1 a e a e a e ዓላማን ከሚያስት ፍቅር ተጠበቁ a e...

Post on 12-Sep-2019

36 Views

Category:

Documents

0 Downloads

Preview:

Click to see full reader

TRANSCRIPT

በከበደ በከሬ (የሥነልቦና Aማካሪ)

ፖ.ሣ. ቁጥር 121174 Aዲስ Aበባ፣ Iትዮጵያ ስልክ 251-911-316756

Iሜይል፡ kbtuli@ethionet.et or trustcounseling@yahoo.com

©ከበደ በከሬ፡ ጥቅምት 2003 ዓ.ም. የደራሲው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

Protect yourself from deceptive love  Copyright ©Kebede Bekere: October 2010 

All rights reserved.  

13

ዓላማን ከሚያስት ፍቅር ተጠበቁ!

2  

Aዊኔ1 ትባላለች፡፡ የስድስት ልጆች Eናት ስትሆን መደበኛ ትምህርት Aልተማረችም፡፡ የበኩር ልጇ ከበደ ይባላል፡፡ ከበደ የልጅነት Eድሜውን ጨርሶ Eንደ Aሁን ዘመን ፍንዳታ የሚባል Eድሜ ውስጥ ሲገባ ለልጇ Aንድ ነገር መንገር Eንደሚገባት Aሰበች፡፡ ከበደ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሊገባ ነው፡፡ ትምህርት ቤቱ ደግሞ ቤተሰቡ ከሚኖርበት ሥፍራ ይርቃል፡፡ በየቀኑ ከወላጆቹ ቤት Eየተመላለሰ መማር Aይችልም፡፡ ስለዚህ ከወላጆቹ መለየቱ Eንደሆነ ተረድታለች፡፡ ለEርሱና ለቤተሰቡ ጥቅም ሲባል መሄድ Eንዳለበት Aምናበታለች፡፡ ነገር ግን ከመሄዱ በፊት ለልቡ ስንቅ የሚሆነውን መልEክት መስጠት Aሰበች፡፡ Aንድ የሰንበት ቀን ‹‹Aንድ ለማገዶ የሚሆን Eንጨት Aግኝቼ መቁረጥ Aቃተኝና Eባክህን Aብረን Eንሂድና Aግዘኝ›› በማለት ትሕትና በተሞላበት Aቀራረብ ጠየቀችው፡፡ ከበደም ‹‹Eሺ›› በማለት ከEርሷ ጋር ማገዶ ለቀማ ሄደ፡፡ የEርሷ ሐሳብ ከበደ በማገዶ ለቀማ Eንዲያግዛት ሳይሆን Eርሱን ለብቻው ለማግኘት ነበር፡፡ ለማገዶ የሚሆን Eንጨት ሰብረው የሚበቃቸውን ካገኙ በኋላ ቁጭ Aለች፡፡ ከበደም ከጎኗ ተቀመጠ፡፡ ‹‹ወደፊት ምን መሆን ትፈልጋለህ›› በማለት ያልተጠበቀ ጥያቄ Aቀረበችለት፡፡ ከበደም ‹‹በEርግጠኝነት Eኔ ምን መሆን Eንደምፈልግ Aላውቅም፤ ነገር ግን ዩንቨርሲቲ ገብቼ Eዚያው Eወስናለሁ›› በማለት መለሰላት፡፡ Aዊኔ ስለ ዩንቨርሲቲ Aታውቅም፡፡ ነገር ግን ልጆች 12ኛ ክፍል Aጠናቅቀው ጥሩ ውጤት ሲያገኙ ወደ Aዲስ Aበባ ሄደው Eንደሚማሩ ታውቃለች፡፡ የEርሷም የልቧ ምኞት ልጇ Eንዲሁ Eንዲሆንላት ነው፡፡ ‹‹Eንግዲህ በርታ! Aይንህን በትምህርት ላይ ብቻ Aድርግ›› በማለት ‹‹የሰውን Aይን የሚሰርቁ ብዙ ክፉ ነገሮች Aሉ›› ብላ Aንድ ታሪክ ነገረችው፡፡ ይህ ታሪክ በAካባቢው የተፈጸመ በመሆኑ ትልልቅ ሰዎች ያውቁታል፡፡ ታሪኩ Eንዲህ ነው፡- ›”É ¨×ƒ MÏ ’u`:: uƒUI`~ Ôu´ ’¨<& SMŸ<U ÁT[ ’¨<:: u?}cu< #ÃI MÏ ¾ƒ ÃÅ`dM;$ wK¬ uÑ<Ñ<ƒ ÃÖwlƒ ’u`:: ¾›"vu=ው c−‹U ßU` #ÃI ²^‹”” uSM"U ’Ñ` ÁeÖ^M$ uTKƒ }eó ÁÅ`Ñ< ’u`:: E`c<U uSËS]Á ƒŸ<[~ uƒUI`~ Là w‰ ’u`:: u›"vu=¨< ÁK< q”Ð c?„‹ Ó” E`c<” KTØSÉ ÃðMÑ< ’u`:: u}Kà ª`d¨< ¾J’< c?„‹ u}Ñ–¨< ›Ò×T> ሁሉ Eርሱን ለማጥመድ ÃðMÑ<ታM:: Ÿ°ለታት ›”É k” u›”ÇD EÏ ¨Åk:: uE`dDU õp` }’Åð:: Ÿ²=Á u%EL ÅÓV K?KA‹ c?„‹” ›Ç[c:: ¾eU”}— ¡õM Ú`f ¨Å Ÿõ}— G<K}— Å[Í ƒUI`ƒ u?ƒ SH@É ›MðKÑU:: ¾G<K}— Å[Í ƒUI`ƒ u?ƒ E`c< ŸT>•`uƒ \p eK’u` Ÿu?ƒ }SLMf ST` ›Ã‹MU:: eK²=I ¨Å K?L Ÿ}T SH@É ’u[uƒ:: E’²=Á c?„‹ EÁ”ǔdž¨<

                                                            1በዚህ ታሪክ ውስጥ የተጠቀሱ ስሞች በፀሐፊው የተፈጠሩ ናቸው፡፡ ታሪኮቹም ደራሲው ለምሳሌነት ያቀነባበራቸው ናቸው፡፡

3  

#E’@” ƒ}I E”ȃ ƒH@ÇKI; "L”} S•` ›M‹MU$ wKA Mu<” c[lƒ:: E`c<U ¾E’`c<” Ndw cU„ ƒUI`~” ›s`Ù ¨Å Wð` }SKc:: E”Å E`c< Ôu´ ÁM’u\ MЋ ƒUI`ታ†¨<” kÖK<:: ›”ǔʋ ¢K?Ï ¾SÓvƒ °ÉM ›Ñ–<:: E`c< Ó” E`h T[c ËS[:: °ÉT@¨< HÁ−‡ ›ÒTi c=J” ƒÇ` SW[}:: MЋ” ¨KÅ:: ŸE`c< Ò` ¾’u\ MЋ }U[¨< SUI^” J’¨< E`c< ÃT`uƒ ¨Å ’u[uƒ ƒUI`ƒ u?ƒ }SÉu¨< SÖ<:: c¨<¾¨<U ÃI” c=Áà uQè~ ›”É ƒMp eI}ƒ E”ÅW^ }Ñ’²u:: ›G<” KST` ÁK¨< °ÉK< ´Ó ሆኖበታል፡፡ T>e~”“ MЇ” KT” ƒ„ ƒUI`ƒ u?ƒ Ñw„ ÃT`! ›G<” ÁKð¨<” ’Ñ` Tcw E”Í= TÉ[Ó ›Ã‹MU:: ከበደም ዝም ብሎ Eያዳመጣት #ÃI c¨< T” ÃJ”;$ wKA በልቡ ያስብ ነበር፡፡ ከዚያም ‹‹Aንቺ የምታወሪው ስለ Eገሌ ነው ወይ;›› ብሎ ጠየቃት፡፡ ያንን ሰው ያውቀዋል፡፡ ለAካባቢው ሰዎች ማመልከቻ የሚጽፈው Eርሱ ነው፡፡ ከበደም ‹‹Eማዬ Aንቺ ለማስተላለፍ የፈለግሽው መልEክት ገብቶኛል፡፡ Aመሰግናለሁ›› በማለት ከትምህርቱ ወደ ቀኝም ወደ ግራም Eንደማይል ለEናቱ ቃል ገብቶ ወደ ቤት ተመለሱ፡፡ በEርግጥ ከበደ ለEናቱ የገባውን ቃል Aላጠፈም፡፡ የEናቱን ምክር ተግባራዊ Aደረገ፡፡ ከትምህርቱ ወደ ቀኝም ወደ ግራም Aላለም፡፡ ከተቃራኒ ጾታ ጋር ከተገቢ ወዳጅነት ውጭ ሌላ ምንም ግንኙነት ሳያደርግ ዩንቨርሲቲ ገብቶ ተመረቀ፡፡ ከዚያም ቶሎ ሚስት Aገባ፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ወሲብ የፈጸመው በቃል ኪዳን ካገባት ሚስቱ ጋር ነው፡፡ ›©’@ KŸuÅ ¾SŸ[‹¨< U¡` Ö”"^ SM°¡ƒ ›K¨<:: ³_ Là J• c=Áew KÑ>²?¨< SM"U SeK¨< ¯LT” K=Áe~ ŸT>‹K< ’Ña‹ Eንዲጠበቅ በማድረግ ወደ ግቡ Eንዲደርስ ካደረጉት ነገሮች Aንዱ የEናቱ ምክር Eንደሆነ ይገነዘባል፡፡ ከበደ ለጊዜያዊ ደስታ ትኩረት በመስጠት በወጣትነት ዘመን ያሉትን Eድሎች መጠቀም ባይችል ኖሮ Eነዚያ መልካም በሮች ቆመው Eንደማይጠብቁት ይታወቃል፡፡ Eናቱ የነገረችውም ይንኑን ነበር፡፡ በወጣትነት ሕይወቱ የሚኖሩ Eድሎችን በሚገባ መጠቀም ካልቻለ የሕይወቱ መጨረሻ ፀፀት ሊሆን Eንደሚችል Aሳየችው፡፡ የመልEክቷ Eምብርት ‹‹በለጋ Eድሜህ በሴት ፍቅር Aትነደፍ፤ ጊዜው ገና ነው፤ Aሁን ትኩረትህ በትምህርት ላይ ይሁን!›› የሚል ነበር፡፡ ከጥቂት Aሥርት ዓመታት በፊት የማይነሱ ጥያቄዎች Aሁን በወጣቱ Eየተጠየቁ ናቸው፡፡ ባሕል፣ ወግና ሥርዓቱ Eንዲሁም የሕይወት ዘይቤ በፈጣን ሁኔታ Eየተለዋወጠ ይገኛል፡፡ የዱሮ ወጣቶች በወጣትነት Eድሜያቸው የማያደርጉትን የAሁኑ ወጣቶች ለማድረግ ይደፍራሉ፡፡ የተቃራኒ ጾታ ግንኙነትን በተመለከተ ወጣቶች ከወላጆቻቸው ፈቃድ ውጭ

