከላጁ መምህራንና ሰራተኞች የሽርሽርና የመዝናኝኛ ፕሮግራም

እንዱኖር ማዴረግ (Social event ማካሄዴ) ቁጥር 0

1 1

ዱን

ተግባር 5 የአካዲሚክ ስታፌን የእዴገት መመሪያና ዯንቦች መሰረት

በማዴረግ መምህራንና ቴክኒካሌ አሲስታንቶች እዴገት እንዱያገኙ

ማዴረግ ቁጥር

አሟሌተው

የቀረቡትን

በሙለ

ባሟለበት ጊዜ

ዱን

ግብ 1.2 ተማሪዎችን መመዝገብ

ተግባር 1 ቅዴመ ዝግጅት በማዴረግ አዱስ ተማሪዎችን ተቀብል

የህይወት ታሪክ ፍርም ማስሞሊት መቶኛ 100 100

ዯንበኞች

አገሌግልት

ተግባር 2 አዱስ ገቢ ተማሪዎችን በየፕሮግራሙ ሴክሽን

መመዯብና መታወቂያ መስጠት መቶኛ

100 100

ዯንበኞች

አገሌግልት

17

ተግባር 3 አዱስ ገቢና ነባር ተማሪዎችን መመዝገብ መቶኛ

100 100

ዯንበኞች

አገሌግልት

ተግባር 4 የነባር ተማሪዎችን ዉጤት አጠናቅሮ ያሇፈትን

መመዝገብ መቶኛ 100

100

ዯንበኞች

አገሌግልት

ግብ 1.3 የተማሪዎችን ተሳትፍ ማሳዯግ

ተግባር 1. ከተማሪ ተወካዮች ጋር በየሶስት ሳምንቱ መዯበኛ ውይይት

በማዴረግና በመማር ማስተማር ዙሪያ ያለባቸውን ችግሮች በመሇየት

መፌትሄ መስጠት

የእርካታ

መጠን

95 ም/ዱን

ፕሮግራም

ማናጀር

ተግባር 2. የተማሪዎች ተወካዮች ተማሪ ተኮር በሆኑ ውሳኔዎች

እንዯሳተፊ ማዴረግ

ዴግግሞሽ አካዯሚክ ካውንስሌ በየሳምንቱና አስፇሊጊ በሆነ

ጊዜ ዱን

ተግባር 3 ሇተመራቂ ተማሪዎች የስራ ፇጠራ ስሌጠና እንዱሰጥ

ማዴረግ

ቁጥር

1 1

1

1 ም/ዱን

ተግባር 4 ሇመጀመሪያ ዒመት የሳይንስ ቅዴመና ዴህረ ምረቃ

ተማሪዎች አጠቃሊይ የሊብራቶር ህግና ዯንብ/ሴፌቲ/ ስሌጠና መስጠት

ቁጥር 1 1 የቤተ ሙከራ

ማኔጀር

ተግባር 5. ሇአንዯኛ አመት ተማሪዎች ኦሪየንቴሽን መስጠት ቁጥር

1 1

ም/ዱን

ግብ 1.4 የተማሪዎችን እርካታ ማረጋገጥ

ተግባር 1. ከፌተኛ ዉጤትና ሌዩ ፇጠራ ሊስመዘገቡ ሴትና ወንዴ

ተማሪዎች እውቅና መስጠት

ዴግግሞሽ 0 1 1 ዱን

ተግባር 2. ሇሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ ጥያቄዎች ተገቢና ወቅታዊ

ምሊሽ መስጠት

መቶኛ 100 ዱን

ተግባር 3. በአካዲሚክ አዴቫይዘር የማማከር ችግር (ስህተት) የሚነሱ

ችግሮችና ቅሬታዎችን መቀነስ ቅሬታዎች

በዒመት

< 5 ፕሮግራም

ማናጀር

18

ተግባር 4. ተማሪዎች ሇሚያቀርቡአቸው ጥያቄዎች አፊጣኝ ሕጋዊ

ምሊሽ በመስጠት የተማሪዎችን እርካታ ማረጋገጥ መቶኛ 95 መምህራንና

ሁለም የስራ

ኃሊፉዎች

ተግባር 5 ሇተማሪዎች መረጃና (ኦፉሻሌ፣ ID card፣…)፣የስም

ሇውጥና ላልች አገሌግልቶችን መስጠት

የተሰጠበት

ጊዜ

በተጠየቀ

በሁሇት ቀን

የዯንበኞች

አገሌግልት

ተግባር 6. የ2006 ተመራቂ ተማሪዎችን ፊይሌ (Active) የተሟሊ

መሆኑን በማረጋገጥ GCR አዘጋጅቶ በጊዜው ማስመረቅ መቶኛ

100

100 የዯንበኞች

አገሌግልት

ተግባር 7 ሇተመራቂ ተማሪዎች መረጃ (Temporary Degree)

በወቅቱ መስጠት

የቀናት

ብዛት

3

ዱንና የዯንበኞች

አገሌግልት

ተግባር 8. የ2003፣ 2004 እና 2005 ዒ.ም. ተመራቂ ተማሪዎችን

መረጃ በማሟሊት ሇዋናው ሬጅስትራር ማስረከብ

መቶኛ 0 100

ዯንበኞች

አገሌግልት

ተግባር 9 የመዯበኛ ተማሪዎችን የወጭ መጋራት ፍርም ማስሞሊት መቶኛ

100

100

ዯንበኞች

አገሌግልት

እይታ 2. የውስጥ አሰራር ሂዯት

ዱን

ግብ 2.1 የተዯራጀ የተማሪዎች ሀርዴ ኮፒ መረጃ መያዝ መቶኛ

100

የዯንበኞች አገሌግልት

ተግባር 1. የቅዴመና ዴህረ-ምረቃ መዯበኛ፣ተከታታይና የርቀት

ተማሪዎች ዉጤት በካላንዯሩ መሰረት መግባቱን ማረጋገጥ መቶኛ

100

ፕሮግራም

ማኔጀር

ተግባር 2. የሁለም ተማሪዎች ዉጤት (Grade Report) በጊዜው

ሇአዴቫይዘሮችና ሇተማሪዎች እንዱዯርስ ማዴረግ መቶኛ

100

ዯንበኞች

አገሌግልት

ግብ 2.2. የተማሪዎችን መረጃ አውቶሜት ማዴረግ

ተግባር 1 የቅዴመ ምረቃ መዯበኛ፣ ክረምት፣ ተከታታይና የርቀት

ትምህርት ስርዒተ ትምህርቶች፣ የተማሪዎችን የህይወት ታሪክና

ውጤት ወዯ SIMS ማስገባት

መቶኛ 100 50 100 ዯንበኞች

አገሌግልት

19

ተግባር 2 የዴህረ ምረቃ መዯበኛና ክረምት ትምህርት ስርዒተ

ትምህርቶች፣ የተማሪዎችን የህይወት ታሪክና ውጤት ወዯ SIMS

ማስገባት

መቶኛ

100 100 ም/ዱንና፣

ዯንበኞች

አገሌግልት

ግብ 2.3. የመምህራንንና ሰራተኞችን ፕሮፊይሌ የተመሇከተ

ሙለ ዲታ ቤዝ መያዝ

ዱን

ግብ 2.4. ቤተ ሙከራዎችን ማዯራጀት

ተግባር 1 በቤተ ሙከራ ስቶሮች የሚገኙ ንብረቶችን ቆጠራ

ማዴረግና በኮምፒዩተር መዝግቦ መያዝ መቶኛ

50 90 ቤተ ሙከራ

ማናጀር

ተግባር 2 ስሇካይዘን አሰራር ሇመምህራንና የቴክኒክ ዴጋፌ ሰጭ ሰራተኞች ስሌጠና መስጠት

የሰሌጣኝ ቁጥር

0 50 50 ዱንና የቤተ ሙከራ ማናጀር

ተግባር 3 ቤተሙከራዎችን በካይዘን ማዯራጀት የተዯራጁ ቤተሙከራዎች ቁጥር

0 10 10 ቤተ ሙከራ ማናጀር

ተግባር 4 የቤተሙከራዎች የስራ ማንዋሌ ማዘጋጀት ቁጥር 29 ት/ት ፕሮግራሞችና ቤተ ሙከራ ማናጀር

ተግባር 5 በስታንዲርዴ መሠረት የኮላጁን ቤተ ሙራዎች ፓርቲሽን ማሰራት

ቁጥር ቤተ ሙከራ ማናጀር

ተግባር 6 መዯበኛ በሆነ ሁኔታ የቤተ ሙከራ ማቴሪያልች ጽዲት

እና ቆጠራ ማካሄዴ ቁጥር

1

1

ቤተ ሙከራ

ማናጀር

ተግባር 7. ግሊስ ብልዊንግ ዩኒት ማቋቋም

ቤተ ሙከራ ማናጀር

ተግባር 8. ሇቤተ ሙከራ ኢንስትረክተርና ረዲቶች ተከታታይ የግምገማና ክትትሌ ሥርዒት መዘርጋትና ክትትሌ ማዴረግ

ቤተ ሙከራ ማናጀር

ተግባር 9. የቤተ ሙከራ ባሇቤት ፕሮፋሰሮች ምዯባ ማዴረግ ቁጥር 0 15 15 ዱን

ተግባር 10. የቤተ ሙከራዎችን አሰራር የተመሇከተ የስራ መመሪያ

(Guideline) ማዘጋጀት

0 1 1 ቤተ ሙከራ

ማናጀር

20

ተግባር 11. በወጣው ስታንዲርዴ መሰረት ሇቤተ ሙራዎች ዯረጃ

መስጠት

ቤተ ሙከራ

ማናጀር

ግብ 2.5. የኮላጁን ዌብ ሳይት ወቅታዊነት መከታተሌ

ተግባር 1 የኮላጁ ዌብሳይት አሰርቶ ተግባራዊ ማዴረግ ቁጥር 0 1 1

ዱን

ተግባር 2 መረጃዎችን በየጊዜው በኮላጁ ዌብሳይት መጫንና

ዌብሳይቱን ወቅታዊ ማዴረግ

ወቅታዊነት

በመቶኛ

90 ዱንና ም/ዱን

ግብ 2.6. የትምህርት ግብዒቶችን ማሟሊት

ዱን

ተግባር 1. የመምህራን ቅጥር መፇጸም

ኬሚስትሪ PhD 2, በMSC 3. ቴክኒካሌ ረዲት 6

ኧርዝ ሳይንስ PhD 4, በMSC 4. ቴክኒካሌ ረዲት 1

ሂሳብ 2 ፕሮፋሰሮች፣ 1 ቴክኒካሌ ረዲት

ስታቲስቲክስ PhD 2, MSc 5

ኮስር ቼሮችና

ም/ዱን

ተግባር 2. የመማሪያ ክፌልችን ማስጠገን ቀሇም ማስቀባት እና

ማራኪ ማዴረግ፡፡ መቶኛ

100

100

ፕሮግራም

ማናጀር

ተግባር 3. በመማሪያ ክፌልች አረንጋዳ ሰላዲ ማሟሊት ቁጥር 0 20

ተግባር 4. በመማሪያ ክፌልች ወንበር ማሟሊትና ብክነትን ሇመከሊከሌ

መቆሇፌ ቁጥር

300 200

100

ተግባር 5. በመማሪያ ክፌልች ውስጥ የተሰባበሩ ወንበሮችን

በማስጠገን አገሌግልት ሊይ ማዋሌ ቁጥር

150 50

100

ተግባር 6. መጽሃፌትን በግዥና በፍቶ ኮፒ በማባዛት በኮላጁ

ሇሚሰጡ ሁለም ኮርሶች 1 መጽሏፌ ሇ 10 ተማሪ መዴረሱን

ማረጋገጥ መቶኛ 95 100

100

ም/ዱን

ተግባር 7. የማስተማሪያ ቤተ ሙከራዎች ኬሚካሌና መሰረታዊ

መሳሪያዎችን በመሇየት እንዱሟለ ማዴረግ መቶኛ

75

50 75

ቤተ ሙከራ

ማናጀር

21

ተግባር 8. ሇሑሳብና የኧርዝ ሳይንስ ትምህርት ትምህርት ክፌልች

ኮምፒዩተር ሊቦራቶሪ ማዯራጀት ቁጥር

2

1 1

ዱንና የት/ክፌለ

ተግባር 9. የኧርዝ ሳይንስ ትምህርት ክፌሌ ቤተሙከራና ስቶር

ማቋቋምና ማዯራጀት መቶኛ

50

10 50

የትምህርት

ክፌለ

ተግባር 10. የምርምርና ዴህረ-ምረቃ ቤተ-ሙከራዎች የመሣሪያዎችና

ኬሚልች ስፔስፉኬሽን ማዘጋጀት

የሚመሇከታቸው

የት/ክፌልች

ተግባር 11. የምርምርና ዴህረ-ምረቃ ቤተ-ሙከራዎች የመሣሪያዎችና

ኬሚልች ግዥ ማከናወን

ቤተ ሙከራ

ማናጀር

ግብ 2.7. ጥራት ያሇው ትምህርት መስጠት

ተግባር 1. በተከሇሰው የሞጁልች አዯረጃጀት መሰረት የተጓዯለ ኮርስ

ቼሮችን መመዯብና ወዯስራ ማስገባት

100 100 100 ዱን

ተግባር 2. ጥራት ያሇው ትምህርት መስጠት፣

90 90 90

የክትትሌ ስርዒት መዘርጋት ቁጥር 1 2

ዱን

ኮርስ ጋይዴ ቡክ ማዘጋጀት መቶኛ 100

የኮርስ ኃሊፉዎች

ኮርሶችን ሙለ በሙለ መሸፇን፣ መቶኛ 100 መምህራን

በካሪኩሇሙ መሰረት በተግባር የተዯገፇ ትምህርት መስጠት፣ መቶኛ 90 መምህራን

በኮርስ ጋይዴ ቡክ መሰረት ተከታታይ ምዘና መስጠት መቶኛ 100 መምህራን

የምዘና ግብረ መሌስ ቢበዛ በአንዴ ሳምንት ውስጥ መስጠት 100 መምህራን

የየኮርሱን ውጤቶች ከdeadline በፉት ሇሬጅስትራር ማስገባት መቶኛ 100

መምህራን

ተግባር 3. በአቻ ሇአቻ ትምህርት (Peer Learning) አዯረጃጀትን

መከሇስ

በመቶኛ 100 ፕሮግራም

ማናጀር

ተግባር 4. የአቻ ሇአቻ ትምህርት (Peer Learning) ጽንሰ ሃሳብና

የአሰራር መመሪያዎችን በተመሇከተ ሇክፌሌ ኃሊፉ መምህራንና

ተማሪዎች ስሌጠና መስጠት

የተሰጠ

ስሌጠና

ብዛት

1 1 ፕሮግራም

ማናጀርና ም/ዱን

22

ተግባር 5. በሏርሞናይዝዴ ካሪኩሇም /ካታልግ/ የተቀመጡ የሊብራቶሪ

ሴሽን ቁጥሮች መሠረት የሊብራቶሪና የመስክ የተግባር ትምህርቶችን

ማከናወን

መቶኛ 60 90 ቤተ ሙከራ

ማናጀርና ት/ት

ክፌልች

ሇተግባር 6. ሌዩ የአካዯሚክ ዴጋፌ ሇሚሹ ተማሪዎች ዴጋፌ

መስጠት

መቶኛ 90 ት/ት

ፕሮግራሞች

ሇተግባር 7. በተመረጡ ኮርሶችኢ-ሇርኒግ ተግባራዊ ማዴረግ ቁጥር

0 2 2 ም/ዱንና ፕ/ማናጀር

ግብ 2.8. ካሪኩሇም ማሻሻሌና የዴህረ ምረቃ ፕሮግራሞችን

ማስፊፊት

ተግባር 1 አሁን ያለትን ሁለን የቅዴመ ምረቃ ስርአተ ትምህርቶችን

መከሇስና ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት

ሀርሞናይዜሽን ሰርቶና አጠናቆ ማቅጸዯቅ ቁጥር

6 6

ዱንና ፕሮግራም

ማናጀር

ተግባር 2. ባሇፇው ዒመት የተጀመረውን የቅዴመ ምረቃ ተማሪዎች

ኮምፒቴንሲ ስኬሌ ማጠናቀቅ

ቁጥር 0 7 7 ት/ት ክፌልች

ተግባር 3. በተዘጋጁ የቅዴመ ምረቃ ተማሪዎች ኮምፒቴንሲ ስኬሌ

መሰረት ሇተመራቂ ተማሪዎች ማሰሌጠኛ ጽሁፌ ማዘጋጀት

ቁጥር 0 7 7 ት/ት ክፌልች

ተግባር 4. በተዘጋጁ የቅዴመና ዴህረ ምረቃ ተማሪዎች ኮምፒቴንሲ

ማሰሌጠኛ ጽሁፍች መሰረት ሇተመራቂ ተማሪዎች አጠቃሊይ ክሇሳ

ማዴረግና የመውጫ ፇተና መፇተን

ቁጥር 0 7 7

ት/ት ክፌልች

ተግባር 5 . የዴህረ ምረቃ ቅበሊን ሇማሳዯግ ጥናት በማዴረግ የማሻሻያ

ሃሳብ ማቅረብ ቁጥር 0 1 የዴ/ም/ም/ማ/አ/

አስተባባሪ

ተግባር 6. በ2005 የተጀመረውን የኢንደስትሪያሌ ኬሚስትሪ

ፕሮግራም ካሪኩሇም ክሇሳ ማጠናቀቅ

የትምህርት

ፕሮግራሙ

23

ተግባር 4 አዲዱስ የቅዴመና ዴህረ ምረቃ ስርአተ ትምህርቶች ቀርፆ ማጸዯቅ

የዴ/ም/ም/ማ/አ/ አስተባባሪና ፕ/ማናጀር

በመጀመሪያ ዱግሪ (BSc) ፕሮግራም

Environmental Sciences

ድ/ር አሉ

በሁሇተኛ ዱግሪ (MSc) ፕሮግራም

በAquatic Resource Biology and Management

Applied Genetics

Conservation Biology

Environmental Sciences

Statistics

ድ/ር አያላው

ድ/ር ብዙአየሁ

ድ/ር አሉ

ድ/ር እሰይ

በሶስተኛ ዱግሪ (PhD) ዯረጃ

ሂሳብ

Algebra

Numerical Analysis

Functional Analysis

ድ/ር ታዯሰና

ድ/ር ተስፊሁን

በሶስተኛ ዱግሪ (PhD) ዯረጃ

ባዮልጂ

Applied Microbiology

Botanical Sciences

ፉዚክስ

Condensed Matter Physics

ድ/ር ሙለጌታ

ድ/ር ብርሃኑ

ድ/ር

ገ/እግዚአብሄር

ግብ 2.9. ችግር ፇች ምርምሮች ማካሄዴ

ተግባር 1. ሌምዴ ባሊቸው መምህራን የሚመሩ ተጨማሪ የምርምር

ቡዴኖችን ማቋቋም ቁጥር

15

5

5

የዴ/ም/ም/ማ/አ/

አስተባባሪ

24

ተግባር 2. ቦታኒካሌ ጋርዯን በማቋቋም በስሩ ግሊስ ሀውስ፣ አኒማሌ

ሀውስ፣ ቲሹ ካሌቸር፣ የነርሰሪ ሳይትና ህርባሬም የያዘ እንዱሆን

የቅዴመ ዝግጅት ተግባር ማከናወን ቁጥር

ባዮልጂ ት/ት

ክፌሌ

ተግባር 3. በ2006 ሇሚዯረጉ ምርምሮች ፕሮፖዛሌ ማዘጋጀት ቁጥር 40 መምህራን

ተግባር 4. የምርምር ፕሮፖዛሌ ማጽዯቅና በጀት መመዯብ ቁጥር 10 ዱን

ተግባር 5. በ2006 እና ከዚያ በፉት የተጀመሩ ምርምሮችን ማካሄዴ ቁጥር 25 መምህራን

ተግባር 6. የምርምር ውጤቶችን በምርምር ሳምንትና በኮንፇረንስ ሊይ

ማቅረብ

ቁጥር 15 መምህራን

ተግባር 7. የምርምር ውጤቶችን በታወቁ ጆርናልች ማሳተም

5 መምህራን

ተግባር 8. የምርምር ቤተሙራዎችን ማቋቋም

ቁጥር

1 3

2 1

የት/ክፌልችና

የቤተ ሙከራ

ማኔጀር

ተግባር 9. የጥናትና ምርምር ግኝቶችን፣ የመመረቂያ ጥናቶችንና

ጽሐፍችን በት/ት ፕሮግራም ሴሚናር ማቅረብ

አማካይ

ዴግግሞሽ

በየሁሇት

ሳምንት

ት/ት

ፕሮግራሞች

ተግባር 10 የምርምር ሌህቀት ማዕከሊት ሇማቋቋም ጥናት ማዴረግና

ማቋቋም ቁጥር

1

3

1 2

ባዮልጂ ት/ት

ፕሮግራም

ተግባር 12. የዴህረ ምረቃ ቴሲስ አዘገጃጀት፣ የማማከር፣ የፇተናና

ውጤት አሰጣጥ መመሪያ ማዘጋጀት

ቁጥር 0 1 1 የዴ/ም/ም/ማ/አ/

አስተባባሪ

ተግባር 11. የዴህረ ምረቃ ተማሪዎች ቴሲስ በሲዱ መግባቱን

ማረጋገጥና ወዯ ኮላጁ website እንዱገባ ማዴረግ፡፡

የዴ/ም/ም/ማ/አ/

አስተባባሪ

ተግባር 12. ከምርምርና ማኅበረሰብ አገሌግልት ም/ፕ/ጽ/ቤት

የተረከበውን Ethiopian Journal of Science and Technology

(EJST) ሕትመት አጠናክሮ ማስቀጠሌ

ቁጥር 0 1 1 1 ዱንና

የዴ/ም/ም/ማ/አ/

አስተባባሪ

25

Editor-in- Chief መሾም ቁጥር 0 1 1

ዱን

የጆርናለን አዯረጃጀትና አሰራር አጥንቶ ማስፇቀዴ ቁጥር 0 1

Chief Editor

ጆርናለ በዩኒቨርሲቲው ዕውቅና እንዱኖረው ማዴረግ

ዱንና Chief Editor

የምርምር ሥራዎችን እየቀበለና እየገመገሙ ማሳተም

የዴ/ም/ም/ማ/አ/ አስተባባሪና

Chief Editor ተግባር 13 የመጀመሪያውን የሳይንስ አገር አቀፌ ኮንፇረንስ

በተመሇከተ ሪፖርቱን ማዯራጀትና Proceeding ማሳተም

ቁጥር 0 1 1 ዱንና የዴ/ም/ም/ማ/አ/ አስተባባሪ

ተግባር 15 ሁሇተኛውን የሳይንስ አገር አቀፌ ኮንፇረንስ ማካሄዴ ቁጥር 0 1 1 1 ዱን

የኮንፇረንስ አዘጋጅ ዏቢይና ንዐስ ኮሚቴዎችን መምረጥ መቶኛ

100

ኮንፇረንሱን ማካሄዴ

100

የዴ/ም/ም/ማ/አ/

አስተባባሪ

ኮንፇረንሱን መገምገምና ማጠቃሇያ ሪፖርት ማዘጋጀት

100 “

Proceeding ማሳተም

100 “

ግብ 2.10. የአካባቢውን ህብረተሰብ ችግር ሉፇታ የሚችሌ

የማህበረሰብ አገሌገልት መስጠት

ተግባር 1 አስቀዴመው በተሇዩ የማህበረሰብ አገሌግልት ሥራዎች

(Thematic Areas) የማኅበረሰብ አገሌግልት መስጠት

ቁጥር 30 10 20 ዱን

በዩኒቨርሲቲያችን ካምፓሶችና በአንዲንዴ ት/ቤቶች ግቢዎች የሚገኙ ተክልችን ሳይንሳዊ ስም ፅፍ መሇጠፌ

ሇት/ቤት መምህራን ስሇ ቤተ ሙከራ ት/ት አሰጣጥ ማሰሌጠን

በአንዲንዴ ት/ቤቶች ስሇአመጋገብና ንጽህና አጠባበቅ ስሌጠና መስጠት

በአንዲንዴ ት/ቤቶች ሇመምህራን Subject matter ስሌጠና

የባዮልጂ ት/ት ክፌሌ

26

መስጠት ከመሬት መንሸራተት፣ ከህንፃ መዯርመስና መስመጥ ጋር

የተያያዙ የኮንስትራክሽን ማትራጀያሌ መምረጥ፣ ቁጥጥርና ክትትሌ

ማዴረግ ከከርስ ምዴር የንፁህ የመጠጥ ውሃ የተያያዙ ችግሮችን

በተመሇከተ አገሌግልት መስጠት ሇሀገር ውስጥ ሇውጭ ሀገር የማዕዴን፣ የሲሚንቶ፣የነዲጅ

ባሇሃብቶች የማማከር አገሌግልት መስጠት ከተሇያዩ ባሇዴርሻ አካሊት ጋር በመተግባበር የጅአልጅካሌና

ተያያዥነት ያሊቸው ሇህብረተሰብ ጥቅም የሚውለ ጥናቶች ማዴረግ

የኧርዝ ሳይንስ ት/ት ክፌሌ

Statistical Consultancy and data analysis center

በማቋቋም መምህራንና ላልች የመንግሥት መ/ቤት

ባሇሙያዎች መሰረታዊ የስታቲስቲካዊ መረጃ ትንተና

ዘዳዎችና የStatistical package ስሌጠና እንዱያገኙ

ማዴሇግ፣

ሇክሌሌ መ/ቤቶች ባሇሙያዎች ስሇ ስታቲስቲካዊ መረጃና

የመረጃ ትንተና ዘዳዎችና የስታቲስቲካዊ ሶፌትዎር አጭር

(የ40 ሰዒት) ስሌጠና መስጠት

ስታቲስቲክስ

ት/ት ክፌሌ

በቅርብ ት/ቤቶች ሊለ የኬሚስትሪ መምህራን ስሌጠና መስጠት

በአቅራቢ ት/ቤቶች ሊለ ተማሪዎች ላክቸር መስጠት በአቅራቢያ ያላ ት/ቤቶችን ቤተሙከራ ማዯራጀትና ስሇአሰራሩ

ስሌጠና መስጠት በገበያ ሊይ ያለ የኬሚስትሪ መጽሏፌቶችን ክሪቲካሌ ሪቪው

በማዴረግ ማሻሸያዎችን ማቅረብ ቆሻሻ አወጋገዴን በተመሇከ ስሌጠና መሰጠት

የት/ቤቶች ቁጥር

1 2 2 10 1

ኬሚስትሪ ት/ት ክፌሌ

ሇ2ኛ ዯረጃ ት/ቤት የሂሳብ መምህራን Elementary የሆኑ ሑሳብ ት/ት

27

የስታትስቲክስ ትምህርት መስጠት

በተላዮ ዘርፍችሇማህበረሠቡ የማማከር ስራ መስጠት

የሶፌትዎርና መረጃ ትንተና ስሌጠና ሇማህበረሠቡ መስጠት

ክፌሌ

ተግባር 2. የአካባቢ መሌሶ ማገገም ተግባር ማከናወን (ችግኝ ተከሊ፣

ቬቲ ቫር ሳር ተከሊ፣ አረም ማስወገዴ፣ Water Hyacinth, )

ዱን

ተግባር 3. የተማሪ ክበባት ማቋቋም፣ ዱን

ተግባር 4. በቆጠራ የተሇዩና በስጦታ ወይም መወገዴ ያሇባቸዉ

መሣሪያዎችና ኬሚካልች መሇየት

ት/ት ክፌልች

ተግባር 5. በቆጠራ የተሇዩና በስጦታ ወይም መወገዴ ያሇባቸዉ

መሣሪያዎችና ኬሚካልች መስጠት/ማሰወገዴ

ቤተ ሙከራ

ማኔጀር

እይታ 3. ተቋማዊ አቅምን ማሳዯግ

ዱን

ግብ 3.1. የመምህራንን አቅም ማሳዯግ ዱን

ተግባር 1. የስሌጠና ፌሊጎት ጥናት ማዴረግ፣ ም/ዱን

ተግባር 2. መምህራንን በማስተርስና ድክትሬት ዱግሪ ማሰሌጠን ቁጥር

ተግባር 3. መምህራን ከሚያስተምሩት ትምህርት ጋር የተገናኘ

ስሌጠና (Subject Matter Knowledge) እንዱያገኙ ማዴረግ

በባዮልጂ ትምህርት ፕሮግራም

በ GIS application /ሇ1ዏ መምህራን/

በ Molecular techniques /ሇ 5 መምህራን/

በ Statistical package ስሌጠና (SPSS, SAS) ሇ1ዏ

መምህራን ስሌጠና ይሰጣሌ

በስታቲስቲክስ ትምህርት ፕሮግራም

ቁጥር 0 34 10 24 ዱን

28

በ Statistical package (Advanced SPSS, STATA, R

እና SAS) ስሌጠና ሇ9 መምህራን ስሌጠና ይሰጣሌ

ተግባር 4. መምህራን የምርምርና መረጃ ትንተና ዘዳዎች መሠረታዊ

ክህልትና እውቀት እንዱያገኙ ስሌጠና መሰጠት

የመምህራን

ቁጥር

50 50 ዱን

ተግባር 5. መምህራን የማስተማር ክህልት HDP ስሌጠና እንዱያገኙ

ማዴረግ

7 10 20 ዱን

ተግባር 6. መምህራን ወዯ ተሇያዩ ተቋማት ሄዯው የሌምዴ ሌውውጥ

እንዱያዯርጉ ማዴረግ

20 20 ዱን

ተግባር 7. ሇኮላጁ የአስተዲዯር ዴጋፌ ሰጭ ሠራተኞች (ጸሃፉዎች፣

የዯንበኞች አገሌግልት ሰራተኞች፣ የቤተ መጻህፌት ሰራተኞች)

የዯንበኞች አገሌግልት አሰጣጥ ስርዒትና የተመዯቡበት ኃሊፉነት

የሚያስፇሌገውን ሙያ እንዱያካብቱ ያሇመ ስሌጠና መስጠት

የተሰጡ

ስሌጠናዎች

3 3 ዱን፣

ተግባር 8. ሇኮላጁ የቴክኒክ ዴጋፌ ሰጭ ሠራተኞች (ሊብራቶሪ

አሲስታንቶች) ስሇዯንበኞች አገሌግልት አሰጣጥ ስርዒትና

የተመዯቡበት ኃሊፉነት የሚያስፇሌገውን ሙያ እንዱያካብቱ ያሇመ

ስሌጠና መስጠት

የተሰጡ

ስሌጠናዎች

1 1 ዱን፣ የቤተ

ሙከራ ማኔጀር

ተግባር 9 ከቢሮዎች፣ ከእንዱስትሪዎች፣ ከምርምር ማዕከሊት እና

ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር የተጠናከረ ግንኙነት በመፌጠር ተማሪዎች

የተግባር ሌምምዴ እንዱሁም መምህራን በጋራ ምርምር እንዱሠሩ

ማዴረግ

የተግባር

ሌምምድች

ቁጥር

2 ዱን

ግብ 3.2. የቀጣይ አምስት ዒመታት ስትራቴጂክ ዕቅዴ

ማዘጋጀት

ተግባር 1. ዕቅዴ የሚያዘጋጁ የመምህራንን ቡዴን ከየትምህርት

ክፌለ በመምረጥ በአካዲሚክ ካውንስሌ ማጸዯቅ

የቡዴኖች

ቁጥር 0 7

7

ዱን

29

ተግባር 2. ስትራቴጂክ ዕቅዴ ዝግጅት መርሏ ግብር አቅርቦ ማጸዯቅ

ቡዴኖች

ተግባር 3. ስትራቴጂክ ዕቅደን ማዘጋጀት የዕቅደ ዯረጃ በመቶኛ

75

ቡዴኖች

ግብ 3.3. የሳይንስ ኮላጅን አዯረጃጀት ማጠናቀቅና የኮላጁን

ኮምፕላክስ ሇመስራት የሚያስችለ የቅዴመ ዝግጅት ስራዎችን

መስራት

ዱን

ተግባር 1. አዯረጃጀቱንና የኮላጁን ኮምፕላክስ የመነሻ ሃሳብ ሇኮላጁ

መምህራንና ሰራተኞች አቅርቦ ውይይት ማዴረግ

0 7

7

ዱንና የተቋቋመው

ኮሚቴ

ተግባር 2. አዯረጃጀቱንና የኮላጁን ኮምፕላክስ የመነሻ ሃሳብ

በውይይቱ መሰረት አስተካክል በማቅረብ ማጸዯቅ

0 7

7

ዱን

ተግባር 3. በጸዯቀው አዯረጃጀት መሰረት ተገቢ ምዯባዎችን ማዴረግ

0 7 7

ዱን

ተግባር 4. ሇጸዯቀውን የኮላጅ ኮምፕላክስ የቦታ መረጣ ማካሄዴ፣

የግንባታ ፕሊን ማሰራት፣ በጀት ማስመዯብ፣

ዱን

እይታ 4. ፊይናንስ

ዱን

ተግባር 1 ሇኮላጁ የተመዯበን በጀት ሇተበጀተሇት ዒሇማ ማዋሌና

በአግባቡ መጠቀም መቶኛ

65

100

75 100 ዱን

ተግባር 2 አግባብ ያሇውና ከብክነት የፀዲ የንብረት አጠቃቀም

ስርዒት በኮላጁ እንዱኖር ማዴረግ

ዱን

ተግባር 3 የተበሊሹ ንብረቶችን ጥገና ማካሄዴና የሚወገደ ካለ

ማስወገዴ

ዱን