stay connectedrockcreekeast2.com/.../2016/08/rceii_pee2_poster_amharic_handout.pdf•...
TRANSCRIPT
Government of the District of Columbia Department of Transportation
FOR IMMEDIATE RELEASE XXXday, July XX, 2016 Media Contacts Terry Owens — (202) 763-8635, [email protected] Michelle Phipps-Evans — (202) 497-0124, [email protected]
*** የሕዝብ ስብሰባ ማስታወቂያ***
የምስራቅ ሮክ ክሪክ II ለመኖሪያ ተስማሚነት ጥናት ሕዝብን አሳታፊ ትዕይንቶች #2
(ዋሽንግተን፣ ዲ.ሲ) የዲስትሪክቱ የመጓጓዣ መምሪያ (DDOT) ማህበረሰብን አሳታፊ የሆኑ በተከታታይ ሁለት ትዕይንቶችን ለምስራቅ ሮክ ክሪክ II ለመኖሪያ ተስማሚነት ጥናት የአስተያየቶች ረቂቅ ምላሽ ለመሰብሰብ ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጃል። አስተያየቶቹ የመጓጓዣ ደህንነት ማሻሻያዎችን፣ የተሻለ የመድረሻ ቦታዎች መገናኛ ነጥቦች፣ አረንጓዴ መሠረተ ልማት፣ እና አስተማማኝነት ያለውን የተመቻቸ የማህበረሰብ ሕይወት ማሳደግን ይጨምራል። ከነዚህ ትዕይንቶች የሚሰበሰብ ምላሽ አስተያየቶቹን ለማጣራት እና ለማጠቃለል ይጠቅማል። የትዕይንቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ነው፡ ዝግጅት : የምስራቅ ሮክ ክሪክ II ለመኖሪያ ተስማሚነት ጥናት ሕዝብን አሳታፊ ትዕይንቶች #2 ቀን: ቅዳሜ፣ ነሐሴ (August) 13 ቀን 2016 ከ9:00 am – 1:00 pm ቦታ: 14th and Kennedy Farmers’ Market (14th and Kennedy Streets NW)
እና Petworth Community Market (9th and Upshur Streets NW) ሁለቱም አድራሻዎች አንድ አይነት መረጃን የሚያስተናግዱ እና ከሕዝብ ተወካዎችና ጋር አስተያየቶችን የሚነጋገሩና ትችቶችን የሚሰበስቡ የስራ ባልደረባዎች ይገኛሉ። የአስተያየቶቹ ረቂቅ እና የጥናቱ መግለጫ ሰነድ ከነሐሴ 13 ቀን ትዕይንቶች በፊት በድህረ-ገጽ (www.rockcreekeast2.com) ዝግጁ ይሆናል፤ ሕዝቡ ትችቶቹን እስከ ሰኞ ነሐሴ 29 ቀን ድረስ ማስገባት ይችላል። የዚህ ጥናት አላማ የፔትወርዝ፣ ክረስትውድ፣ ብራይትውድ ፓርክ እና 16ተኛ መንገድ ሃይትስ አካባቢ ለሆኑ ነዋሪዎች እና ጎብኚዎች ደህነቱ ይበልጥ ለተጠበቀ ጉዞ፣ አጋጣሚዎችን ለመጠቆም ነው። የጥናት አካባቢ ክልሎች፣ በሰሜን፣ ሚሊተሪ መንገድ እና ሚዙሪ ጎዳና፤ በምስራቅ በኩል፣ ሰሜን ካፒቶል መንገድ እና ሃዋዪ ጎዳና፣ በደቡብ በኩል፣ አሊሰን መንገድ፣ ሮክ ክሪክ ቸርች መንገድ፣ ኒው ሃምፕሸር ጎዳና፣ ስፕሪንግ መንገድ፣ 