4  

ውሳኔ የማድረግ Eድላቸው Aነስተኛ ነበር፡፡ Aሁን ግን ወጣቶች በዚህ ጉዳይ በራሳቸው Eየወሰኑ ነው፡፡ መወሰኑ ብቻ ሳይሆን የሚወሰኑበትም Eድሜ ከቀድሞዎቹ ዝቅ ያለ ነው፡፡ ለAቅመ Aዳምና ለAቅመ ሔዋን ሳይደርሱ ወደ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ይገባሉ፡፡2 ስለዚህ ወላጆች ከቀድሞ በተሻለ ሁኔታ ታዳጊ ወጣቶቻቸውን ሊረዱ የሚችሉበትን Eውቀትና ክህሎት ማግኘት Aለባቸው፡፡ የዚህ ጽሑፍ ተቀዳሚ ዓላማ ወጣቶች በAፍላ Eድሜያቸው በተቃራኒ ጾታ ተነድፈው የሕይወት ዓላማቸውን Eንዳይስቱ ወላጆች Eንዴት ሊረዱAቸው Eንደሚችሉ መሠረታዊ ሐሳቦችን መጠቆም ነው፡፡ ወጣቶች ቶሎ በተቃራኒ ጾታ ፍቅር Eንዲጠመዱ የሚያደርጉ ሁኔታዎች ምንድናቸው; ወጣቶች በግላቸው በተቃራኒ ጾታ ፍቅር ያለጊዜው ላለመጠመድ ምን ማድረግ ይችላሉ; ወላጆቻቸውስ Eንዴት ሊያግዙAቸው ይችላሉ; የሚሉትን ጥያቄዎች በዝርዝር ለመመለስ Eሞክራለሁ፡፡ ፍቅር በፈጣሪ የተሰጠ ፀጋ Eንደሆነ Aምናለሁ፡፡ የተቃራኒ ጾታ ፍቅር Aስፈላጊና Aስደሳች ነው፡፡ u›”É ¨”É“ ›”Ç=ƒ c?ƒ S"ŸM ²Lm’ƒ ÁK¨<“ ¨Å ƒÇ` Qèƒ ¾T>ÁeÑv“ u²=Á ¨<eØU ¾T>Á•` õp` S•\ Kc¨< MÏ ÖnT> ’¨<:: u¨”É“ c?ƒ መካከል መሳሳብና መዋደድ Eንዲኖር የተፈጥሮ ሕግ ግድ ይላል፡፡ }n^’> ëታ” S¨<ÅÉ“ u}n^’> ëታ S¨ÅÉ eÙታ u=J”U u}Ñu=¨< Ñ>²? "M}ËS[' u}Ñu= S”ÑÉ "M}Å[Ñ“ "M}Á² uQèƒ Là ›ÅÒ” ÁeŸƒLM:: u}n^’> ëታ õp` }Ñu= vMJ’ S”ÑÉ }ÖUŨ< ¾Qèታ†¨<” ¯LT ¾d~ w²< c−‹ Õ^K<:: ከEነዚህም Aንዱ Aዊኔ ለከበደ በነገረችው ታሪክ ውስጥ የተጠቀሰ ታዳጊ ወጣት ነው፡፡ በተፈጥሮ በሰው ውስጥ የተቀመጠው ተቃራኒ ጾታን የማፍቀር ፍላጎት Eውን መሆን የሚጀምረው በጉርምስና Eድሜ ወቅት ነው፡፡ በዚያን ወቅት ከሚመጣው የAካልና የAEምሮ Eድገት ጋር ይህ በተፈጥሮ በሰው ውስጥ የተቀመጠው ስጦታ ለመውጣት ይፈልጋል፡፡ ይህን ስጦታ Eንዴት መያዝ Eንደሚገባቸው ታዳጊ ወጣቶች ካላወቁበት ለመልካም ዓላማ የተሰጣቸው ስጦታ በሕይወታቸው ላይ Aሉታዊ ተጽEኖ ያሳድራል፡፡ ይህን የAምላክ ስጦታ Eንዴት መጠቀም Eንደሚገባቸው ማስተማር፣ ማሰልጠንና መምከር ትልቁ ድርሻ የወላጆች ነው፡፡

                                                            2 Puluha, Eva, et al. The world of girls and boys in rural and urban Ethiopia. African Books Collective. 2008. P. 142

5  

የጋራ ግንዛቤ ይኖረን ዘንድ ‹‹ያለጊዜ›› የሚለውን ሐሳብ መግለጽ Aስፈላጊ Eንደሆነ Aስባለሁ፡፡ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ‹‹ያለጊዜ›› የሚለው Aንድ ወጣት ከተቃራኒ ጾታ ጋር ባለው ግንኙነት ተገቢውን ሚዛን በመጠበቅ የሕይወቱንም ዓላማ ከግብ ለማድረስ ማከናወን የሚገባውን ነገር በተገቢው ሁኔታ ማስኬድ የማይችልበትን የEድሜ ክልል ያመለክታል፡፡ Aንድ ወጣት በሕይወቱ ማድረግ የሚገባውን በቅደም ተከተል በማስቀመጥ Eነርሱን Eያከናወነ ከተቃራኒ ጾታ ጋርም ተገቢውን ወዳጅነት ማድረግ የሚችለው Eድሜው ለጋ ወጣት ሲወጣ ነው፡፡ ወጣቶች ገና በAፍላ Eድሜያቸው በተቃራኒ ጾታ ፍቅር ተነድፈው ለጎልማሳነት ሕይወታቸው ገንቢ መሠረት Eንዳይጥሉ የሚያደርጉ ብዙ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች Aሉ፡፡ ወጣቶች ያለጊዜው በተቃራኒ ጾታ Eንዲጠመዱ ከሚያደርጉ ሁኔታዎች መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡

ከጋብቻ በፊት ወሲብ ለማድረግ ወይም ላለማድረግ መወሰን የግል ምርጫ ነው፡፡ ሆኖም በታዳጊ ወጣትነት Eድሜ ይህ ውሳኔ በግል Aስተሳሰብ፣ Aመለካከትና Eውቀት ላይ ብቻ የሚደረግ Aይደለም፡፡ በዚህ ወቅት የሚኖረው የAቻ ግፊት

በውሳኔው ላይ ከፍተኛ ተጽEኖ Aለው፡፡ ታዳጊ ወጣቶች ከወላጆቻቸው ይልቅ ከAቻ ጓደኞቻቸው ጋር የሚኖራቸው መጣበቅ ከፍ ይላል፡፡ ከዚህም የተነሣ በEነርሱ ግፊት Aንዳንድ ጊዜ የማይፈልጉትንና ከወላጆቻቸው Eሴት ጋር የማይጣጣሙትን ድርጊቶችን ይፈጽማሉ፡፡ ታዳጊ ወጣቶች በAቻዎቻቸው ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት ብለው Eነርሱ የሚያደርጉትን ነገር ያደርጋሉ፡፡ Aቻዎቻቸው ቀድመው በተቃራኒ ጾታ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ገብተው ከሆነ Eነርሱም የመግባታቸው Eድል ከፍ ይላል፡፡3

                                                            3 Carroll, Janell L. Sexuality Now: Embracing Diversity. Cengage Learning, 2009. P. 207

1. ወጣቶች ያለጊዜ በተቃራኒ ጾታ ፍቅር Eንዲጠመዱ የሚያደርጉ ሁኔታዎች

Aሉታዊ የAቻ ግፊት

6  

የAቻ ግፊት በተለያዩ መንገዶች ይከናወናል፡፡ ሁሉንም መጥቀስ ባይቻልም በAብዛኛው በታዳጊ ወጣቶች ዘንድ የሚታዩትን ጥቂቶችን መግለጽ Eፈልጋለሁ፡፡ ሴት ጓደኛን ለሌላ ወንድ ማመቻቸት፡- Aንዳንድ ጊዜ Aንድ ወንድ ልጅ Aንዲትን ታዳጊ ወጣት ሴት ለፍቅር ከፈለጋት በቀጥታ Eርሷን ከመጠየቅ ይልቅ ለEርሷ ሴት ጓደኛ ወዳጅ በመሆን ለEርሷ የምትፈልገውን ሁሉ ያደርግላታል፡፡ ከEርሷ ጋር Eንደ ወንድም ወይም የቅርብ ጓደኛ በመሆን የሚፈልጋትን የEርሷን ጓደኛ Eንድታመቻችላት ይጠይቃል፡፡ በዚህ ጊዜ የወንዱ ጓደኛ የሆነች ሴት ጓደኛዋን ታመቻችለታለች፡፡ ስለ Eርሱ መልካም ነገር ታወራላታለች፡፡ ቀስ በቀስ ከEርሱ ጋር ታስተዋውቃታለች፡፡ ሦስት ሆነው ለብዙ ጊዜ ከተገናኙ በኋላ ግንኙነታቸው Eያደገ ሲሄድ Eርሷ ሁለቱን ለብቻቸው ትታ ከመሐል ትወጣለች፡፡ በዚህ ሁኔታ ሳይፈልጉ በጓደኛ ተጽEኖ ወደ ፍቅር ግንኙነት የሚገቡ ታዳጊ ወጣት ሴቶች Aሉ፡፡ በEንዲህ Aይነት መንገድ ታዳጊ ወጣት ሴቶችን በEጃቸው ለማስገባት የሚፈልጉ በEድሜያቸው የበሰሉ ወንዶች በመሆናቸው ግንኙነቱ ወደ ወሲብ ማምራቱ Aይቀርም፡፡ ከጓደኝነት ማግለል፡- በAንድ ቡድን ውስጥ ያሉ ብዙዎቹ ከተቃራኒ ጾታ ጋር የፍቅር ግንኙነት ጀምረው ከሆነ ሌሎች የቡድኑ Aባላትም Eንደ Eነርሱ Eንዲያደርጉ ግፊት ያደርጋሉ፡፡ ሌሎች ያደረጉትን ላለማድረግ ሲወስኑ ከጓደኝነቱ ያገሉAቸዋል፡፡ የEነርሱን ጓደኝነት ላለማጣት ብለው ያልፈለጉትን Eርምጃ የሚወስዱ Aንዳንድ ታዳጊ ወጣቶች ይኖራሉ፡፡ ሁልጊዜ ስለወሲብ ማውራት፡- በታዳጊ ወጣትነት ጊዜ የወሲብ ግንኙነት ማድረግ ምን ያህል Aስደሳች Eንደሆነ ሁልጊዜ ማውራት የሚወዱ ወጣቶች AEምሮAቸው በዚያ ይያዛል፡፡ ሰዎች ብዙ ጊዜ የሚያስቡትን ነገር ሆነው ወይም Aድርገው ይገኛሉ፡፡ ስለወሲብ ብዙ ጊዜ ከሚያወሩ ወጣቶች ጋር ጓደኛ የሆኑ ይህን መስማታቸው Aይቀርም፡፡ ምክንያቱም የዚያ ቡድን Aጀንዳ ወሲብ ነው፡፡ Aብዛኛውን ጊዜ በመጀመሪያ ይህን Aይነት Aጀንዳ የሚቃወሙ ነገር ግን ሁልጊዜ የሚሰሙ ወጣቶች በጉዳዩ መሳባቸው Aይቀርም፡፡ ከቆይታ በኋላ Eነርሱም Aስተያየት መስጠት ይጀምራሉ፡፡ ታመነ ገና የ17 ዓመት ወጣት ሲሆን የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነው፡፡ ጓደኞቹ ከፊልም፣ መጽሔትና ከሌሎች ጓደኞቻቸው ስለወሲብ ያዩትንና የሰሙትን ነገር በትምህርት ቤት በEረፍት ጊዜ ያወራሉ፡፡ Aንዳንድ ጊዜ መምህር Eያስተማረም ክፍል ውስጥ ስለጉዳዩ ያንሾካሽካሉ፡፡ Eኔ Eነርሱ የሚያወሩትን መስማት Aልፈልግም ነበር፡፡ ነገር ግን Eነርሱ ሲያወሩ Eሰማቸዋለሁ፡፡ ከEነርሱ ጋር በAጀንዳው ላይ ባላወራም፣ Eነርሱ

7  

የሚያወሩትን ስለምሰማው በAEምሮዬ ውስጥ ሞላ፡፡ ከቆይታ በኋላ Eኔም Aንዳንድ ሐሳቦችን መስጠት ጀመርኩ፡፡ Aጀንዳው Eየጣመኝ መጣ፡፡ ከዚያም ‹‹ዛሬ ደግሞ ምን Aዲስ ነገር ይዘዉልኝ ይመጡ ይሆን Eያልኩኝ በጉጉት መጠባበቅ ጀመርኩ፡፡ AEምሮዬ በወሲብ ወሬ ተሞላ፤ የምማረውን ትምህርት ማሰላሰል Aቆምኩ፡፡ ይህ በትምህርቴ ላይ ከፍተኛ Aሉታዊ ተጽEኖ ማሳደሩን ያየሁት የAንደኛ ሴሚስቴር ፈተና ተፈትኜ ውጤቴ በጣም ዝቅተኛ ሲሆን ነው፡፡ በጣም ደነገጥኩ፡፡ Aስተማሪዎቼ ‹‹ምን ሆንክ›› ሲሉኝ ሐፍረት ያዘኝ፡፡ ውጤቴን ለወላጆቼ ምን ብዬ Eንደማሳያቸው ቸገረኝ፡፡ ከEነዚህ ጓደኞቼም ለመለየት ቁርጥ ውሳኔ ያደረግሁት ያን ጊዜ ነበር፡፡ ታመነ በትምህርቱ ዝቅተኛ ውጤት Eንዲያመጣ ያደረገው በወሲብ ወሬ ተይዞ ትምህርቱን መከታተልና ማሰላሰል ሲተው ነው፡፡ EግዚAብሔር ረድቶት ቶሎ ማስተዋል መጥቶለት ከጓደኞቹ ተለየ Eንጂ Eስከ መጨረሻው ከEነርሱ ጋር ቢቀጥል Eንደ Eነርሱ ወደ ወሲብ ልምምድ ውስጥ ይገባና የትምህርቱ ነገር ይበላሽበት ነበር፡፡ መጥፎ የሆነ የጓደኛ ወሬ ዓላማን ያስታል፡፡

ልጆች የጉርምስና Eድሜያቸው ሲጀምር Aካባቢ ወሲብ ቀስቃሽ ፊልሞችን ካዩ ያዩትን ነገር ተግባራዊ ለማድረግ ይነሳሳሉ፡፡ Eነዚህን ወሲብ ቀስቃሽ ፊልሞችን

የሠሩ ሰዎች ገንዘብ ለማግኘት ብለው Eንደሠሩ ሳይሆን የተጨባጭ ዓለም Eውነታ Eንደሆነ ያስባሉ፡፡ AEምሮAቸውና ስሜታቸው ባዩት ነገር ይማረካል፡፡ ወሲብን ቢፈጽሙ በፊልሙ ላይ ተዋናዮች Eንዳገኙ የሚያሳዩትን ፍቅርና Eርካታ ለማግኘት ብለው ተገቢ ያልሆነ Eርምጃ ይወስዳሉ፡፡ በፊልም ላይ የሚታየው ‹‹ፍቅር›› Eውነተኛ ፍቅር ሳይሆን ቲያትር ነው፡፡ ይህ ልዩነት በAፍላ ስሜት ውስጥ ለሚገኙ ታዳጊ ወጣቶች በግልጽ Aይታይም፡፡ በAውዳችን ቆየት ባሉት ዓመታት ግልጽ ወሲብና በከፍተኛ ሁኔታ ወሲብን የሚቀሰቅሱ ፊልሞች በብዛት Aይገኙም ነበር፡፡ በAሁን ጊዜ ግን ታዳጊ ወጣቶች የወሲብ ፊልሞችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ Eነዚህን Aዋቂዎች (Eድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆኑ) ብቻ መመልከት የሚገባቸውን ፊልሞች ቢፈልጉ የማየት Eድላቸው የሰፋ ነው፡፡ Eነዚህን ፊልሞች የሚያከራዩ ቤቶች Eድሜ ጠይቀው Eንዲያከራዩ ወይም Eንዲሸጡ የሚያስገድድ ሁኔታ Aይታይም፡፡

በለጋ Eድሜ ለወሲብ ቀስቃሽ ፊልሞች መጋለጥ

8  

ታዳጊ ወጣቶችን Aንድ ላይ የሚያመጣና Aብረው Eንዲሆኑ የሚያደርጉ ብዙ Eድሎች ይኖራሉ፡፡ ከEነዚህም Aብሮ ማጥናት Aንዱ ነው፡፡ የመጀመሪያ ግንኙነታቸው

ትምህርት ላይ ትኩረት ያደረገና Eርስ በርስ መረዳዳት ይሆናል፡፡ ሆኖም ይህ መልካም ግንኙነት ወዳልተፈለገ ሁኔታ Eየተለወጠ ይሄዳል፡፡ የማግኔት ተቃራኒ ዋልታዎች ሲቀራረቡ Eንደሚሳሳቡ ሁሉ በሰብዓዊ ግንኙነት ውስጥም የተቃራኒ ጾታ መቀራረብ መሳሳብን በማስከተል ወደ ወሲባዊ ግንኙነት ያምራል፡፡ ሁለቱም የተዋወቁት በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ነበር፡፡ በክፍል ውስጥ ጣይቱ ከዳግማዊ ፊት ትቀመጣለች፡፡ መምህሩ የቡድን ሥራ ሲያሠራ Aብረው ስለሚሠሩ በዚያው Aንድ ላይ ማጥናት ጀመሩ፡፡ Aንዱ ሌላውን በማገዝ በጥናታቸው ይበረቱ ነበር፡፡ Aብረው ከማጥናታቸውም የተነሣ የሁለቱም ውጤት ከፍ ብሏል፡፡ ከትምህርት ውጭ ባለው ያለውን ጊዜ Aብረው ያሳልፋሉ፡፡ ብዙ ተማሪዎችም Aብረው Eንደሚያጠኑ ያውቃሉ፡፡ ጣይቱ ከAንዳንድ ወንዶች ጋር Aብራ ስትሄድና ስትጫወት ሲያይ ደግማዊ ደስ Aይለውም፡፡ በግለጽ ባይነግራትም ጣይቱ ይህን ስሜቱን ተረድታለች፡፡ ያገናኛቸው ትምህርት Eንጂ ሌላ ነገር ስላልሆነ ከEርሱ ጋር ማጥናት፣ ከማንም ጋር ደግሞ መጫወት ትፈልጋለች፡፡ ከሌሎች ጋር ስትጫወት የEርሱ ስሜት መለዋወጥን በጥሞና ትከታተላለች፡፡ ‹‹ምናልባት ይህ ልጅ በሌላ ነገር Aስቦኝ ይሆናል›› ብላ Aሰበች፡፡ ከEርሱ ጋር ማጥናትን ማቋረጥ Aልፈለገችም፤ ይህ Eንደሚጠቅማት Aውቃለች፡፡ በዚሁ ሁኔታ Eያሉ Aንድ ቀን Aብረው ሲያጠኑ ዳግማዊ Eንደሚወዳት ለጣይቱ ይነግራታል፡፡ ጣይቱም Eንደምትወደው ትነግረዋለች፡፡ የመጀመሪያው ጥያቄ ከዚህ Aላለፈም፡፡ Aንድ ቀን ጣይቱ ከAንድ ወንድ ጋር በትምህርት ቤት ውስጥ Eያወራች ትስቃለች፡፡ ዳግማዊ ከሩቅ ሆኖ ይመለከታት ነበር፡፡ የያዘውን ደብተር ወርውሮ Eርሷ ወዳለችበት ቦታ ሮጠ፡፡ ከEርሷ ጋር Eያወራ ባለው ልጅ ላይ Eንደ Aንበሳ ወደቀበት፡፡ ይዞ ጣለውና ፊቱን በቡጥ ጠፈጠፈው፡፡ በዙሪያው የነበሩ ተማሪዎች Eየጮኹ ገላገሉAቸው፡፡ ጣይቱ በሆነው ነገር Eጅግ Aፈረች፡፡ ተማሪዎቹ ‹‹ቅንዓት ይዞት ነው›› Eያሉ ማውራት ጀመሩ፡፡ ሌላ ቀን ከጣይቱ ጋር ለጥናት ተገናኙ፡፡ ‹‹ሁለተኛ ከሌላ ወንድ ጋር ስታወሪ

ከተቃራኒ ጾታ ጋር ከመጠን በላይ መቀራረብ

9  

ማየት Aልፈልግም›› Aላት፡፡ ጣይቱ የሰማችውን ነገር ማመን Aልቻለችም፡፡ የEርሱን ቃል የማትሰማው ከሆነች ግን Eንደሚገድላት ይነግራታል፡፡ ጣይቱም Eርሱን ለማትረፍና ራሷንም ለጊዜው ከጥቃት ለመጠበቅ በማለት ‹‹Eሺ›› Aለቸው፡፡ Eነዚህ ሁለቱ ወጣቶች ለወንጌል ምስክርነት Aገልግሎት Aብረው ሲሰማሩ ማንም በዚህ ጉዳይ Aልጠረጠራቸውም ነበር፡፡ ሆኖም መቀራረብ በሚኖርበት ጊዜ መሳሳብ ስለሚመጣ ከተቃራኒ ጾታ ጋር Aገልግሎትም ቢሆን መውጣት ላልተፈለገ ግንኙነት ያጋልጣል፡፡ Aንድ ጊዜ Eንዲህ Aይነት ግንኙነት ከተጀመረ ደግሞ ከዚያ መውጣት የሚቻል ቢሆንም መውጫ መንገዱ Aስቸጋሪ ነው፡፡

ታዳጊ ወጣቶች በተለያዩ ምክንያቶች ከወላጆቻቸው ተለይተው የሚኖሩበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል፡፡ በገጠር Aካባቢዎች ሳገለግል የሰማሁትና ያየሁት ታዳጊ ወጣቶች 8ኛ ክፍል ሲጨርሱ ሁለተኛ ደረጃ

ትምህርታቸውን ለመከታተል ወላጆቻቸው ካሉበት ሥፍራ ወደ ሌላ ቅርብ ከተማ ሄደው ይማራሉ፡፡ ከወላጆቻቸው ቤት ተመላልሰው መማር ስለማይችሉ የተቻላቸውን ሁሉ መስዋEትነት ከፍለው ከተማዉ ቤት ተከራይቶላቸው ያስተምሩAቸዋል፡፡ ከዚያም ከAንድ ትምህርት ቤት ወይም ከሌላም ሥፍራ ከመጡ ተማሪዎች ጋር የመገናኘት Eድል ያገኛሉ፡፡ በAንድ ግቢ ውስጥ ብዙ ወንድና ሴት ተማሪዎች ተከራይተው ይኖራሉ፡፡ በዚህ ጊዜ በወጣትነት ስሜት ተነሳስተው ተገቢ ያልሆነ ግንኙነት ይጀምራሉ፡፡ ትምህርታቸውን ወደ ጎን ትተው በፍቅር ግንኙነት ላይ ያተኩራሉ፡፡ Aከራዮች ወይም በAካባቢው ያሉ ትላልቅ ሰዎች EንዳይጠረጥሩAቸው ‹‹የAጎቴ ወይም የAክስቴ ልጅ ነው›› Eያሉ ያስተዋውቁAቸዋል፡፡ ስለዚህ ተመልካቾች ከወንድሞቻቸው ወይም Eህቶታቸው ጋር ይኖራሉ ብለው ያስባሉ፡፡ በዚህ Aይነት ሁኔታ ግንኙነት ሲያደርጉ ከገጠር ከወላጆቻቸው ተለይተው የመጡበትን ዋናውን ዓላማቸውን ይዘነጋሉ፡፡ በሌሎች ችግሮች ውስጥ ሳይገቡ ካመለጡ Eንኳ በትምህርታቸው ከክፍል ወደ ክፍል መዛወር ያቅታቸዋል፡፡

በለጋ Eድሜ ከወላጆች ተለይቶ መኖር

10  

ታዳጊ ወጣቶች የቅንጦት ኑሮ ለመኖርና ከEድሜያቸው በላይ በከፍተኛ ሁኔታ ለመዝናናት ገንዘብን የሚፈልጉበት ሁኔታ ይታያል፡፡ ታዳጊ ወጣቶች ሠርተው ገንዘብ Aግኝተዉ ከዚያም በሕይወታቸው ቅድሚያ ለሚሰጡት ጉዳይ ማዋላቸው

የሚበረታታ Eርምጃ ነው፡፡ ሆኖም Aንዳንድ ጊዜ ፍላጎታቸው ከፍተኛ ይሆንና ይህንን ማሟላት የሚያስችል የገንዘብ ምንጭ ሲያጡ ወደ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ዘወር ይላሉ፡፡ በEርግጥ ይህ ተቃራኒ ጾታን ከመውደድ የመነጨ ሳይሆን በግንኙነት ውስጥ ገንዘብ ለማግኘት የሚወሰድ ተግባር ነው፡፡ ለጓደኝነት የሚመረጠውም ተቃራኒ ጾታ ይህንን ሊያሟላ የሚችል ሰው መሆኑ ትኩረት ይሰጠዋል፡፡ ከዚህ ግንኙነት በሚያገኙት ገንዘብ ጊዜያዊ ፍላጎቶቻቸውን ያሟላሉ፡፡ ራሳቸውን ለዚህ ርካሽ ተግባር Aሳልፎ በመስጠት ለጊዜው የሚጠቅማቸውን ነገር Aግኝተው በዘላቂነት ከሕይወታቸው የማይጠፋ ጠባሳን ያፈራሉ፡፡

Aንዳንድ ታዳጊ ወጣት ሴቶች በራሳቸው ጥቅም ፈልገው ሀብት ካላቸው ወንዶች ጋር ግንኙነት Eንደሚጀምሩ ተመልክተናል፡፡ Aንዳንዶች ግን ራሳቸውን በቅድስና ሕይወት ጠብቀው Eየኖሩ ሳለ

ወንዶቹ በጥቅም ሊያታልሉAቸው ይሞክራሉ፡፡ በተለይ የወላጆቻቸው የIኮኖሚ Aቅም ዝቅተኛ ሲሆን ወይም ሀብት Eያላቸው ለEነርሱ የማይሰጡAቸው ከሆነ የሴቶቹን ጉድለት ይሞላሉ፡፡ ታዳጊ ወጣት ሴቶች ጉድለታቸውን ሳይነግሩAቸው Eነርሱ ከሌላ ምንጭ መረጃ በማግኘት ፈልገው ያላገኙትን ነገር ማግኘት Eንዲችሉ ገንዘብ ይሰጡAቸዋል፡፡ በዚህ ዓይነት ሁኔታ ካገለገሉAቸው በኋላ ቀስ በቀስ ወደሚፈልጉት ሐሳብ ይገባሉ፡፡ ከወንዶች ብዙ ገንዘብ የተቀበሉ ታዳጊ ወጣት ሴቶች ለተቀበሉት ነገር ውለታውን መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህ ውለታ ደግሞ የወንዶቹን ፍላጎት ማሟላት ነው፡፡ ለሚቀርብላቸው የፍቅር ጥያቄ Eምቢ ማለት ውለታ ቢስነት Eንደሆነና የሚፈልጉትን ነገር Eንዲያገኙ ያደረገው የገንዘብ ምንጭ ሊደርቅ Eንደሚችል ያስባሉ፡፡ በዚህ Aይነት ሁኔታ ውስጥ ገብተው የሚያመልጡ ጥቂት ታዳጊ ወጣት ሴቶች ናቸው፡፡ ሌሎቹ በወጥመዱ ይያዛሉ፡፡

ፍቅርን የጥቅም ማግኛ መንገድ ማድረግ

በተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች መታለል

11  

በEድሜ የሚበልጡ ሰዎች ከተቃራኒ ጾታ ታዳጊ ወጣቶች ጋር ወዳጅነት በሚመሠርቱበት ጊዜ ውስጣዊ ዓላማቸው ከEነርሱ ጋር ወሲብ መፈጸም ነው፡፡ ይህን ሐሳብ ግን በመጀመሪያ ግልጽ Aያደርጉም፡፡ የመጀመሪያው Eርምጃ ለወጣቶቹ Eንክብካቤና ፍቅር ማሳየት ነው፡፡ የወጣቶቹን ፍላጎት ሊያሟሉ

የሚችሉ ነገሮችን ያደርጋሉ፡፡ ከዚያ በኋላ ቀስ በቀስ ወደ ፍቅር ግንኙነት ይመሩAቸዋል፡፡ Aንዳንዶቹ በዚህ ክፉ ተግባር የተካኑ በመሆናቸው በEነርሱ Eጅ ገብተው የሚያመልጡ ጥቂቶች ናቸው፡፡ ከEድሜያቸው በላይ ከሆኑ ወንዶች ጋር የፍቅር ግንኙነት የሚያደርጉ ታዳጊ ወጣት ሴቶች ከAቻዎቻቸው ጋር የፍቅር ወዳጅነት ከሚያደርጉ ታዳጊ ወጣት ሴቶች ይልቅ የወሲብ ግንኙነትን ይፈጽማሉ፡፡4 ከዚህ በላይ የተጠቀሱ ነገሮች ወጣቶችን ወዳልተፈለገ የተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ሊያመሩ የሚችሉ ናቸው፡፡ Eነዚህ ለግንዛቤ ያህል የተጠቀሱ Eንጂ EንደየAውዱ ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ ታዳጊ ወጣቶች ባሉበት Aካባቢ Eነርሱ ወደማይፈልጉት የተቃራኒ ጾታ ግንኙነት የሚያመሩAቸውን ሁኔታዎች በማጤን ተገቢውን Eርምጃ መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡ ታዳጊ ወጣቶች ጊዜው ሳይደርስ በተቃራኒ ጾታ ፍቅር ተነድፈው በዚህ Eድሜያቸው ለቀሪው የሕይወት ዘመናቸው ማከናወን የሚገባቸውን ነገር ሳይፈጽሙ Eንዳይቀሩ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህን ጥንቃቄ ለማድረግ ደግሞ በሕይወታቸው ሊያደርጉ የሚገቧቸውና የማይገቡAቸው ነገሮች Aሉ፡፡ Eነዚህን ምክሮች በመከተል በወጣትነት Eድሜያቸው                                                             4 Knox, David & Schacht, Caroline. Choices in Relationships: An Introduction to Marriage and the Family. Cengage Learning. 2009. P. 289.

በEድሜ ከሚበልጡAቸው ሰዎች ጋር መጎዳኘት

2. ወጣቶች ራሳቸውን Eንዴትመርዳት ይችላሉ;

12  

ሕይወታቸውን በዘላቂነት Aስደሳች የሚያደርግ መሠረት መጣል ይችላሉ፡፡ ታዳጊ ወጣቶች ራሳቸውን በራሳቸው መርዳት የሚችሉባቸው ብዙ መንገዶች ቢኖሩም ወደ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ቶሎ ብለው Eንዲገቡ ከሚያደርጉAቸው ሁኔታዎች Aንፃር ከዚህ ቀጥለው የተጠቀሱት ዋነኞቹ ናቸው፡-

ታዳጊ ወጣቶች ከወላጆቻቸው፣ ከወንድሞቻቸው፣ ከEህቶቻቸው፣ ከጓደኞቻቸው፣ ከመምህራን፣ ከፍቅር ወዳጆቻቸውና ከሌሎችም Aካላት ጋር ግንኙነት Aላቸው፡፡ ከEነዚህ ግንኙነቶች Aንዳንዶቹ ጊዜያዊ ሲሆኑ Aንዳንዶቹ ደግሞ

ዘላቂነት Aላቸው፡፡ የትኞቹ ጊዜያዊና ዘላቂ Eንደሆኑ ለይቶ ማወቅ ለየትኞቹ ትኩረት ሊሰጥ Eንደሚገባ ለማወቅ ይረዳል፡፡ Aንዳንድ ግንኙነቶች ደግሞ ሲጀምሩ ቀላል ሆነው በሂደት Eየጠነከሩና Eያደጉ ይሄዳሉ፡፡ Eነዚህም የትኞቹ Eንደሆኑ መገንዘብ ጠቃሚ ነው፡፡ Aንዳንድ ግንኙነቶች ታዳጊ ወጣቶች በሕይወታቸው Aሁንና ለወደፊት ደስተኞች Eንዲሆኑ ሲያደርጉ፤ ሌሎች ደግሞ Aሉታዊ ጫና በመፍጠር ዋስትና ቢስነት Eንዲሰማቸው ያደርጋሉ፡፡ ስለዚህ ታዳጊ ወጣቶች መንከባከብና ማሳደግ ያለባቸው በዘላቂነት ክብር፣ ዋስትና Eውነተኛ ተቀባይነት Eንዲሰማቸው የሚያደርጉትን ግንኙነቶች ነው፡፡ Aሉታዊ ውጤት ያላቸውን ግንኙነቶች መተው Aለባቸው፡፡ Aሉታዊ ውጤት ያላቸው ግንኙነቶች ለጊዜው የስሜት Eርካታ ሊሰጡ የሚችሉ ሆነው ከጊዜ በኋላ ግን መራራ ፍሬ ያላቸው Aይነት ናቸው፡፡

Eውነተኛ የወጣትነት ፍቅር Aስደሳች ነው፡፡ ታዳጊ ወጣቶች Eንደ ጓደኛሞች መወደዳቸው ክፋት የለውም፡፡ ይህ ጓደኝነት ከተቃራኒ ጾታ ጋር በሚሆንበት ጊዜ ፍቅርና ወሲብን ለይቶ ማየት Aይስተዋልም፡፡

በEርግጥ ፍቅርና ወሲብ Aንድ Aይደሉም፡፡ ሰው በEውነተኛ ፍቅር ሆኖ ወሲብ መፈጸም Eንደሚችል ሁሉ ያለ ፍቅርም ወሲብን መፈጸም ይችላል፡፡ ሰናይት የ10ኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ በትምህርቷ ጎበዝ ተማሪ ስትሆን ወደፊት የሕክምና ትምህርት በማጥናት ተመራማሪ የመሆን ሕልም Aላት፡፡ ከክፍሏ ወንድ ተማሪዎች መካከል Aንዱ በጣም ይቀርባታል፡፡ ከዚህ ልጅ

ጊዜያዊና ዘላቂ ግንኙነቶችን መለየት

በፍቅርና በወሲብ መካከል ያለውን ልዩነት መገንዘብ

13  

ጋር ከመዋEለ ሕፃናት ጀምረው ይተዋወቃሉ፡፡ ከዚያም ለፍቅር ጓደኝነት ይጠይቃታል፡፡ ሰናይትም ‹‹ለዚህ መቸኮል የለብኝም›› Aለችው፡፡ ሆኖም ከሌሎች ጓደኞቻቸው ይልቅ መቀራረባቸው Eየበዛ ሄደ፡፡ ከEለታት Aንድ ቀን ሰናይት ብቻዋን በትምህርት ቤቱ የመዝናኛ Aረንጓዴ ሥፍራ ስታጠና ይህ ልጅ ይመጣል፡፡ ከጎኗ ተቀመጠና Eጁን በትክሻዋ ላይ Aደረገና ‹‹ነይ ልሳምሽ›› ይላታል፡፡ ሰናይት የሰማችውን ነገር ማመን Aቃታት፡፡ ትንሽ ራስዋን Eንደ መሳት Aደረጋትና ራሷን Aቀርቅራ Aሰበች፡፡ ከዚያም Eጁን መንጭቃ በመወርወር ‹‹ሁለተኛ ጊዜ Eኔን Eንዳትቀርበኝ፡፡ Aንተን ከጎኔ መቀመጥ ቀርቶ በAይኔ ላይህ Aልፈልግም›› Aለችው፡፡ ልጁም ከመደገንጡ የተነሣ የሚናገረው ነገር ጠፋው፡፡ Eየተንተባተበ ‹‹ምን Aጠፋሁ;›› Aላት፡፡ Eርሷም ‹‹ከዚህ የሚበልጥ ጥፋት በEኔ ላይ ልታደርግ Aትችልም፡፡ Eኔ ዓላማ ያለኝ ሴት ነኝ፡፡ Eኔ በEውነተኛ ፍቅር የምትወደኝ መስሎኝ Eንጂ ለዚህ ርካሽ ነገር የምትፈልገኝ መሆኑን ባውቅ ከAንተ ጋርም Aላወራም ነበር!›› Aለችው፡፡ ‹‹Eኔ Eኮ ፍቅሬን ላንቺ ለመግለጽ ነው!›› Aላት፡፡ ሰናይትም ‹‹ብትወደኝማ ለEኔም ታስብልኝ ነበር፡፡ የሕይወት ሕልሜን ከንቱ ለማድረግ ፈልገህ Eንደሆነ Eገባኛል በማለት ተናገረችው፡፡ ልጁም ‹‹ይቅርታ Aድርጊልኝ!›› ብሎ ሄደ፡፡ ሰናይት ከዚያ ልጅ ጋር ያላትን ግንኙነት Aቋረጠች፡፡ በEርግጥ ሰናይት የወሰደችው Eርምጃ ጠንካራ ነው፡፡ Eውነተኛ ፍቅር ለሌላው በማሰብና በመንከባከብ Eንጂ የራሱን የስሜት Eርካታ በመፈለግ Aይገለጽም፡፡ ለፍቅር ጓደኛ የወሲብ ጥያቄ የሚያቀርብ ታዳጊ ወጣት የራሱን የስሜት Eርካታ Eንጂ ይህ ድርጊት በሌላው ላይ የሚያስከትለውን Aሉታዊ ውጤት በማሰብ Aይራራም፡፡ Eውነተኛ ፍቅር ሲሆን ግን የራሱን ስሜት ብቻ ለማርካት Aይሻም፣ ሌላው Eንዳይጎዳበት ይጠነቀቃል፡፡ በታዳጊ ወጣትነት ወቅት የሚታየው የAፍላ ፍቅር ግን የወሲብ Eርካታውን ካገኘ በኋላ በሌላው ላይ ችግር ቢመጣ ዞር ብሎም Aይመለከትም፡፡ ራሱን ከተጠያቂነት ለማዳንም ብዙ ሙከራዎችን ያደርጋል፡፡ Aንዱን በAደጋ ላይ በመጣል ለራሱ ደግሞ ሌላው መፈለግ ይጀምራል፡፡ ስለዚህ በታዳጊ ወጣትነት ወቅት ባለው የፍቅር ጓደኝነት ውስጥ የወሲብ ጥያቄን የሚያቀርብ ሰው ለሌላው ፍቅር Eንደሌለው በማሰብ፣ ከዚህ Aይነት ሰው መራቅ ወይም ወሰኑን ጠብቆ Eንዲሄድ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ለወሲብ Eስከ ጋብቻ ድረስ መታገስ ካልቻለ ላይጠቅም ስለሚችል በጊዜ ማሰናበቱ ያዋጣል፡፡

u}Kà u¨×ƒ’ƒ ¨pƒ Q胔 Ÿw²< eI}ƒ KTeSKØ ¾T>[Ǩ< ª’— ’Ñ` ¾c−‹” U¡` TÇSØ ’¨<:: u}Kà ¨LЋ KMЉ†¨< ¾T>S¡\ƒ Ndw uØV“ K=ÅSØ ÃÑvM:: ¨LЋ ŸQèƒ

የወላጅን ምክር ማዳመጥ 

14  

MUdž¨<“ }V¡a›†¨< KMЉ†¨< K=ÖpU ¾T>‹M U¡`” ÃS¡^K<:: eK²=I ወጣቶች በሕይወታቸው ወሳኝ የሆኑ ውሳኔዎችን ከማድረጋቸው በፊት ወላጆቻቸውን ማማከር Aለባቸው፡፡ ከዚህ Aንጻር የሚታየው ትልቁ ተግዳሮት የወላጆች ታዳጊ ወጣቶች ስለ ፍቅር ግንኙነታቸው EንዲነግሩAቸው ክፍት ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ ወጣቶቹ መንገር Eየፈለጉ ግን ሊፈሩ ይችላሉ፡፡ ምንም ቢሆን ግን በተቃራኒ ጾታ ተይዘው ችግር ውስጥ ሲገቡ ለወላጆቻቸው ቢነግሩAቸው መፍትሔ ያገኛሉ፡፡ ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ለወላጅ ማውራት በAውዳችን ብዙ የተለመደ ነገር ባይሆንም ይህን ማድረግ ከብዙ ጥፋት ያስመልጣል፡፡ ታዳጊ ወጣቶች የወላጆቻቸው ምክር ባይስማማቸውም ለመወሰን ያሰቡትን Eርምጃ ለመመዘን ይረዳቸዋል፡፡

ወጣቶች ¨LЋ” ማዳመጥ uw²< ’Ñ` ŸØóƒ ÁeSM×M:: u}Kà ¨LЉ†¨< SM"U Y’UÓv` ÁL†¨< ŸJ’< ¾Eነርሱን ምክር ማዳመጥ Eጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ ¨×„‹ uÓM Qèታቸው ¾SU[Ø ’é’ƒ u=•^†¨<U ²Lm’ƒ ÁK¨< ØpU ¾T>Áeј ¨<d’@ KTÉ[Ó ¾¨LÏ U¡` ¨d˜ ’¨<:: uÓƒ`’ƒ S”ðe ¾^e” õLÔƒ“ Ndw w‰ SŸ}M KÑ<ǃ ›dMö Ãc×M:: ›”Ç”É Ñ>²? ¨LЋ c=S¡\›†¨< ¨×„‡ የEነርሱን ምክር ለመቀበል ፈቃደኛ በማይሆኑበት ጊዜ ወላጆች ዝም ማለታቸው ጨዋነታቸውን Eንጂ በወጣቶቹ ሐሳብ መስማማታቸው Eንዳልሆነ ማወቅ Aስፈላጊ ነው፡፡ ብስለት ያላቸው ወላጆች ወጣት ልጆቻቸው ምክርን Eምቢ ብለው በራሳቸው መንገድ ሲሄዱ ሊመጣ ያለውን Aሉታዊ ውጤት በማሳየት ከልጆቻቸው ጋር ያላቸውን መልካም ግንኙነት ይቀጥላሉ፡፡ ይህ Aይነቱ Aካሄድ ለAንዳንድ ወጣቶች ወላጆቻቸው ውሳኔያቸውን ያጸደቁላቸው ይመስላቸዋል፡፡ የወጣት ልጆችን ውሳኔ ማክበር የEነርሱ ውሳኔ ትክክልና ዘላቂ ጥቅም ያለው ነው ማለት Aይደለም፡፡

ይታገስ ያደገው ጠንካራ Eሴትና ሥነምግባር ባለው ቤተሰብ ውስጥ

ነው፡፡ ለወላጆቹ ብቸኛ ልጅ ነው፡፡ Aባትና Eናቱ Aምላካቸውን ለብዙ ዓመታት በመለመን ያገኙት Aንድያ ልጃቸው ነው፡፡ ከዚህም የተነሣ ወላጆቹ ይወዱታል፡፡ በልጅነቱ ከሠፈር ልጆች ጋር Eምብዛም ግንኙነት ሳያደርግ Aደገ፡፡ Aብዛኛውን የልጅነት ጊዜውን ያሳለፈው ከወላጆቹ ጋር ነው፡፡ Aባቱ ወደ ትምህርት ቤት ይወስደዋል፣ ከዚያም ይመልሰዋል፡፡ በልጅነቱ ከAቻዎቹ ጋር ብዙ የመጫወት Eድል Aላገኘም፡፡

ይታገስ በAካባቢው ከሚገኙ Aቻዎቹ በመልከ መልካምነቱ ይታወቃል፡፡

ይህ ብቻ ሳይሆን በትምህርትም Eርሱን ያህል ውጤት የሚያመጣ ልጅ Aልነበረም፡፡ የሥነጽሑፍ ችሎታውም የሚደነቅ ነው፡፡ በትምህርት ቤቶች መካከል በሚደረገው የጥያቄና መልስ Eንዲሁም የሥነጽሑፍ ውድድር ትምህርት ቤቱን በመወከል ሁልጊዜ Aሸናፊ ይሆናል፡፡ ብዙ ሽልማቶችንም Aግኝቷል፡፡ ትምህርቱ ቤቱም ከEርሱ ውጤት የተነሣ ይሸለማል፡፡

15  

ይታገስ በጉርምስና Eድሜ ላይ ሲደርስ ከወላጆቹ Eሴትና ሥነምግባር

የማፈንገጥ ሐሳብ ይመጣበታል፡፡ የወላጆቹ ወግና ሥርዓት ነፃነት Eንዳልሰጠው ያስባል፡፡ Aንድ ጊዜ Aጎቱ ዘንድ ሄዶ የክረምት የEረፍት ጊዜውን ለማሳለፍ ለወላጆቹ ጥያቄ ያቀርባል፡፡ ወላጆቹ ይህን ጥያቄ በAዎንታዊ መልኩ ለማስተናገድ የተዘጋጁ ባይሆኑም ልጃቸውን ላለማስከፋት ‹‹Eሺ›› ይላሉ፡፡ ይታገስም ወደ Aጎቱ ዘንድ ይሄዳል፡፡ በዚያም ሠፈር ከAንዲት ቆንጆ ልጃገረድ ጋር ይተዋወቃል፡፡ ልቡ በEርሷ ተማረከ፡፡ Eርሷንም ለማግባት ፈለገ፡፡

ከAንድ ወር በኋላ ወደ ቤተሰቡ ይመለሳል፡፡ Aባቱንም ያቺን ልጅ

Eንዲያጋባው ይጠይቀዋል፡፡ Aባቱም ስለEርሷ ቤተሰቦች ሁኔታ ካጠና በኋላ የሁለቱ ቤተሰብ Eሴት ስለማይጣጣም Eርሷን ማግባት Eንደማይችል ይነግረዋል፡፡ በተጨማሪም Eድሜው ገና በመሆኑ ትምህርቱን ጨርሶ ሥራ ከያዘ በኋላ ስለጋብቻ ቢያስብ Eንደሚሻለው ይመክረዋል፡፡ ይታገስ ግን ‹‹ልቤን የማረከችው Eርሷ ናትና Eርሷን Aጋባኝ›› ብሎ Aባቱን መጨቅጨቅ ጀመረ፡፡ የይታገስ ወላጆች የEርሱን ውሳኔ ባይቀበሉትም Eርሱ የፈለገውን ነገር Aደረጉለት፡፡ ይታገስ Aገባ፡፡ በትምህርቱ ውጤታማ መሆን Aልቻለም፡፡ ጋብቻውም ዘላቂ Aልሆነም፡፡ Eጅግ ከወደዳት ወጣት ጋር Aብረው መዝለቅ Aልቻለም፡፡ ከEርሷ ጋር በፍቺ ከተለያየ በኋላ የተነቃቃው መንፈሱ ወደቀ፡፡ ሕይወቱ በሐዘን ተሞላ፡፡

ወላጆች ወጣቶችን ከመምከር ውጭ ምን ማድረግ ይችላሉ; ምክሩን

ተቀብለው ወደ ተግባር የመለወጥ ሥራ የወጣቶቹ ነው፡፡ የራሳቸው ፈቃድ ስላላቸው የወደዱትን የማድረግ መብት Aላቸው፡፡ ሆኖም በመጨረሻ የዘሩትን ማጨዳቸው Eንደማይቀር ከወዲሁ ማስተዋል ብልህነት ነው፡፡ ወጣቶች በሕይወታቸው Eንዳይቆስሉ የወላጆቻቸውን ምክር ማዳመጥና የEነርሱን መልካም Eሴቶችን ይዞ በEነርሱ ዘንድ መኖር የሕይወትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ከፍተኛ AስተዋጽO ያደርጋል፡፡

ይታገስ በAEምሮ ችሎታው ከAቻዎቹ የሚበልጥ ወጣት ቢሆንም ስሜቱን ግን መግዛት የሚችል Aቅም Aልነበረውም፡፡ ከዚህም የተነሣ በሕይወቱ ትልቅ ስህተት

ፈጸመ፡፡ ያለ ወቅቱ የሆነውን ¾c?ƒ” õp` Tg’õ ›M‰KU:: T” E”ÅJ’' KU” }M°¢ S•` E”ÇKuƒ“ Á KE`c< ¾}cÖ¨< T”’ƒ ŸE`c< U” ¯Ã’ƒ ¾Qèƒ ²Ãu?” E”ÅT>ÖÃp ›M}Ñ’²uU:: Ÿ²=IU ¾}’X ¾}cÖ¨<” ìÒ Ñ”u= uJ’ SMŸ< u²Lm’ƒ ›M}ÖkSuƒU::

ራስን መግዛት መለማመድ 

16  

¨×„‹ U”U ÁIM በሰዎች ዘንድ የሚደነቅላቸው Eምቅ ችሎታ ቢኖራቸው ራሳቸውን በመግዛት በሥራ ላይ ካላዋሉት ለራሳቸውም ለሰዎችም ጥቅም ሊሆን የሚችል ስጦታቸው ከንቱ ሆኖ ይቀራል፡፡ ራሱን መግዛት የሚችል ሰው ከማንም ኃይል ይበረታል፤ ምክንያቱም ለስሜቱ ሳይሸነፍ ዓላማውን ከግብ ማድረስ ይችላል፡፡ ወጣቶች ራሳቸውን በመግዛት ቢመላለሱ ምንም Aይነት ስህተት Aይፈጽሙም ማለት Aይደለም፡፡ ስህተት ሊፈጽሙ ይችላሉ፤ ነገር ግን የሚፈጸመው ስህተት ሕይወታቸውን Aደጋ ላይ በመጣል ዓላማቸውን ከግብ Eንዳያደርሱ Aያደርጋቸውም፡፡ ቆም ብለው ራሳቸውን ለማየት Eድል ያገኛሉ፡፡ ከመጀመሪያውም በግብታዊነት Eርምጃ ከመውሰድ ይቆጠባሉ፡፡ ^e” SÓ³ƒ ¾Q胔 ¯LT ŸÓw KTÉ[e lMõ ’Ñ` ’¨<:: በAንድ ወጣት ሕይወት ውስጥ ልዩነት የሚፈጥረው ወጣቱ ያለው የሕይወት ዓላማ ወይም በተፈጥሮ የተሰጠው ፀጋ ሳይሆን ይህን ለማድረግ ወጣቱ ራሱን በመግዛት መመላስ መቻል ነው፡፡ የራEይ ክንውን የሕይወት ዲስፕሊንን ይጠይቃል፡፡ ዓላማውን መንገድ ላይ ሊያስቀሩ ከሚችሉ Aሉታዊ ሁኔታዎች በመፋለም ማለፍ መቻል ቆራጥነትን ይጠይቃል፡፡ ለዓላማ ስኬት ብለው ጊዜያዊ የስሜት Eርካታን ችላ ማለት የግድ ነው፡፡ Eንግዲህ ¾c¨< w`ታ~ vK¨< Ñ<Muƒ“ ‹KAታ SÖ” dÃJ” ^c<” uSÓ³ƒ ¨ÅT>ðKѨ< Ów KTÉ[e uT>ÁÅ`Ѩ< E`UÍ Là E”ÅJ’ S“Ñ` ÉLM:: Ÿ}KÁ¿ ›p×Ý−‹ u}KÁ¿ S”ÑÊ‹ ¾T>SÖ<uƒ” ð}“−‹ uSssU ¯LT” ŸÓw TÉ[e ¾T>Áe‹M ¾Qèƒ wnƒ TÓ–ƒ ^e” ¾SÓ³ƒ UM¡ƒ ’¨<:: ¨×„‹ ¾ƒÇ` ÕÅ— SÁ´ ÁKv†¨< Mv†¨< u²=Á c¨< eK}T[Ÿ w‰ SJ” ¾KuƒU:: ª“¨< መታሰብ ያለበት የሚመረጠው ሰው EግዚAብሔር ወዳቀደላቸው የሕይወት ግብ ለመድረስ በሚያደርጉት ጉዞ Aብሮ ተጓዥ ሊሆን የሚችል ነው ወይ የሚለው ሊሆን ይገባል፡፡ ለወሲብ ስሜት የሚቀሰቅስ ተቃራኒ ጾታ ሁሉ መልካም የትዳር ጓደኛ Aይሆንም፡፡ በወጣትነት ጉዞ ¨<eש ¾¨c=w õLÔƒ” uSq×Ö` Ÿ¯LT ›”é` U`ݨ< ¾T>ÁeŸƒK¨<” ¨<Ö?ƒ Ÿ¨Ç=G< uT¾ƒ E`UÍ S¨<cÉ wMI’ƒ ’¨<::

ታዳጊ ወጣቶች ስሜታቸውን ተከትለው የመሄድ Aጋጣሚዎች ሰፊ ነው፡፡ የተቃራኒ ጾታ ንግግርና ድርጊት ስሜታቸውን ሊቆጣጠር ይችላል፡፡ ስሜት በAብዛኛው ትኩረት የሚያደርገው Aሁንና በቅርብ

በሚሆኑ ነገሮች ላይ Eንጂ በርቀት በሚመጣው ውጤት Aይደለም፡፡ በስሜታቸው ግፊት የሚፈጽሙት ነገር ዛሬ የሚያስደስታቸው ቢሆንም ወደፊት ግን ከፍተኛ ዋጋ የሚያስከፍላቸው ይሆናል፡፡ የዛሬውን ድርጊታቸውን መራራ ፍሬ የሚያጭዱት ከጊዜ በኋላ ነው፡፡

የፍቅር ስሜትን ብቻ Aለመከተል 

17  

eK²=I ›”É” ’Ñ` በስሜታቸው ተነድተው ከማድረጋቸው በፊት በጥሞና ሊያስቡበት ይገባቸዋል፡፡ ወጣቶች ለስሜታቸው ልጓም ሊኖራቸው ያስፈልጋል፡፡ ለምሳሌ ትዳር የሚፈልጉ ከሆነ በተቃራኒ ጾታ ስለተማረኩ ብቻ ማግባት ስህተት በመሆኑ በሌሎች መመዘኛዎች ለትዳር መጣጣም Eንደሚችሉ ማጥናት ይገባቸዋል፡፡ የስሜት ሞቅታና በAካል መማረክ ትዳርን Aያዛልቅም፡፡ የስሜት ኃይል ሰዎችን Aንድ ላይ ሊያመጣ ቢችልም ግንኙነቱን ግን ዘላቂነት Eንዲኖረው የማድረግ Aቅም የለውም፡፡ ምክንያቱም ፍልቀ-ስሜት ተለዋዋጭ ነው፡፡

Aንዳንድ ጊዜ ወጣቶች ተቃራኒ ጾታን Aይተው ልባቸውን የሚማርክ Aይነት ሰው ሲሆን Eርሱን ወይም Eርሷን ለማግኘት ሙከራ ይደረጋል፡፡ በተለይ ከሚፈልጉት ሰው ጋር ለመቀራረብ Eድል ሲኖር ወዲያውኑ በወሲብ ስሜት ውስጥ የመግባት ሁኔታ ይታያል፡፡ AEምሮAቸው ሰውየውን በማሰብ ይጠመዳል፡፡ ከዚያ ውጭ ለማሰብ Eንደማይችሉ Eስኪሰማቸው ድረስ ይደርሳሉ፡፡ ከዚህም የተነሣ ሌላ ነገር መሥራትን (ለምሳሌ ትምህርታቸውን ተወት Aድርገው) ሰውየውን የሚያገኙበትና ፍቅራቸውን የሚገልጹበትን መንገድ ይሻሉ፡፡ የሰዎችንም ምክር ተቀብለው ውሳኔያቸውን ለመፈተሽ Aይፈልጉም፡፡ ሆኖም በተከታታይ ክትትል የሚያደርግ ሰው ቢገኝ ከዚህ ሁኔታ ውስጥ ሊያወጣቸው ይችላል፡፡

ታዳጊ ወጣቶች ከAቻ ጓደኞቻቸው

ጋር የቀረብ Aንድነት Aላቸው፡፡ የAቻ ጓደኝነት ለታዳጊ ወጣቶች ጠቃሚ ቢሆንም Aንዳንድ ጊዜ ከመቀራረብ የተነሣ የግል Aቋምን በEነርሱ ዘንድ

ተቀባይነት ለማግኘት የመተው ሁኔታን ያስከትላል፡፡ በመጥፎ ልምምድ ውስጥ የገቡ ታዳጊ ወጣቶች ሌሎችንም ወደዚያ ክፉ ልምምድ የማስገባት ተጽEኖ ያደርጋሉ፡፡

ስለዚህ ታዳጊ ወጣቶች የAቻ ጓደኛን ሲመርጡ ከEነርሱ Eሴት ጋር

የሚጣጣሙት ላይ ትኩረት ቢያደርጉ መልካም ነው፡፡ ይህ ሳይሆን ቀርቶ ጓደኞቻቸው በመጥፎ ልምምድ ውስጥ መግባታቸውን ሲያረጋግጡ ከEነርሱ መለየት ያስፈልጋል፡፡ (Aሉታዊ የAቻ ግፊትን Eንዴት መከላከል Eንደሚቻል በስፋት ወደፊት በሌላ ጽሑፍ Eዳስሳለሁ፡፡)

Aሉታዊ የAቻ ተጽEኖን መከላከል 

18  

ራስን ሆነው ለመገኘት ታዳጊ ወጣት

ሴቶች ማድረግ ከሚገባቸው ነገሮች Aንዱ ወንዶች ስጦታ ሲሰጡAቸው መጠርጠር ነው፡፡ Aንድ ወንድ ገንዘብና Aንዳንድ ውድ የሆኑ ጌጣ ጌጦችን ወይም Eቃዎችን ለAንዲት ወጣት ሴት በሚሰጥበት ጊዜ ዝም ብላ መቀበል

የለባትም፡፡ ገንዘቡንና Eነዚህን ስጦታዎች ልትፈልግ ትችላለች፤ ነገር ግን ስለተገኘ ብቻ መቀበል ተገቢ Aይደለም፡፡ ከዚህ ስጦታ በኋላ ተከትሎ ሊመጣ የሚችለውን መዘዝ ማጤን ይኖርባታል፡፡ ስለዚህ ስጦታን ከAንድ ዘመድ ያልሆነ ሰው በሰጣት ጊዜ ‹‹ለምን›› ብላ መጠየቅ በኋላ ሊመጣ ካለው Aሉታዊ ውጤት ያድናታል፡፡

የሚያፈቅር ሰው ስጦታ በመስጠት ፍቅሩን ያረጋግጣል፡፡ ከAንድ ሰው

ጋር የተጀመረውን መልካም የፍቅር ግንኙነት ለማሳደግ ፍቅር መስጠትና መቀበል ገንቢ ነው፡፡ ነገር ግን ፍቅር በስጦታ Aይገዛም፡፡ Aንዳንድ ወንዶች በስጦታ የሴት ልጅን ፍቅር ለመግዛት ሙከራ ያደርጋሉ፡፡ በገንዘብና በስጦታ ኃይል ከEርሷ የሚፈልጉትን ነገር ለማግኘት ይጥራሉ፡፡ በAብዛኛው በEንዲህ Aይነት መልክ የሚቀርቡ ወንዶች ከሴቷ ጋር በዘላቂነት ለመኖር ሳይሆን ለጊዜው ከEርሷ ጋር ጊዜ ለማሳለፍ ነው፡፡ በEንዲህ Aይነት ሁኔታ የሚያጠምዱAቸው ሴቶች ብዙ ስለሆኑ ከAንዷ ጋር ፀንተው Aይቆዩም፡፡ ለተወሰነ ጊዜ ፍላጎትን ሊያሟላ የሚችል ገንዘብ ወይም ስጦታ Aግኝቶ ራስን ለማይጠቅም ነገር Aሳልፎ ከመሸጥ፣ ለጊዜው ዋጋ በመክፈል በራስ ጥረት ገንዘብን Aግኝቶ መኖር ይመረጣል፡፡

በታዳጊ ወጣቶች የሕይወት ጉዞ ወላጆች የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ ከወላጆች በላይ ወጣቶች በቅርበት ሊረዳቸው የሚችል Aካል ያለ Aይመስለኝም፡፡ ነገር ግን ከወጣቶች ጋር ባለኝ Aገልግሎት የተረዳሁት Aንድ ነገር ወጣቶች የፍቅር ግንኙነት ጀምረው በችግር ውስጥ ሲገቡ ችግራቸውን በቅድሚያ ለወላጆቻቸው ከመንገር ይልቅ ለሌሎች ሰዎች (ለጓደኞቻቸው ወይም ለሐኪም) ተናግረው መፍትሔ ሲያጡ በመጨረሻ

ተገቢ ያልሆነ ስጦታን Eምቢ ማለት  

3. ወጣቶች ተገቢ ባልሆነፍቅር Eንዳይነደፉ ወላጆች Eንዴት ሊረዱAቸው ይችላሉ;

19  

ላይ ወደ ወላጆች ይመጣሉ፡፡ ወላጆች የሚሰሙት ችግሩ ከተወሳሰበና ብዙ Aሉታዊ ውጤት ካስከተለ በኋላ ነው፡፡ ስለዚህ ወላጆች ወጣት ልጆቻቸው የፍቅር ግንኙነት ሲጀምሩ በመጀመሪያ የሚነግሩAቸው ሰዎች Eንዲሆኑ ራሳቸውን ማዘጋጀት Eንደሚገባቸው Aስባለሁ፡፡ ወላጆች ተገቢውን Eንክብካቤ ለEነርሱ ለመስጠት በወቅቱ ያለውን የወጣትነት ዓለምንና ወደዚያ ዓለም የሚገቡበትን ስልት ማወቅ ይኖርባቸዋል፡፡

Aንዳንድ ወላጆች ታዳጊ ወጣቶቻቸው ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ምንም ሐሳብ Eንደሌላቸው Aድርገው ያስባሉ፡፡ ታዳጊ ወጣቶቻቸው በዚህ Aይነት ሁኔታ ውስጥ ሊገቡ Eንደሚችሉ ስለማያስቡ ሁሉ ነገር

Eነርሱ በሚፈልጉት መንገድ Eየሄደ Eንደሆነ ይገምታሉ፡፡ Aንድ ጊዜ በAንድ ቤተክርስቲያን በታዳጊ ወጣቶች ዙሪያ ጥናት Aድርገን ነበር፡፡ ትኩረቱ ወጣቶቹ Aገልግሎት የሚፈልጉበትን ዋና ዋና ጉዳዮችን ለማውጣት ነበር፡፡ በዚሁ መሠረት ከወጡት ጉዳዮች መካከል Aንዱ የ7ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች የፍቅር ግንኙነታቸውን Eንዴት መያዝ Eንዳለባቸው ምክር Eንደሚፈልጉ ነበር፡፡ ይህን ጥናት ለወላጆች Aቀረብን፡፡ Aንዳንድ ወላጆች በጥናቱ ቅር ተሰኝተው ‹‹ልጆቻችን በዚህ Eድሜ የፍቅር ግንኙነት Eንደሚጀምሩ መስማት Aንፈልግም›› Aሉ፡፡ በEርግጥ ይህ Eነርሱ መስማት የማይፈልጉት ቢሆንም ልጆቹ ግን በዚህ ጉዳይ ምክር Eንደሚፈልጉ ገልጸዋል፡፡ Eኛ ያደረግነው ከልጆቻቸው የተገኘውን መረጃ ለወላጆች ማስተላለፍ ነበር፡፡

ወላጆች የወጣት ልጆቻቸውን ፍላጎትና ድርጊት በየጊዜው መከታተል

Eንጂ ‹‹Eነርሱ Eንዲህ Aያስቡም›› ማለት ተጨባጭ Eውነታን ለመቀበል Aለመፈለግ ከመሆኑም በላይ ችግሩን ለመቅረፍ Aያግዝም፡፡ ልጆቻችን በትምህርታቸው ላይ ትኩረት Aድርገው የተቃራኒ ጾታ ግንኙነትን Aልጀመሩም ወይም Aልፈለጉም ይሆናል፡፡ Eነርሱ ባያደርጉም ግን በዚህ Eድሜ ታዳጊ ወጣቶች በዚህ Aይነት ሁኔታ ውስጥ ሊገቡ Eንደሚችሉ ማስተዋል ተገቢውን ጥንቃቄ ለማድረግ ይረዳል፡፡

ወላጆች ከታዳጊ ወጣት ልጆቻቸው

ጋር በሚኖሩበት ጊዜ ባገኙት Aጋጣሚ ሁሉ ስለተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ለመምከር Eድል Aላቸው፡፡ ከልጆቹ ጋር መልካም ግንኙነት በማድረግ በወጣትነት Eድሜያቸው ምን ላይ ትኩረት ማድረግ

ወጣቶች ባልታሰብ ጊዜ የፍቅር ግንኙነት ሊጀምሩ Eንደሚችሉ መገንዘብ

ተገቢውን ምክር መስጠት

20  

Eንደሚገባቸው Aቅጣጫ ማሳየትና የወጣትነት ዘመን ፈተናዎችንም Eንዴት ማለፍ Eንደሚችሉ መምከር ይችላሉ፡፡ በተለይ ታዳጊ ወጣቶች ስለ ተቃራኒ ጾታ ሲነግሩAቸው ወላጆች መቆጣትና Aስተያየት መስጠት መጀመር የለባቸውም፡፡ ጠቃሚ የሚሆነው Eርምጃ ወጣቶቹ የሚናገሩትን ነገር በጥሞና ማዳመጥ ነው፡፡ ከዚያም Eነርሱ ምን ለማድረግ Eንደሚፈልጉ መረዳት ነው፡፡ ከዚህ ግንዛቤ በኋላ ወጣቶቹ ይህን ምስጢራቸውን ለEነርሱ ስላካፈሉAቸው በማመስገን ገንቢ የሆነ ምክር መስጠት ይችላሉ፡፡ ይህ ለሁለቱም (ለወላጅና ለወጣቱ) በጉዳዩ ላይ Aብረው ለመሥራት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፡፡

ልጆች በታዳጊ ወጣትነት Eድሜያቸው ከወላጆቻቸው ተለይተው

መኖርን የሚያስገደድ ሁኔታ በሚፈጠርበት ጊዜ ራሳቸውን በቅድስና መጠበቅ የሚችሉበትን Eውቀትና ክህሎት ማስታጠቅ ያስፈልጋል፡፡ በመግቢያው ላይ Eንደ ተጠቀሰችው Eናት ከታዳጊ ወጣቶች ልብ የማይጠፋ ምክር መሰነቅ ጠቃሚ መሠረትን ይጥላል፡፡ ታዳጊ ወጣቶች ከቤት ሲወጡ ለሥጋቸው የሚያስፈልጋቸውን ስንቅ ብቻ ሳይሆን ውስጣዊ ሕይወታቸውን የሚያንጽ ስንቅ መስጠትም ዘላቂ ጥቅም Aለው፡፡

የAቻ ጓደኛ በወጣቶች ሕይወት ላይ

ተጽEኖ የማድረግ ጉልበት Aለው፡፡ ወጣቶች ጓደኞቻቸው መልካም ሥነምግባርና ዓላማ ያላቸው ከሆኑ Eነርሱም ይህን የመውሰድ Eድላቸው

ከፍ ይላል፡፡ ጓደኞቻቸው መጥፎ ባሕርይ ካላቸውም ያንኑን ይወርሳሉ፡፡ ስለዚህ ወላጆች የወጣት ልጆቻቸው ጓደኞች Eነማን Eንደሆኑና ሥነምግባራቸው ምን Eንደሆነ ማጥናት ይኖርባቸዋል፡፡

ወላጆች Eንዴት ማጥናት ይችላሉ; የሚለው ጥያቄ ሊነሳ ይችላል፡፡

ይህን ለማድረግ ወጣት ልጆቻቸውን መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ተደማጭነት ሲያገኙ ልጆቹም ጓደኞቻቸው ያሉትንና ያደረጉትን ነገር መጥተው ለወላጆቻቸው ያወራሉ፡፡ ወጣቶቹ ስለ ጓደኞቻቸው ሲያወሩ በጥሞና ማዳመጥ Eንጂ በEነርሱ ላይ Aስተያየት መስጠት Aይገባም፡፡ ወላጆች Aንዳንድ ጥሩ ያልሆኑ ነገሮችን ከሰሙ በኋላ ‹‹ይህ ትክክል Aይደለም፣ ይህን Eንዴት ያደርጋሉ;›› ማለት ከጀመሩ የመረጃ ምንጩን ዘጉ ማለት ነው፡፡ ወጣቶቹ ሌላ ጊዜ ለወላጆቻቸው Aይናገሩም፡፡

ከጓደኞቻቸው ጋር የማይስማሙባቸው ጉዳዮች ስለመኖራቸው መጠየቅ

ጠቃሚ ነው፡፡ Eነዚህ ጉዳዮች ወጣት ልጆቻቸውንና ጓደኞቻቸውን የሚለያዩ ወሰኖች ይሆናሉ፡፡ በተለይ Eነዚህ ጉዳዮች ሥነምግባር ነክ የሆኑ ከሆኑ

የልጆቻቸውን ጓደኞች ማወቅና መከታተል

21  

‹‹ለምን መስማማት Aልቻላችሁም;›› በማለት መጠየቅ የወጣት ልጆቻቸውን Aቋም ለማወቅ ይረዳል፡፡ በEርግጥ የግላቸው የሥነምግባር Aቋም Eንዳላቸው ካስተዋሉ ያንን ግንዛቤ ማድነቅ Aስፈላጊ ነው፡፡ የግል የሥነምግባር Aቋም በመያዛቸውም በEነርሱ ደረጃ የከፈሉት መስዋEትነት ካለም መጠየቅና ማበረታታት ተገቢ ይሆናል፡፡

ወላጆች ወጣት ልጆቻቸው ተገቢ

ባልሆነ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ Eንዳይገቡ ለማድረግ የግላቸውን የወጣትነት ዘመን ተሞክሮ ማካፈል ጠቃሚ ነው፡፡ ይህን Aስቸጋሪ

የሚያደርገው ወላጆች የወጣትነት ጊዜያቸውን ገንቢ ባልሆነ መንገድ ያሳለፉ ከሆነ ነው፡፡ ይህም ቢሆን Eንደ Aስፈላጊነቱ ከሕይወታቸው ስህተት የተማሩትን ቁም ነገሮች ማስተላለፍ ይችላሉ፡፡ ልጆች ወጣት በሚሆኑበት ጊዜ ወላጆቻቸው የወጣትነት ዘመናቸውን Eንዴት Eንዳሳለፉ ማወቅ ይፈልጋሉ፡፡ ከወላጆቻቸው ጋር ቅርበት ያላቸው Aንዳንድ ወጣቶች ወላጆቻቸውን በቀጥታ ይጠይቃሉ፡፡

Aሁን የቤተክርስቲያን መጋቢ ነው፡፡ ታላቅ ልጁ Aድጎ ወጣት ሆኗል፡፡

በትምህርት ቤት Aቻዎቹ የፍቅር ጓደኛ ይዘዋል፡፡ Eርሱም Eንዲሁ Eንዲያደርግ Eየገፋፉት ነው፡፡ የፍቅር ጓደኛ የምትሆነውንም Aሪፍ ሴት ልጅ ጠቁመውታል፡፡ ልጁ ለማድረግም ላለማድረግም ተጨነቀ፡፡ Aንድ ቀን Aንድ ሐሳብ መጣለት፡፡ ‹‹Aባቴ ወጣት በነበረበት ጊዜ ይህን ማድረጉንና Aለማድረጉን Eጠይቀዋለሁ›› በማለት ወሰነ፡፡ ወደ Aባቱም ሄዶ ‹‹ወጣት በነበርክበት ጊዜ Aንተ Aድርገሃል ወይ›› ብሎ ጠየቀው፡፡ Aባትየው ቶሎ ብሎ ‹‹ምን Aደርጋለሁ;›› Aለው፡፡ ልጁም ትንሽ Aፈረ፡፡ ግን Eውነታውን ማወቅ ስለፈለገ ‹‹ከማሚ ጋር ማለቴ ነው›› ብሎ ፍንጭ ሰጠው፡፡

Aባትየው ከጋብቻ በፊት ከሴት ጋር ምንም የወሲብ ግንኙነት

Eንዳላደረገ፣ ነገር ግን በውስጡ ይህን Eንዲያደርግ ግፊት Eንደነበር፣ ጓደኞቹም ለዚህ ትልቅ ፈተና Eንደሆኑበትና Eንዴት Eንዳሸነፈ ነገረው፡፡ በዚያን ጊዜ በፍቅር ተጠምዶ ባይማርና ራሱን በቅድስና ባይጠብቅ ኖሮ ምን ችግር ሊያጋጥመው Eንደሚችል በግልጽ Aብራራለት፡፡ Aባትየው ይህን ሲነገረው ልጁ Eጅግ ደስ Aለው፡፡ ለAባቱም ‹‹Eኔም Eንዳንተ Aደርጋለሁ›› በማለት ቃል ገባለት፡፡ Aባትየውም በሆነው ነገር በጣም ተገረመ፡፡ Eርሱ ያላሰበው ነገር በመሆኑ Aግራሞትን ፈጠረበት፡፡

ወጣት ልጆቻቸው Eንዲህ Aይነቱን ጥያቄ ሲጠይቁ የሕይወት

ተሞክሮን ለEነርሱ ማካፈል ብዙ መልካም ሥራዎችን በሕይወታቸው

የራስን የወጣትነት ዘመን ተሞክሮ ማካፈል

22  

ውስጥ ይሠራል፡፡ ወጣቶቹ በማይጠይቁበት ሁኔታም ወላጆች መንገድ ፈልገው የራሳቸውን የወጣትነት ዘመን ጉዞ ማካፈል ጠቃሚ ነው፡፡

በትምህርት ቤት ውስጥ ስለወሲብ

በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚያስተምሩ ትምህርቶች Aሉ፡፡ ለምሳሌ ስለ ኤች Aይ ቪና ኤድስ በትምህርት ቤት ትምህርት ይሰጣል፡፡ በባዮሎጂ

ትምህርት ላይ ስለ መዋለጃ Aካላትና ስለ ሰው ተዋልዶ ብዙ ትምህርት Aለ፡፡ ታዳጊ ወጣቶች የተማሩትንና Eየተማሩ ያሉትን ሐሳቦች መሠረት በማድረግ ከEነርሱ ጋር መነጋገር ይቻላል፡፡ ወላጆች ልጆቻቸውን ትምህርት የሚያስጠኑAቸው ከሆነ Eነዚህ ርEሰ ጉዳዮች ከEነርሱ ጋር ለመነጋገር መልካም Aጋጣሚን ይፈጥራሉ፡፡ በAውዳችን በAሁኑ ጊዜ ዱሮ ሁለተኛ ደረጃ ይሰጥ የነበሩ ትምህርቶች ወደ ታች ወርደው Eየተሰጡ ስለሆኑ ታዳጊ ወጣቶች ስለሰው ተዋልዶ ብዙ Eውቀት Aላቸው፡፡

Aንድ ጊዜ የAንድን Aባት ታሪክ ሰምቼ ነበር፡፡ ሴት ልጁ ወደ ጉርምስና

Eድሜ ገብታለች፡፡ ስለዚህ ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ማወቅ Eንዳለባትና Eርሱም ሊነግራት Eንደሚገባው ተረድቷል፡፡ ልቡ ይህን ማድረግ ቢፈልግም Eንዴት ማድረግ Eንደሚችል ግን Aላወቀም፡፡ ከEለታት Aንድ ቀን Eቤት ውስጥ ብቻዋን Aገኛትና ከEርሷ ጎን ተቀመጠ፡፡ Eንደ ምንም ብሎ ለመጀመር Aሰበ፡፡ ስሟን ጠርቶ ‹‹Aሁን Aንቺ ትልቅ Eየሆንሽ ነው›› Aላት፡፡ ለAፍታ ዝም ካለ በኋላ ‹‹ጉርምስና ከባድ ጊዜ ነው›› ብሎ ጨመረላት፡፡ ‹‹ልጅ ሲጎረምስ...›› ‹‹ ልጅ ሲጎረምስ...›› Eያለ ደጋገመው፣ግን Aረፍተ ነገሩን መጨረስ Aልቻለም፡፡

የAባቷን ፍርሃት ያስተዋለች ልጅ ‹‹Eኛ ስለ ጉርምስና Eድሜ ባሕርያት

በትምህርት ቤት ተምረናል›› በማለት Aንድ በAንድ መዘርዘር ