training report on soybean processing and food product development

29
ETHIOPIAN INSTITUTE OF AGRICULTURAL RESEARCH A Training Report on Soybean Processing and Food Product Development Round I and II Agriculture and Nutrition Research Laboratories Directorate A PRIL 26-30, 2015 AND M AY 25-29,2015

Upload: yohannes-nigusu

Post on 15-Apr-2017

574 views

Category:

Science


6 download

TRANSCRIPT

Page 1: Training report on soybean processing and food product development

ETHIOPIAN INSTITUTE OF AGRICULTURAL RESEARCH

A Training Report on

Soybean Processing

and Food Product

Development Round I and II

Agriculture and Nutrition Research Laboratories

Directorate

A P R I L 2 6 - 3 0 , 2 0 1 5 A N D M A Y 2 5 - 2 9 , 2 0 1 5

Page 2: Training report on soybean processing and food product development

1

Table of contents

Cover page ..............................................................................................................................................................................i

Table of contents ................................................................................................................................................ii

1. Introduction ......................................................................................................................................................... 2

2. Trainers ............................................................................................................................................................... 3

3. Facilitators ........................................................................................................................................................... 3

4. Trainees selection ................................................................................................................................................ 3

5. Soybean Processing and soybean based food product development ................................................................... 3

5.1 Soy milk preparation Procedure .................................................................................................................... 4

5.2 Soy cheese preparation Procedure................................................................................................................. 6

5.3 Other soybean based products prepared with okara and soy-flour ................................................................ 6

6. Sensory evaluation of prepared dishes ................................................................................................................ 8

7. Visit to Melkasa Research Center ....................................................................................................................... 9

8. Training Evaluation ............................................................................................................................................. 9

9. Appendices ........................................................................................................................................................ 10

Appendics 1. Schedule of the training .............................................................................................................. 10

Appendics 2. List of trainees in both rounds ..................................................................................................... 11

Appendics 3. Training manual .......................................................................................................................... 12

Page 3: Training report on soybean processing and food product development

2

1. Introduction

Due to its wider range of geographical adaptation, unique chemical composition, good nutritional

value, functional health benefits and Industrial applications soybean is an important world commodity.

The dominant position of soybeans and their products is primarily associated with their high nutritional

quality especially with respect to protein and amino acids. Soybean products can largely replace milk

and other sources of animal protein, which are expensive and not readily available, as suitable

substitutes for high quality protein. Soybean first introduced to Ethiopia in 1950s and five varieties

(Clarck-63K, Cocker-240, Davis, Williams and Crawford) were in use.

The unavailability of nutritious food and the high cost of animal protein are the main causes of protein-

energy malnutrition in Ethiopia. Most of the dietary food in the country is supplied by cereals that are

relatively poor sources of protein. Moreover, the high cost of fortified nutritious proprietary

complementary foods is always beyond the reach of most Ethiopian families; hence many depend on

inadequately processed traditional foods consisting mainly of low quality cereal such as maize,

sorghum and millet. So far Ethiopian Institute of Agricultural Research (EIAR) released about 21

promising soybean varieties at national level mainly with their yield and disease and pest resistance

merits where little attention was given to nutritional quality.

Soybean is an important world commodity, due to its wider range of geographical adaptation, unique

chemical composition, good nutritional value, functional health benefits and industrial applications.

The dominant position of soybeans and their products is primarily associated with their high nutritional

quality especially with respect to protein and amino acids. Soybean products can largely replace milk

and other sources of animal protein, which are expensive and not readily available, as suitable

substitutes for high quality protein. Therefore, popularizing soybean processing methods and

developing nutrient-dense, safe, affordable and accessible soybean products is viable and sustainable

approach to address the problem of malnutrition. With this context training was given to female staff

of EIAR in two rounds; round I (April 26-30, 2015) and round II (May 25-30, 2015). The report

contains major events and steps undertaken with trainees feedback.

Objectives of the training

To capacitate female staff of EIAR in soybean processing and soybean-based product

development

To enhance utilization of soybean

To promote appropriate dietary pattern and healthy life styles

Page 4: Training report on soybean processing and food product development

3

2. Trainers

No Name Profession/Position Research Center

1 Yohanes Nigusu Food Science Researcher Melkasa Research Center

2 Roman Getachew Food processing expert Jima Research Center

3 Aselefech Maru Food science lab assistant Melkasa Research Center

3. Facilitators

No Name Profession Role

1 Geremush Bogale Secretary Booking conference room,

Registration of participants,

Facilitating refreshments

Facilitating all payment issues in

collaboration with training directorate

2 Girmay Tsegaye Researcher

3 Hailu Reta Researcher

3 Anchinesh Mamo Lab attendant Training input supply (utensils, raw

materials in food preparation)

Assisting trainees technically during

soybean processing and product

development

4 Zemed Zewdu Lab attendant

Hana Tamirat Lab attendant

5 Legesse Shiferaw Researcher

Samuel Mesfin Researcher

6 Gelila Asaminew Researcher Selection of trainees in collaboration with training

directorate

7 Bilatu Agza Researcher Overall training coordinator

4. Trainees selection

All the trainees in round I and II were female staff of EIAR head quarter. Training directorate

distributed quotas for each department. As almost all staffs were interested to participate in the

training, the respective departments randomly selected and provided list of trainees to training

department. A total of 29 trainees in round I and 42 trainees in round II were participated (appendix 2).

5. Soybean Processing and soybean based food product development

Good quality soybean grain of variety 'Belessa 95' is collected from Pawe Agricultural Research

Center. After processing the grain into milk, cheese and okara, soybean based products are prepared by

blending with common food ingredients such as teff flour, wheat flour and vegetables in different

ratios. A total of 22 recipes are prepared.

Page 5: Training report on soybean processing and food product development

4

5.1 Soy milk preparation Procedure

Whole soybean

• Healthy and unbroken seed

Sorted and cleaned with potable water

• To remove any spoilt beans or impurities

Boiled in water for 10 minutes

• To reduce beany-taste

• To destruct antinutritional factors

• To reduce strength of the bean

Hot water discarded

• To make ready for soaking at room temperature

Soaked in water at ambient

temperature for 12 hours

• To reduce beany-taste

• To destruct antinutritional factors

• To reduce strength of the bean

• Bean to water ratio of about 1:3

Washed and hulls removed

• A by product in soybean processing and can be used as animal feed

Page 6: Training report on soybean processing and food product development

5

Rinsed with water and blended using

juice machine

• Water to bean ratio of about 1:9

• This water is added during and after blending

Cooked at 100 oC for 20 min

• Time before boiling is not considered

Filtered using cheese cloth

• To separate the milk from the residue, usually called okara

The filtrate boiled for 10 min

• For better taste and microbial safety

Page 7: Training report on soybean processing and food product development

6

5.2 Soy cheese preparation Procedure

Coagulant is added to boiled milk and kept until the curd occur on the upper layer. Vinegar/acheto is used to

coagulate the cheese, with coagulant to milk ratio of 1:20 (5% of milk volume).