16ኛው መንገድ፣ እና ፓይኒ ብራንች ፓርክዌይ፤ እንዲሁም በምዕራብ በኩል፣ ሮክ ክሪክ ፓርክ ናቸው። ለመኖሪያ ተስማሚነት በአካባቢው የሚኖሩ፣ የሚሠሩ እና መልሰው የሚቋቋሙ ሰዎች ያላቸውን ጥራት ያለው የማህበረሰብ አኗኗር ልምድ ያመለክታል። DDOT ፣ በእግር የሚጓዙ፣ ብስክሌት የሚነዱ፣ አውቶቡስ የሚሳፈሩ፣ መኪና የሚነዱና የየእለት ግልጋሎትን ለሚፈልጉ ሰዎች፣ ኑሯቸው እንዲሻሻል ልዩ አጋጣሚዎችን ለመፍጠር ከማህበረሰቡ ዓባላትና ቁልፍ ከሆኑ ተጠሪዎች ጋር ይሠራል። ለመኖሪያ ተስማሚነት የሚለው አባባል የሚያመለክተው የተመቻቸ የማህበረሰብ ሕይወት፤ በመኖሪያ፣ በሥራ፣ እና በእንደገና እዛው የመፍጠር የሰዎች ተሞክሮ የሚያመለክት ነው። DDOT ፣ በእግር የሚጓዙ፣ ብስክሌት የሚነዱ፣ አውቶቡስ የሚሳፈሩ፣ መኪና የሚነዱና የእደላ አገልግሎት ለሚሰጡ፣ ኑሯቸው እንዲሻሻል ልዩ አጋጣሚዎችን ለመፍጠር ከማህበረሰቡ ዓባላትና ቁልፍ ከሆኑ ተጠሪዎች ጋር ይሠራል። ጥናቱ ሲጠናቀቅ፣ DDOT እነዚህን የመሳሰሉ አስተያየቶችን ያቀርባል፡
• የተሻሻሉ እግረኛ ማቋረጫዎች • በቀላል ማግኘት የሚቻል የአውቶቡስ ማቆሚያ • የመስቀለኛ መንገድ ደህንነት • አረንጓዴ ስፍራዎችን መጨመር • ውብ የመንገድ ገጽታዎች • ለሹፌሮች የተሻለ መረጃ የሚሰጡ ምልክቶች • የትራፊክ ምልክት ሰዓትን ማስተካከል፣ ወይም • በአደገኛ ቦታዎች የፍጥነት መቆጣጠሪያዎችን ማድረግ
ስለጥናቱ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ እባክዎን የDDOTን ፕሮጀክት ኃላፊ የሆኑትን ቴድ ቫን ሆትን፣ በኢሜል [email protected] ወይም በስልክ (202) 671-4580 ወይም የጥናቱን ድህረ-ገጽ በhttp://rockcreekeast2.com/ ይጎብኙ። ወደስብሰባው ለመሄድ ወደ ወርክሾፕ ለመሄድ ስለመጓጓዛ ያለውን ምርጫ ለመረዳት፣ ይህን ድህረ-ገጽ www.goDCgo.com መመልከትዎን እርግጠኛ ይሁኑ። ስለስብሰባው ላይ መገኘት አልቻሉም? በዚህ ጥናት ላይ የዚህን ስብሰባ መረጃዎች ስብሰባው በተጠናቀቀ በ24 ሰዓታት ውስጥ በድህረ ገጽ ላይ ይገኛል። ስለጥናቱ አስተያየት ለመስጠት የሚፈልጉ ካሉ በኢሜል [email protected] ማድረግ ይችላሉ። ለመካፈል እርዳታ ይፈልጋሉ? ልዩ እንክብካቤ ካስፈለገዎት፣ እባክዎን ሴሳር ባሬቶን በስልክ ቁጥር (202) 671-2829 ወይም በኢሜል [email protected] ከስብሰባው 72 ሰዓት በፊት ያነጋግሩ። በቋንቋዎ የእርዳታ አገልግሎት (ትርጉም ወይም ማስተርጎም) ከፈለጉ፣ እባክዎን ኬረን ራንዶልፍን በስልክ ቁጥር (202) 671-2620 ወይም በኢሜል [email protected] ከስብሰባው 72 ሰዓት በፊት ያነጋግሩ። እነዚህ አገልግሎቶች ካለምንም ክፍያ የሚሰጡ ናቸው። በ1964 አንቀፅ 6 የሰው ልጆች መብቶች ድንጋጌ፣ የአሜሪካዊያን ጉዳተኞች ድንጋጌና ሌሎች ተጓዳኝ ደንቦች መሠረት ማንኛውም ሰው በዘር፣ በቀለም፣ በዜግነት፣ በፆታ፣ በዕድሜ፣ ወይም በጉዳተኝነት ምክንያት ከዲስትሪክቱ የመጓጓዣ መምሪያ (DDOT) ፕሮጀክቶች፣ ፕሮግራሞች፣ እንቅስቃሴዎችና አገልግሎቶች፤ ከመካፈል ወይም ሊያገኛቸው ከሚገባው ጥቅማጥቅሞች እንዳይታገድ ለማረጋገጥ በቅንነት ይሠራል። በ1977 የዲሲ የሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌ፣ በተሻሻለው፣ የዲሲ ሕጋዊ ኮድ ክፍል 2-1401.01 et seq (ድንጋጌ)፣ የኮሎምቢያ ዲስትሪክት እርግጥ በሆነ ወይም በይምሰል፣ በዘር፣ በቀለም፣ በሃይማኖት፣ በዜግነት፣ በፆታ፣ በእድሜ፣ በጋብቻ ሁኔታ፣ በገጽታ፣ በፆታ ግንዛቤ፣ በፆታ ማንነት ወይም አገላለጽ፣ በቤተሰብ ሁኔታ፣ በቤተሰብ ሃላፊነቶች፣ በትምህርት፣ በፖለቲካ ተሳትፎ፣ በዘር ሀረግ መረጃ፣ በጉዳተኝነት፣ በገቢ ምንጭ፣ በቤተሰብ የተፈጸመ ጥቃት ሰለባነት ወይም በመኖሪያ ወይም በስራ ቦታ ምክንያት ልዩነት አያደርግም። እንደፆታዊ አድልዎ የሚታይ ወሲባዊ ትንኮሳ በድንጋጌው የተከለክለ ነው። በተጨማሪም፣ ከዚህ በላይ በህጉ የተሸፈኑ ዝርዝሮች ላይ የተመረኮዘ ማንኛውም ትንኮሳ በደንጋጌው የተከለከለ ነው። ድንጋጌውን በመተላለፍ የሚደረግ አድልዎ ተቀባይነት የለውም። ሕግ ተላላፊዎች ለቅጣት ይዳረጋሉ።
###

GEO
RG
IA AVE
ILLINOIS AVE
IOWA AVE
KANS
AS A
VE
MISSOURI AVE
NEW
HAM
PSHI
RE A
VE
ARKA
NSAS
AVE
BLADGEN AVE
COLO
RADO
AVE
16TH
ST
15TH
ST
14TH
ST
13TH
ST
4TH
ST
3TH
ST
2ND
ST
NO
RTH
CA
PITO
L ST
5TH
ST
9TH
ST
8TH
ST
7TH
ST
18TH
ST
ARGYLE TE
R
BLAGDEN TE
R
VARNUM ST
ALLISON ST
BUCHANAN ST
EMERSON ST
FARRAGUT ST
GALLATIN ST
HAMILTON ST
INGRAHAM ST
JEFFERSON ST
KENNEDY ST
MADISON ST SHEPHERD RDLONGFELLOW ST
MANCHESTER LNMONTAGUE ST
MILITARY RD
UPSHUR ST
SHEPHERD ST
TAYLOR ST
RANDOLPH ST
QUINCY ST Georgia Ave | Petworth
Rock Creek Park & Piney
Branch Parkway
17TH ST
GRA
NT CIR
SHER
MAN CIR
MO
R
RO W DR
BEACH
DR
PINEY BRANCH PKY
M
ROCK
CRE
EK C
HURCH RD
0 500 1,000Feet
Study Area
Metro Station
Water
Road
Park
M
ምስራቅ ሮክ ክሪክ II፣ ለመኖሪያ ተስማሚነት ጥናት
የምስራቅ ሮክ ክሪክ II ለመኖሪያ ተስማሚነት ጥናት፣ ለፔትወርዝ፣ ክሬስትውድ፣ ብራይትውድ ፓርክ እና 16ተኛው መንገድ ሃይትስ ነዋሪዎችና ለአካባቢው ጎብኚዎች የጉዞ ደህንነት የበለጠ እንዲጠበቅ አጋጣሚዎችን ይፈልጋል። የጥናት አካባቢ የጥናት አካባቢ ክልሎች፣ በሰሜን፣ ሚሊተሪ መንገድ እና ሚዙሪ ጎዳና፤ በምስራቅ በኩል፣ ሰሜን ካፒቶል ስትሪት እና ሃዋይ ጎዳና፣ በደቡብ በኩል፣ አሊሰን ስትሪት፣ ሮክ ክሪክ ቸርች መንገድ፣ ኒው ሃምፕሸር ጎዳና፣ ስፕሪንግ መንገድ፣ 16ኛው ስትሪት፣ እና ፓይኒ ብራንች ፓርክዌይ፤ እንዲሁም በምዕራብ በኩል፣ ሮክ ክሪክ ፓርክ ናቸው። ለመኖሪያ ተስማሚነት ማለት ምንድን ነው? ለመኖሪያ ተስማሚነት በአካባቢው የሚኖሩ፣ የሚሠሩ እና መልሰው የሚቋቋሙ ሰዎች ያላቸውን ጥራት ያለው የማህበረሰብ አኗኗር ልምድ ያመለክታል። DDOT ፣ በእግር የሚጓዙ፣ ብስክሌት የሚነዱ፣ አውቶቡስ የሚሳፈሩ፣ መኪና የሚነዱና የየእለት ግልጋሎትን ለሚፈልጉ ሰዎች፣ ኑሯቸው እንዲሻሻል ልዩ አጋጣሚዎችን ለመፍጠር ከማህበረሰቡ ዓባላትና ቁልፍ ከሆኑ ተጠሪዎች ጋርይሠራል። ጥናቱ ሲጠናቀቅ፣ DDOT እነዚህን የመሳሰሉ አስተያየቶችን ያቀርባል፡
• የተሻሻሉ እግረኛ ማቋረጫዎች • በቀላል ማግኘት የሚቻል የአውቶቡስ ማቆሚያ • የመስቀለኛ መንገድ ደህንነት • አረንጓዴ ስፍራዎችን መጨመር • ውብ የመንገድ ገጽታዎች • ለሹፌሮች የተሻለ መረጃ የሚሰጡ ምልክቶች • የትራፊክ ምልክት ሰዓትን ማስተካከል፣ ወይም • በአደገኛ ቦታዎች የፍጥነት መቆጣጠሪያዎችን ማድረግ
የሕዝብ ወርክሾፕ ቁጥር 1 መረጃ፡ በመጀመሪያው የሕዝብ ወርክሾፕ፣ DDOT አካባቢያችሁን ለማሻሻል ያላችሁን ሃሳቦች ለማግኘት ፕሮጀክቶቹን በማስተዋወቅ በሙሉ ኃይል እንቅሰቃሴዎች ያካሂዳል። ጥናቱ: የምስራቅ ሮክ ክሪክ II ለመኖሪያ ተስማሚነት ጥናት፣ የሕዝብ ወርክሾፕ #1
ቀን: ሐሙስ፣ ሚያዝያ 28 ቀን 2016 6:00 p.m. to 8:00 p.m. ቦታ: Petworth Neighborhood Library፣ ትልቁ የመሰብሰቢያ አዳራሽ 4200 Kansas Avenue NW, Washington DC 20011 ስለጥናቱ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ እባክዎን የDDOTን ፕሮጀክት ኃላፊ የሆኑትን ቴድ ቫንሆትን፣ በኢሜል [email protected] ወይም በስልክ (202) 671-4580 ወይም የጥናቱን ድህረ-ገጽ በhttp://rockcreekeast2.com/ ይጎብኙ። የጥናቱ ሂደት ሕዝብና የድርጅት ውህደት ተካፋይነት
1. መረጃዎችን መሰብሰብና ወቅታዊ ሁኔታዎች ሀ. የሕዝብ ወርክሾፕ #1 ሚያዝያ 2016
2. ሊሰሩ የሚችሉ ሃሳቦችን መምረጥና ማካሄድ ለ. የሕዝብ ወርክሾፕ #2 ሰኔ 2016
3. ሃሳቦችን መገምገምና አስተያየቶችን ማርቀቅ ሐ. የሕዝብ ወርክሾፕ #3 መስከረም 2016
www.RockCreekEast2.com
WeMoveDC
@wemovedc
Ted Van HoutenDDOT Project Manager
STAY CONNECTED