5.3 Other soybean based products prepared with okara and soy-flour

Soybean with wheat flour (15:85) Cake

9

Okara with cabbage Soybean cheese with cabbage

Soybean with wheat flour (15:85) cookies Soybean Cheese Okara based Biscuit

Page 8: Training report on soybean processing and food product development

7

Spiced Soybean cheese Soybean with wheat (15:85) 'Chechebsa'

Soybean with wheat flour (15:85) bread Soybean with wheat flour

(15:85) 'Anebabero'

Soybean with teff (20:80)

Soybean 'Minchet' Okara with egg

Firfir (Okara with shiro) Okara with beet root Okara with Carrot

Okara with tomato

Soybean 'Minchet'

Page 9: Training report on soybean processing and food product development

8

6. Sensory evaluation of prepared dishes

At the final date of the training, head office staff of

EIAR were invited as a guest for sensory evaluations

where all prepared 22 soybean and soybean based

recipes/dishes were presented on buffet. Following a

brief introduction of the training objective by the

coordinators, trainees explained each recipes' ingredient,

proportion and processing method. Then, guests tasted

all the food types and requested to rate on a 5-point

scale, ranging from (1) dislike extremely to (5) like

extremely on over all acceptance of the specific product.

According to the analysis result, the average over all

acceptance of the products were 94.5% (ranging from 91

to 96%) or 4.7 out of 5, thereby indicating that all the

products had a high acceptance among the consumers

who evaluated the product. They requested another

round of training of the same type as soon as possible

which include the male staff believing that it plays a

significant role in our commercialization progress of the

crop. They also suggested to consider other crops and

foods like mushroom, potato and cassava in such

trainings.

Page 10: Training report on soybean processing and food product development

9

7. Visit to Melkasa Research Center

At the forth date of the training all participants traveled to Melkasa Agricultural Research Center to visit

research laboratories and research activities. Researchers explained ongoing experiments, and trainees visited

all laboratories in the directorate (food science laboratory, soil laboratory, food processing and preparation

kitchen). After completion of the visit, preparation of mango squash is demonstrated and trainees prepared

mango jam practically. To do this, mango fruit peeled and diced and cooked with sugar until soft. The mango

mashed with a large fork and canned using glass tube which was disinfected by cooking. It is told that shelf life

of mango jam prepared in this manner can be kept for a year in refrigerator.

8. Training Evaluation

Finally, trainees were invited to evaluate their stay with an open discussion and by distributing Amharic version of

training evaluation form to 28 randomly selected trainees in both round. According to the analysis result all trainees

agreed that the training had a clear objective, timely and the trainers had enough knowledge. However, they all claimed

that material supplied and time given to the training was not enough.

No

Evaluation question

Score Total

respon

dent

No Yes

1 2 3 4 5 Total

1 የስልጠናው አላማ ግልጽና አስፈላጊ ነው (The training objective is clear and important) 28 100% 28

2 ስልጠናው ወቅቱን የጠበቀ ነው (The training is timely) 28 100% 28

3 ሇስልጠናው የተሰጠ ሰዓት በቂ ነው (Time given to the training is enough) 1 1 13 10 3 69% 28

4 አሰልጣኞት ጥሩ እውቀት አላቸው እውቀታቸውም ሇማካፈል ፈቃዯኛ ናቸው (Trainers have good

knowledge and are open to share) 28 100% 28

5 እኔ ከስልጠናው ጥሩ እውቀት አግኝቻሇሁኝ ሇወዯፊትም ይጠቅመኛል (I learn a lot from the

training and help me in my future carer) 28 100% 28

6 ሇስልጠናው የቀረቡ ግብዓቶች በቂ ነበሩ (Training supplies were enough) 9 12 7 79% 28

7 በአጠቃላይ ስልጠናው ውጤታማ ነበረ (The training was sucessful) 1 27 99% 28

Total score 92%

Page 11: Training report on soybean processing and food product development

10

9. Appendices

Appendics 1. Schedule of the training

ሰዓት መርሃ-ግብር ተግባሪ

የመጀመሪያ ቀን

02:30 - 03:00 የሰልጣኞች ምዝገባ ገረሙሽ ቦጋሇ

03:00 - 03:15 የእንኳን ዯህና መጣችሁ ንግግር አቶ ሰሇሞን አባተ/

ወ/ሪት ገሊላ አሳምነው

03:15 - 03:30 መርሃ ግብር ማስተዋወቅ ብላቱ አግዛ

03:30 - 04:30 የአኩሪ አተር ጥቅም እና አዘገጃጀቱ ዮሀንስ ንጉሱ

04:30 - 05:00 የሻይ እረፍት ካፍቴሪያ

05:00 - 06:30 የግብርና ጥራት ምርምር ቤተ-ሙከራ ጉብኝት የስልጠናው አስተባባሪዎች

:30 - 07:30 የምሳ እረፍት በግል

07:30 - 09:30 ሇነገ ዝግጅት የሚሆን አኩሪ አተር መልቀም፣ ማፍላት እና መዘፍዘፍ ሰልጣኞች

09:30 - 10:00 የሻይ እረፍት ካፍቴሪያ

10:00 - 11:00 ሇእንጀራ የሚሆን አኩሪ አተር ማዘጋጀትና ከጤፍ ጋር በመቀላቀል ማቡካት

ሰልጣኞች

ሁሇተኛ ቀን 2፡30 - 04፡30 የአኩሪ አተር ወተትና አይብ ዝግጅት ሰልጣኞች

04:30 - 05:00 የሻይ እረፍት ካፍቴሪያ

05፡00 - 06፡30 የአኩሪ አተር ወተትና አይብ ዝግጅት ሰልጣኞች

06:30 - 07:30 የምሳ እረፍት በግል

07፡30 - 09፡00 የአኩሪ አተር እንጀራ፣ ዳቦ እና ኩኪስ ማዘጋጀት ሰልጣኞች

09፡30 - 10፡00 የሻይ እረፍት ካፍቴሪያ

10፡00 - 11፡00 የአኩሪ አተር እንጀራ፣ ዳቦ እና ኩኪስ ማዘጋጀት ሰልጣኞች

ሶስተኛ ቀን

ከሰዓት በፊት የአኩሪ አተር ወጥ እና ሌሌች ዝግጅት ሰልጣኞች

ከሰዓት በኋላ ሇተዘጋጁ ምግቦች የቅምሻ መርሃ ግብር ሰልጣኞች

አራተኛ ቀን

ጉብኝት ወዯ መልካሳ ግብርና ምርምር ማዕከል

Page 12: Training report on soybean processing and food product development

11

Appendics 2. List of trainees in both rounds

List of trainees - Round I

No Trainee's Name Directorate/office

1 Abreht Gizaw Audit

2 Almaz Bekele Change management

3 Anchinesh Mamo Quality laboratory

4 Beteha Degife Law

5 Bizuayehu Nigusu Purchase and finance

6 Bogalech Abebe Human resource

7 Etagegn Tekilu Information communication

8 Etsegenet Abera Livestock

9 Fantaye Lema Human resuourse

10 Fikrte W/Senbet Purchase and finance

11 Gelila Asaminew Quality laboratory

12 Geremush Bogale ANRLD

13 Getenesh Alemayehu NARS

14 Girmay Tsegaye Quality laboratory

15 Hana Tamirat Quality laboratory

16 Legesse Shiferaw Quality laboratory

17 Lemlem W/Gerima Human resourse

18 Meseret Kebede Information communication

19 Meseret Taddesse Purchase and finance

20 Nuraddis Birhanu Transport service

21 Simret Haile Purchase and finance

22 Tayech Teka Training directorate

23 Tigist Admasu Planning and monitoring

24 Tisme Aga Human resourse

25 Tsehay Gurmu Biometry

26 Ydilber Bekele Purchase and finance

27 Yenenesh Duguma Transport service

28 Yeshiembet Belete NARS

29 Zemed Zewdu Quality laboratory

List of trainees - Round II

No Trainees Name Directorate/Office

1 Abebech Wakjira Change management

2 Almaz Molla Public relations

3 Almaz Tilahun Information communication

4 Anchinesh Mamo Quality laboratory

5 Aynalem Worku Purchase and finance

6 Azeb Assefa Human resourse

7 Bekelech Melaku Purchase and finance

8 Birtukan Demeke Purchase and finance

9 Bizualem H/Michael Purchase and finance

10 Bizuwork Sebisibe Information desk

11 Eniyat Alemu Purchase and finance

12 Etenesh Ysuf Purchase and finance

13 Etetu Tekile Purchase and finance

14 Firehiwot H/Mariam Technology multiplication

15 Genet Alemu Purchase and finance

16 Geremush Bogale ANRLD

17 Gete Ketema Transport service

18 Hailu Reta Quality laboratory

19 Hamelmal Terefe Engineering office

20 Hana Tamirat Quality laboratory

21 Ketsela Belete Purchase and finance

22 Kidist Girma Human resourse

23 Konjit Gerbi Human resourse

24 Konjit Wolde Information communication

25 Lakech Wolde Purchase and finance

26 Meaza Alemu Purchase and finance

27 Mulu Gashaw Information communication

28 Rediet Sisay Law office

29 Roman Mesfin Human resourse

30 Samirawit Alayu Public relations

31 Samuel Mesfin Quality laboratory

32 Seblewongel Abebe Purchase and finance

33 Senayit Mengist Audit

34 Sinkinesh Tilahun Socio-economics

35 Sintayehu Minlargih Purchase and finance

36 Tariknesh Amdebirhan Information communication

37 Tigist Shibiru Purchase and finance

38 Tirualem Bizuneh Information communication

39 Yeshi Tadesse Audit

40 Yeworkwiha Melesse Land and water

41 Yewyinshet Teshome Purchase and finance

42 Zemed Zewdu Quality laboratory

Page 13: Training report on soybean processing and food product development

12

Appendics 3. Training manual

Page 14: Training report on soybean processing and food product development

13

መግቢያ

ሇሰው ሌጅ እጅግ አስፈሊጊ ከሆኑት የምግብ ንጥር ነገሮች አንደ ፕሮቲን የተባሇው ንጥረ ነገር ነው፡፡

ይህ ንጥረ ነገር ሇሰውነታችን መገንባት፤ በሽታን የመከሊከሌ አቅም መዲበርና የአዕምሮን ብስሇትንና

የመማር ችልታን ከላልች የምግብ ንጥረነገሮች ጋር በመሆን ያበረክታሌ፡፡ በተሇይ ሇህጻናት የፕሮቲን

በአግባቡ መመገብ ሇወዯፊቱ ህይወታቸው ከሊይ የተጠቀሱትን ጥቅሞች ከመስጠት አንጻር ወሳኝ ነው፡፡

ላልች የምግብ ነጥረ ነገሮች ማሇትም ካርቦሃይዴሬት፤ቅባት፤ቫይታሚንና ማዕዴናትም እንዯ ፕሮቲን

ሁለ እጅግ በጣም አስፈሊጊ ቢሆኑም በቀሊለና ውዴ ካሌሆኑ ምግቦች ሉገኙ የሚችለ ስሇሆኑ እነዯ

ኢትዮጵያ ባለ ዯሃ ሀገራት እንዯ ፕሮቲን እጥረት አንገብጋቢ ችግር ሊይሆኑ ይችሊለ፡፡ በመሆኑም ይህ

ማንዋሌ በፕሮቲንና በፕሮቲን ምንጮች ሊይ ያተኮረ ነው፡፡

የተመጣጠነ ምግብ ምንዴን ነው?

አንዴ ሰው የተመጣጠነ ምግብ እየተመገበ ከሆነ የሚከተለትን የምግብ ንጥረ ነገሮችን በተፈሇገው

መጠንና ጊዜ ያገኛሌ፡

ኃይሌ ሰጪ

ይህ ንጥረ ነገር በስራስር ተክልች፤በጥራጥሬ፤ በቅባት እህልችና የመሳሰለት ይወከሊሌ፡፡ በመሆኑም

አብዛኛውን ጊዜ የዚህ ንጥር ነገር እጥረት ሰዎች በአጠቃሊይ የምግብ እጥረት ውስጥ ካሌሆኑ በስተቀር

አይከሰትም፡፡

ሇምሳላ፡- ጤፍ፤ስንዳ፡ገብስ፤ በቆል፤ማሽሊ፤ዲጉሳ፤ዴንች፤ካዛቫ፤ጎዯሬ…ወዘተ፡፡

በሽታን ተከሊካይ

ይህ የንጥረ ነገር ክፍሌ በአብዛኛው ከአትክሌትና ፍራፍሬ የሚገኝ ነው፡፡ የዚህ ንጥረ ነገር እጥረት

ጥቅሙንና ምንጩን ከሚያውቅ ሰው አይከሰትም ምክንያቱም በየቀኑ በጣም ትንሽ በሆነ መጠን

ስሇሚያስፈሌግ ነው፡፡

ሇምሳላ፡-ካሮት፤ቀይስር፤ጎመን፤ቲማቲም፤ቃሪያ፤ማንጎ፤ፓፓያ፤ሙዝ፤አቩካድ፤ብርቱኳን፤ልሚ…ወዘተ፡፡

Page 15: Training report on soybean processing and food product development

14

ገንቢ

ይህ ንጥር ነገር ከጥራጥሬና ከቅባት እህልች የሚገኝ ቢሆንም ከነዚህ የምግብ አይነቶች የሚገኘው

ፕሮቲን በመጠንም ሆነ በጥራት ከእንስሳት ተዋጽኦ ከሚገኘው በጣም የነሰ ነው፡፡ በመሆኑም አንዴ

ሰው ላልች የምግብ አይነቶችን አሟሌቶ ይህነን ዴብቅ ረሃብ የተሰኘው ክስተትን እያስተናገዯ መሆኑን

መገንዘብ ይገባናሌ፡፡

ፕሮቲን

ፕሮቲን ከተሇያዩ የምግብ ከፍልች ይገኛሌ፡፡ ከነዚህም መካከሌ የእህሌና ጥራጠሬ ዓይነቶች፤አትከሌትና

ስራስሮች ከተክልች የሚገኙ ሲሆኑ እንዯ ስጋ፤እንቁሊሌ፤ ዓሳ እና የወተት ተዋጽኦች ዯግሞ ከእንስሳት

የሚገኙት ናቸው፡፡ ከእንስሳት የሚገኘው የፕሮቲን ዓይነት የተሟሊና ከፍተኛ ጥራት ያሇው ሲሆን

አብዛኛው የአትክሌት ፕሮቲን አንዲንዴ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች (ኢሴንሽያሌ አሚኖ አሲዴ) ስሇሚጎዴለት

የተሟሊ አይዯሇም፡፡

ሇአብዛኛው በአሇማችን ብልም በሃገራችን የሚገኘው ህዝብ የእንስሳት ተዋጽኦን በተዯጋጋሚ ሇማግኘት

አይቻሌም(ከበዓሊት ጊዜ በስተቀር) ምክንያቱም የእንስሳት ተዋጽኦ ውዴ ነው፡፡ ውዴ የሆነበትም

ምክንያት አነዴ እንስሳ ተወሌድ አዴጎ ስጋ እስኪሆን ዴረስ ብዙ ግጦሽ፤ ረጅም ጊዜና እንክብካቤ

ያስፈሌገዋሌ፡፡ በአንጻሩ የተክልች ውጤት በአጭር ጊዜና በቀሊሌ ወጪ ሉገኙ የሚችለ ናቸው፡፡

ጥቂት የማይባለ በኑሮው የተዯሊዯሇ የህብረተሰብ ክፍሌም ቢሆን አዘውትሮ የእንስሳት ውጤቶችን

ከመጠቀም እንዱቆጠብ ይመከራሌ ምክንቱም ከእንስሳት ተዋጽኦ ጋር አብረው ወዯ ሰውነታችን የሚገቡ

አሊስፈሊጊ ንጥረ ነገሮች(እንዯ ኮላስተሮሌ) የዯም ቧንቧን በማጥበብ የሌብና የዯምስር በሽታዋችን

ከማስከተሊቸውም ባሻገር በውፍረት ምክንያት የስኳር በሽታ ዓይነት ያጋሌጣለ፡፡

በተባበሩት መንግስታት የምግብና እርሻ ዴረጅት እንዲስታወቀው ይህንን የእንስሳት ፕሮቲን በበቂ ሁኔታ

በማግኘት ሇማይችለ የአሇም ዯኃ ሃገራት ህዝቦች በረካታ ጥናቶችንና ሙከራዎችን አካሂድ ሇችግሩ

አኩሪ አተር የተባሇው የጥራጥሬ ዓይነት አማራጭ መፍትሄ ከመሆን ባሻገር ስጋንና ላልች የእንስሳት

ተዋጽኦዎችን በመተካት ረገዴ አጥጋቢ እንዯሆነ በሪፓርቱ አስቀምጧሌ፡፡

አኩሪ አተር

የዯረቅ አኩሪ አተር ዘር አርባ እጅ (40 በመቶ) ፕሮቲን ሲሆን ሃያ እጅ(20 በመቶ) ዯግሞ ቅባት ነው፡፡

በመሆኑም እንዯ አሜሪካን ባለ ያዯጉ ሃገራት አኩሪ አተር የምግብ ዘይትና ቅቤ እንዱሁም ሇፕሮቲን

Page 16: Training report on soybean processing and food product development

15

ምርት ስሇሚውሌ በኢንደስትሪ ጥሬ ዕቃነት ይታወቃሌ፡፡ ከዚያ ባሻገር ባዯጉት ሃገራት የሚኖሩ ጥቂት

የማይባለ ህዝቦች የእንስሳት ተዋጽኦ ምግብ ሇሌብ፤ ሇዯም ዝውውር፤ሇውፍረትና ሇስኳር በሽታ

ስሇሚያጋሌጥ አመጋገባችን ወዯ ተክልች ምግብ በመቀየር ከእንስሳት የሚገኙ ምግቦች መጠንን

ቀንሰዋሌ፡፡ ሇዚህም ተግባር አኩሪ አተር ትሌቅ ሚና እየተጫወተ ይገኛሌ፡፡

የእስያ ሃገራት ግን አኩሪ አተርን ሇአሇም ያስተዋወቁ ከመሆናቸውም ባሻገር በቤት ውስጥ አጠቃቀምም

ረገዴ የረጅም ጊዜ ባሇታክ ናቸው፡፡ በተሇይዩ የእስያ ሃገሮች እጅግ ብዙ በኢንደስትሪም ሆነ በቤት

ውስጥ የሚቀነባበሩ ተወዲጅና ጤናማ የምግብ አይነቶች አለ፡፡ ከነዚህም ውስጥ የአኩሪ አተር ወተትና

አይብ ዋነኞቹ ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ በአፍሪካ የሚገኙ እንዯ ኢትዮጵያ ባለ ሃገራት አኩሪ አተር

መተዋወቅ ከጀመረ ጥቂት አመታት ቢቆጠሩም እስካሁን ዴረስ መጥቀም የሚችሇውን ያህሌ

አሌጠቀመም፡፡ ይህ የሆነበት ዋነኛ ምክንያት አጠቃቀሙም ቀሊሌ ስሊይዯሇ እንዱሁም በበቂ ሁኔታ

የማስተዋውቅ ስራ ስሊሌተሰራ እንዯሆነ ይታመናሌ፡፡ አኩሪ አተር በመቀቀሌ በቀሊለ የማይበስሌና

ሇመፍጨት አስቸጋሪ የሆነ የጥራጥሬ ዓይነት እንዯሆነ ይታወቃሌ፡፡ የአኩሪ አተር የፕሮቲን መጠን

ከላልች የፕሮቲን ምንጮች ጋር ሲነፃፀር የሚከተሇውን ይመስሊሌ፡፡

የአኩሪ አተር ወተት

የሚየስፈሌጉ ዕቃዎች

መሇኪያ ዕቃ/ብርጭቆ፤ጣሳ፤ሉትር…/

ጎዴጓዲ ሳህን፤ባሌዱ

የዴንጋይ ወፍጮ(ከተገኙ ብላንዯር/

የፕሮቲን ምንጭ የፕሮቲን መጠን በመቶኛ የበሬ ስጋ 18 የዶሮ ስጋ 20 የዓሳ ስጋ 18 ሇውዝ 23 ምስር 22 ባቄላ 21.5 ጤፍ 11 በቆሎ 10 ማሽላ 8 አኩሪ አተር 40

Page 17: Training report on soybean processing and food product development

16

ማማሰያና ጭሌፋ

ዯበሊ/መሌመሉ ጨርቅ ወይም ወተቱን ሇመጭመቅ የሚያገሇግሌ ጨርቅ፡፡

አዘገጃጀት

የአኩሪ አተር ወተትን ማንኛውም ሰው በቤቱ ሇማዘጋጀት ይችሌ ዘንዴ ብዙ የአሰራር ጥናቶች

ተዯርገዋሌ፡፡በተዯረገውም ጥናት መሰረት በንጥረ ምግብ ይዞታውና በጣዕሙ ተቀባይነት ያሇውንና

እንዱሁም ሇጤና ጠንቅ ከሆኑ ሕዋሳት ነፃ የሆነ የአኩሪ አተር ወተት ሇማዘጋጀት ከዚህ በታች

የተገሇጹት አማራጭ የአሠራር ዘዳዎች ተመርጠዋሌ፡፡

1. አኩሪ አተሩን መሌቀምና ቆሻሻውን መሇየት፤

2. ከተሇቀመው አኩሪ አተር 300 ግራም ወይንም ሁሇት መካከሇኛ ብርጭቆ ሰፍሮ መውሰዴ፡

3. የተሇቀመውን አኩሪ አተር አቧራው እዱሇቅ በውሃ ማጠብ፡

Page 18: Training report on soybean processing and food product development

17

4. የታጠበውን አኩሪ አተር ጠዕሙን ሇማሻሻሌ ይረዲ ዘንዴ ሇ 10 ዯቂቃ በፈሊ ውሃ ማንገርገብ፡

5. የተንገረገበውን አኩሪ አተር እንዱርስ ከ 4 ሰዓት እስከ 12 ሰዓት መዘፍዘፍ (ከአኩሪ አተር ጋር

ሲነጻጸር ውሃው ሶስት እጅ ቢሆን ይመረጣሌ)፡

የመዘፍዘፍ ጠቀሜታ

በአኩሪ አተር ውስጥ የሚገኙ ጣዕምን ሉያበሇሹ የሚችለ አሊስፈሊጊ ንጥረ ነገሮችን

ያስወግዲሌ፡፡

የሆዴ መነፋት ችግርን ሉያስከትለ የሚችለ ንጥረ ነገሮችን ያስወግዲሌ፡፡

በወተቱ ውስጥ የሚገኘውን የፕሮቲንና የማዕዴን ንጥረ ነገሮች በሰውነታችን ውስጥ ጥቅም

ሊይ እንዲይውሌ የሚያዯርጉ አሊስፈሊጊ ንጥረ ነገሮችን ያስወግዲሌ፡፡

አኩሪ አተሩ በቀሊለ በዴንጋይ ወፍጮ ውይንም በብላንዯር እንዱፈጭ ያዯርጋሌ፡፡

Page 19: Training report on soybean processing and food product development

18

6. የተዘፈዘፈው አኩሪ አተር አንጠንፍፎ በማጠብ የአኩሪ አተሩን ገሇባ ማስሇቀቅ፡

7. የታጠበውን አኩሪ አተር መፍጨት (አንዴ እጅ አኩሪ አተር ስምንት እጅ ውሃ)፤

8. የተፈጨውን አኩሪ አተር ሇ 20 ዯቂቃ ማፍሊት፤ ይህ ዴረጊት ጎጂ ተዋህሲያንን ከማስወገደም

በተጨማሪ ጣዕም እንዱሻሻሌ ያዯርጋሌ፡፡

Page 20: Training report on soybean processing and food product development

19

9. የተፈሊውን አኩሪ አተር በአራት ቦታ በማጠፈ በዯበሊ ጨረቅ መጭመቅና የተጣራውን ወተት

ማውጣት፤(ይህ ዴረጊት ወተቱን ከደቄትና የአኩሪ አተር አሰር ይሇያሌ)፡፡ ወተቱ ሲጨመቅ

የቀረው ኦካራ ይባሊሌ፡፡

10. ተጨምቆ የተ,ጣራውን ወተት ሇ10 ዯቂቃ ማፍሊት፤ ይህ ዴርጊት ከጨርቁ ወዯ ወተቱ ሉዛመቱ

የሚችለ ተዋህሲያንን ይገዴሊሌ፡፡

11. እንዯ አስፈሊጊነቱ ስኳርና ጨው ጨምሮ አቀዝቅዞ ወይም በትኩሱ መጠጣት ይቻሊሌ፡፡

ማሳሰቢያ

የወተቱ ጣዕም እንዯአስፈሊጊነቱ ሇማሻሻሌ የወተት መያዣ ዕቃዎችን ሌክ እንዯሊም ወተት

ሁለ በማጠንት ማጠን ተፈሊጊነቱን ይጨምራሌ:: በተጨማሪም ላልች ቅመሞችን ሇምሳላ

ጤና አዲም፤ ከሴ፤ ቁሩንፉዴ፤ ቀረፋን የመሳሰለ ጣዕም ሰጪ ነገሮችን እንዯየሰው ፍሊጎት

በመጠኑ በመጨመር ጣዕሙን መቀያየር ይቻሊሌሌ፡፡

ጥሬውን አኩሪ አተር በመቀቀሌ፤እንዱሁም የተፈጨውንና የተጨመቀውን ወተት ሇማፍሊት

የሚያስፈሌገው ሰዓት መቆጠር ያሇበት ተጥድ መፍሊት ሲጀምር ነው፡፡

Page 21: Training report on soybean processing and food product development

20

የአኩሪ አተር ወተት ተረፈ ምርት/ ኦካራ/

ኦካራ ወተቱ ተጨምቆ ከተሇየ በኃሊ የሚቀረው የአኩሪ አተር ቀሪ ክፍሌ ነው፡፡ ይህ ኦካራ በፕሮቲን

ይዘቱና ጥራቱ እጅግ የበሇፀገ ከመሆኑም ባሻገር ጣዕሙም በሰወች በጣም ተወዲጅ እንዱሆን

አዴረጎታሌ፡፡ ኦካራ በቀሊለ የሚበሊሽ ስሇሆነ ወዱያውኑ ተሰርቶ ሇምግብነት መዋሌ አሇበት፡፡

ኦካራን ሇምግብነት ሇመጠቀም ሌክ እንቁሊሌ እንዯሚጠበሰው በዘይት በሽንኩርትና እንዯአስፈሊጊነቱ

በተሇያዩ አትክሌቶች ተጠብሶ ሉበሊ የሚችሌ ተወዲጅ የምግብ ዓይነት ነው፡፡

የአኩሪ አተር አይብ

የአኩሪ አተርን ወተት ሌክ እንዯሊም ወተት ወዯ አይብና አጓት በመሇየት ጣፋጭና ጣዕም ያሇው ምግብ

ማዘጋጀት ይቻሊሌ፡፡ የአኩሪ አተር አጓት ግን ሇምግብነት አናውሇውም፡፡ ከታች በሚከተሇው መመሪያ

የተዘጋጀው አይብ 7.8 በመቶ ፕሮቲን ይይዛሌ (የሊም አይብ 16.1 በመቶ ፕሮቲን መሆኑ ይታወቃሌ)፡፡

የአኩሪ አተር አይብ አዘገጃጀት

ከሊይ በመመሪያው መሰረት የተዘጋጀውን ወተት እንዴገና ሇ15 ዯቂቃ ማፍሊት፡፡

ልሚ ጨምቆ ጭማቂውን ሇሶስት እኩሌ ቦታ መክፈሌ

ወተቱ ከፈሊ በኃሊ አውጥቶ አንዯኛ ዙር ልሚ መጨመር ከ5-6 ጊዜ አቅጣጫ ሳይቀይሩ ማማሰሌ

ሁሇተኛ ዙር ልሚ ጨምሮ ሳያማስለ ሇ3 ዯቂቃ መክዯን

ከ3 ዯቂቃ በኃሊ 3ኛ ዙር ልሚ መጨመር

አይብ ከሰራ በኃሊ አይቡን ከአጓቱ ሇመሇየት በስስ ነጠሊ ጨርቅ አዴርጎ ማንጠፍጠፍ

Page 22: Training report on soybean processing and food product development

21

አይቡን ሇ20-30 ዯቂቃ ሰብሰብ አዴርጎ በሚይዝ ዕቃ ውስጥ ማቆየት

ቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ ማስቀመጥና ሇመጠቀም ካስፈሇገ በዯረቅ ጨርቅ ውሃውን መምጠጥ

አይቡን ከ5-6 ቀን ሇማቆየት በየ12 ሰዓት ውስጥ የተቀመጠበትን ውሃ በመቀየር እቃውን

በቀዝቃዛ ቦታ ማኖር፡፡

የአኩሪ አተር አይብ በሌዩ ሌዩ መሌክ ሲቀርብ

የአኩሪ አተር አይብ ከጨውና ቅቤ ጋር

የሚያስፈሌጉ ነገሮች መሇኪያ መጠን

የአኩሪ አተር አይብ መካከሇኛ የቡና ሲኒ አንዴ ከዴርበብ

ቅቤ ትንሽ የሻይ ማንኪያ አንዴ

ጨው - ሇጣዕም

አሰራር

1. አይቡን እንዯ ሊም አይብ እስኪሆን ዴረስ በማስኪያ ማሸት

2. ቅቤና ጨው ጨምሮ ማዋሃዴና ማቅረብ

የአኩረ አተር አይብ ከጨው ጋር

የሚያስፈሌጉ ነገሮች መሇኪያ መጠን የአኩሪ አተር አይብ መካከሇኛ የቡና ሲኒ አንዴ ከዴርበብ ጨው - ሇጣዕም

አሰራር

አይቡን በማንኪያ አሽቶ ፍርፍር ሲሌ ጨው ጨምሮ አዋህድ ማቅረብ

የአከሪ አተር አይብ ከበርበሬ፣ ከቅቤና ከጨው ጋር

የሚያስፈሌጉ ነገሮች መሇኪያ መጠን

የአኩሪ አተር አይብ መካከሇኛ የቡና ሲኒ አንዴ ከዴርበብ

ቅቤ ትንሽ የሻይ ማንኪያ አንዴ

በርበሬ የሾርባ ማኝኪያ ዴርበብ

Page 23: Training report on soybean processing and food product development

22

አሰራር

ዏይቡን በማንኪያ መፈርፈር

ቅቤ፣ በርበሬና ጨውን ጨምሮ ማዋሃዴና ማቅረብ

የአኩሪ አተር አይብና የዴንች ፓን ኬክ

የሚያስፈሌጉ ነገሮች መሇኪያ መጠን

የአኩሪ አተር አይብ መካከሇኛ ብርጭቆ አንዴ

እንቁሊሌ (እንዯአስፈሊጊነቱ) ቁጥር ሶስት

ተቀቅልና ተከትፎ የዯቀቀ ዴንች ቁጥር ሶስት መካከሇኛ

የስንዳ ደቄት የሾርባ ማንኪያ 1 ከግማሽ

ዜይት ሇመጥበሻ ያህሌ

ጨው ሇጣዕም

አሰራር

ዴቅቅ ተዯርጎ የተከተፈውን ዴንች በጨርቅ ሊይ በማዴረግ ውሃውን የተቻሇውን ያህሌ ማምጠጥ

በጎዴጓዲ ዕቃ ውስጥ ከሊይ የተጠቀሰውን ባንዴ ሊይ ማዯባሇቅ

በዯንብ ከተዋሃዯ በኋሊ በሚፈሇገው ቅርጽ ማዘጋጀት

መጥበሻ ሊይ አይት አዴርጎ በሁሇቱም ወገን እስኪበስሌ ዴረስ መጥበስ

በዯንብ ከበሰሇ በኋሊ ትኩሱን ማቅረብ

የአኩሪ አተር አይብ ከጎመን ጋር

የሚያስፈሌጉ ነገሮች መሇኪያ መጠን

የአኩሪ አተር አይብ መካከሇኛ የቡና ሲኒ ሶስት

ተቀቅልና ተከትፎ የዯቀቀ ጎመን መካከሇኛ የቡና ሲኒ አንዴ

ሚጥሚጣ/በርበሬ የሻይ ማንኪያ ሁሇት

ቅቤ የሻይ ማንኪያ ሁሇት

ጨው ሇጣዕም

Page 24: Training report on soybean processing and food product development

23

አሰራር

አይቡን በማንኪያ መፈርፈር

ጎመኑን መቀቀሌና በጣም አዴቅቆ መክተፍ

ቅቤ፣ በርበሬ (ሚጥሚጣ)፣ ጎመን፣ አይቡንና ጨውን ባንዴ ሊይ ማዋሃዴና ማቅረብ

የአኩሪ አተር አይብ ቀይ ወጥ

የሚያስፈሌጉ ነገሮች መሇኪያ መጠን

የአኩሪ አተር አይብ መካከሇኛ የቡና ሲኒ አንዴ ተኩሌ

በርበሬ የሾርባ ማንኪያ አንዴ ተኩሌ

የተከተፈ ሽንኩርት መካከሇኛ የቡና ሲኒ አንዴ ዴርበብ

ዘይት የሾርባ ማንኪያ አንዴ

ውሃ መካከሇኛ ብርጭቆ ሶስት

ጨው - ሇጣዕም

አሰራር

1. ሽንኩርቱን ዴስት ውስጥ ጨምሮ ማቁሊሊት፤

2. ዘይቱን ጨምሮ ትንሽ ካቁሊለ በኃሊ በርበሬውን ጨምሮ ውሃ በየጊዜው ጠብ እያዯረጉ ሇ 10

ዯቂቃ ያህሌ ማቆያት፤

3. የአኩሪ አተር አይቡን ፈርፍሮ መጨመር

4. የተረፈውን ውሃ ጨምሮ ከ 10-15 ዯቂቃ ማቆየትና ሲበስሌ ማቅረብ

የአኩሪ አተር እንጀራ (20% የአኩሪ እና 80% ጤፍ)

ከሚፈጨው ጤፍ ውስጥ በመቶ ሃያ ተቆሌቶ የተከካ አኩሪ አተር አዯባሌቆ መፈጨት፡፡

የጥሬ ምግቦች ዝርዝር መጠን ክብዯት/ግራም

የጤፍና የአኩሪ አተር ደቄት የጠሊ ብርጭቆ ሁሇት 300

እርሾ የቡና ስኒ ዴርበብ 40

ውሃ 1 ጆክ 1000 ሲሲ

Page 25: Training report on soybean processing and food product development

24

አዘገጃጀት

ደቄቱን ከእርሾ ጋር አዯባሌቆ በግማሽ ውሃ ማቡካት

ቀሪውን ውሃ ጨምሮ ማሸትና ከዴኖ ሇ50 ሰዓት ያህሌ ማቆየት

ቀረራ ከኖረው፣ አጥሌል 300 ሲ.ሲ ወይንም 4 ከግማሽ የቡና ሲኒ ውሃ አፍሌቶ 65 ግራም ወይም

አንዴ ትሌቅ የቡና ሲኒ ሉጥ ጨምሮ አብሲት መጣሌ

አብሲቱ ከሉጡ ጋር ከተዋሃዯ በኋሊ 180 ግራም ወይንም 2 ከግማሽ የቡና ሲኒ ውሃ ጨምሮ

ማቅጠን

ከዴኖ ማቆየትና ኩፍ ሲሌ መጋገር፡፡

ገንፎ

ሇገንፎ በተዘጋጀው ገብስ ውስጥ ተንገርግቦ የተከካ አኩሪ አተር በመቶ ሃያ መጨመርና ማስፈጨት፡፡

ከዚያን ገንፎ እንዯሚከተሇው ማዘጋጀት፤

የጥሬ ምግቦች ዝርዝር መጠን ክብዯት

የገብስና የአኩሪ አተር ደቄት የቡና ሲኒ 6 200 ግራም

በርበሬ የሻይ ማንኪያ 1 2 ግራም

ቅቤ የሾርባ ማንኪያ ½ 5 ግራም

ውሃ ½ ሉትር 500 ሲሲ

ዝግጅት

1. ውሃውን በብረት ዴስት ጥድ ማፍሊት፤

2. የፈሊውን ውሃ ግማሹን በመቀነስና ጨው ሇጠዕም መጨመር፤

3. ደቄቱን ቀሪው የፈሊ ውሃ ውስጥ ጨምሮ እንዲይጓጉሌ በዯንብ መሊግ፡

4. ከተቀነሰው ውሃ ጠብ እያዯረጉ ገንፎውን እጠሊጉ ማብሰሌ፤

5. ገንፎውን በጎዴጓዲ ሳህን ገሌብጦ መሀለን ማጎርጎዴ ከዛም ቅቤና በርበሬ ጨምሮ መዯባሇቅ፤

6. በስተመጨረሻ በትኩሱ ማቅረብ

Page 26: Training report on soybean processing and food product development

25

የአኩሪ አተር ቂጣ

ሇቂጣ በተዘጋጀው ገብስ ውስጥ ተንገረግቦ የተከካ አኩሪ አተር በመቶ 15 መጨመርና ማስፈጨት

ከዚያን እንዯሚከተሇው ማዘጋጀት፡፡

የጥሬ ምግቦች ዝርዝር መጠን ክብዯት

የአኩሪ አተርና ገብስ Äúd| የቡና ሲኒ 5 200 ግራም

ውሃ የቡና ሲኒ 2 ¼ 135 ሲሲ

ጨው ሇጠዕም በግምት

ዝግጅት

ጨውን ጎርጎዴ ባሇ ሳህን ውስጥ በውሃ ማማሟት

የአኩሪ አተርና የማሽሊውን ደቄት ጨምሮ በዯንብ ማወሃዴና ማሸት

ብረት ምጣዴ ጥድ በዘይት ማሰስ

ሉጡን በሰማው ብረት ምጣዴ ሊይ በእጅ እያስተካከለ መጋገር

ቂጣውን ገሌብጦ ሇ5 ዯቂቃ እንዯገና ማብሰሌ

ትኩሱን ወይም ቀዝቃዛውን ማቅረብ

ጨጨብሳ

ቂጣው ትኩሱን በትንንሹ ይቆራረሳሌ፡፡ በርበሬና ቅቤ በሳህን አዘጋጅቶ መጨመርና በማንኪያ ማሸት፤፤

ሇዚህ መጠን 15 ግራም ቅቤና 5 ግራም በርበሬ በቂ ነው፡፡

ዲቦ ቆል

የጥሬ ምግቦች ዝርዝር መጠን ክብዯት

የአኩሪ አተርና የስንዳ ደቄት የቡና ሲኒ 5 200 ግራም

ውሃ የቡና ሲኒ 2 120 ግራም

ጨው ሇጣዕም ሇጣዕም

ዘይት የሾርባ ማንኪያ 10 ሲሲ

Page 27: Training report on soybean processing and food product development

26

ዝግጅት

1. ጨውን በጎዴጓዲ ሳህን ውስጥ ጨምሮ በውሃና ዘይት ማሟሟት

2. ደቄቱን ጨምሮ ማሸት

3. ከሉጡ በመቆንጠር በቀጭኑ መዯብሇሌ

4. የተዯበሇበሇውን ሉጥ ትንን አዴርጎ ደቄት በተነሰነሰበት ትሪ ሊይ በመቀስ መቁረጥ

5. በሞቀ የእንጀራ ምጣዴ ወይም ብረት ምጣዴ ሊይ እስኪበስሌ ማመስ

6. ከምጣደ ሊይ አውጥቶ ማቀዝቀዝና እንዯ መክሰስ ማቅረብ፡፡

የአኩሪ አተር አይብ አሌጫ

የሚያስፈሌጉ ነገሮች መሇኪያ መጠን

የአኩሪ አተር አይብ መካከሇኛ የቡና ሲኒ አንዴ ተኩሌ

እርዴ የሻይ ማንኪያ ግማሽ

ቃርያ ቁጥር ሁሇት

የተከተፈ ሽንኩርት መካከሇኛ የቡና ሲኒ አንዴ ዴርበብ

ዘይት የሾርባ ማንኪያ አንዴ

ጨው ሇጣዕም

ውሃ መካከሇኛ ብርጭቆ ሶስት

አሰራር

ሽንኩርት ዴስት ውስጥ ጨምሮ ማቁሊሊት

ዘይት ጨምሮ ሇ10 ዯቂቃ ማቆየት

አይቡን ፈርፍሮ እውስጡ መጨመርና ውሃ ጨምሮ ከ 10-15 ዯቂቃ ማቆየት

ቃርያ ፍሬውን አራግፎ ከዕርደ ጋር መጨመር

Page 28: Training report on soybean processing and food product development

27

ወጥ

የተቆሊ አኩሪ አተር ውስጥ ሇወፍጮ እንኪገራ አስራ አምስት በመቶ የተቆሊ አተር ወይም ባቄሊ ዯባሌቆ

ማስፈጨት፡፡ ከዚያም የተሇያዩ የወጥ አይነቶች ማዘጋጀት ይቻሊሌ፡፡

የአኩሪ አተርና የአተር ሽሮ ወጥ (85 በመቶ አኩሪ አተርና 15 በመቶ አተር)

የሚያስፈሌጉ ጥሬ እቃዎች መሇኪያ መጠን

ሽሮ የቡና ሲኒ 1 ከግማሽ

በርበሬ የሾርባ ማንኪያ አንዴ የተከተፈ ሽንኩርት የሾርባ ማንኪያ ሁሇት

ዘይት የሾርባ ማንኪያ ሁሇት

ጨው ሇማጣፈጫ

አዘገጃጀት

የተከተፈውን ሽንኩርት እንፋልት ወጥቶ እስኪያሌቅና ሽንኩርቱም አጋም እስኪመስሌ ዴረስ

ማቁሊሊት፡፡

ዘይቱን ጨምሮ ከ5-10 ዯቂቃ ዴረስ ማቁሊሊት

በርበሬ ጨምሮ እንዲያርና እንዲይዝ ውሃ ጠብ እያዯረጉ ሇአስር ዯቂቃ ያህሌ ማቁሊሊት

ሽሮውን በ250 ግራም (3 የቡና ሲኒ) ውሃ በጉዴጓዴ ሳህን ውስጥ በጥብጦ ቁላቱ ሊይ መጨመር

በዯንብ ማዋሃዴና ጨው በመጨመር እስኪበስሌ ዴረስ ሇ20 ዯቂቃ ያህሌ ማንተክተክ

የአኩሪ አተርና የአተር ሽሮ አሳ ወጥ (85፡15)

የሚያስፈሌጉ ጥሬ እቃዎች መሇኪያ መጠን

ሽሮ የቡና ሲኒ ሶስት ዘይት የሾርባ ማንኪያ አራት የተከተፈ ሽንኩርት የሾርባ ማንኪያ ሁሇት

በርበሬ የሾርባ ማንኪያ 1 ከግማሽ

መከሇሻ የሾርባ ማንኪያ ግማሽ ጥቁር አዝሙዴ የሾርባ ማንኪያ ግማሽ የተፈጨ ዝንጅብሌና ነጭ ሽንኩርት የሾርባ ማንኪያ አንዴ ውሃ የቡና ሲኒ አንዴ ከግማሽ

Page 29: Training report on soybean processing and food product development

28

አዘገጃጀት

ሽሮውን፣ ጨውን የዘይቱን ግማሽና ውሃውን አንዴ ሊይ አዯባሌቆ ማሸት

አንዴ ማንኪያ የሚሆነውን የታሸውን ሉጥ እየቆነጠሩ እንዯ አሳ ቅርጽ መስራት

በእንጀራ ምጣዴ ወይም በወፍራም መጥበሻ ሊይ እያገሊበጡ ማብሰሌ

ሽንኩርቱን እሳት ሳይበዛበት አጋም እስኪመስሌ ዴረስ ከፈሊው ውሃ ጠብ እያዯረጉ ማቁሊሊት

ከፈሊው ውሃ ትንሽ ጨምሮ ሇ፻፼ ዯቂቃ ያህሌ እያማሰለ ማብሰሌ

በርበሬውን ጨምሮ ከፈሊው ውሃ ትንሽ በትንሽ ጠብ እያዯረጉ ሇ5 ዯቂቃ ያህሌ ማቁሊሊት

ጥቁር አዝሙደን፣ መከሇሻውን፣ የዝንጅብሌና የነጭ ሽንኩርቱን ደቄት ጨውንና 200 ግራም (3

የቡና ሲኒ) ከፈሊው ውሃ ጨምሮ ሇ5 ዯቂቃ ያህሌ ማብሰሌ፡፡

የበሰሇውን የአኩሪ አተር ብስኩት ጨምሮ ሇ5 ዯቂቃ ያህሌ ማብሰሌ እና ከእንጀራ ጋር ማቅረብ፡፡

የአኩሪ አተር ና የአተር ሽሮ ከምስር ክክ ጋር (85 በመቶ አኩሪ አተር፣ አተር 15 በመቶ)

የሚያስፈሌጉ ጥሬ እቃዎች መሇኪያ መጠን

ሽሮ የቡና ሲኒ 1 ከግማሽ

ምስር ክክ የቡና ሲኒ 1 ከግማሽ

ዘይት የሾርባ ማንኪያ ሶስት

የተከተፈ ሽንኩርት የሾርባ ማንኪያ ሁሇት

በርበሬ የሾርባ ማንኪያ 1 ከግማሽ

ጨው ሇጣዕም

አዘገጃጀት

የተከተፈውን ሽንኩርት እሳት ሳይበዛበት እንፋልት ወጥቶ እስኪያሌቅና ሽንኩርቱም አጋም እስኪመስሌ ዴረስ ማቁሊሊት ከዚያም እንዲያር አሌፎ አሌፎ ጠብ እያዯረጉ እንዲይዝ በዯንብ ማማሰሌ

ዘይቱን ጨምቶ ሇጥቂት ጊዜ (ሇ 5 ዯቂቃ) ማቁሊሊት በርበሬውን ጨምሮ ውሃ ጠብ እያዯረጉ ሇ10 ዯቂቃ ያህሌ ማማሰሌ ጨው ጨምሮ ሇ20 ዯቂቃ ያህሌ ማብሰሌ ከእንጀራ ጋር ማቅረብ፡፡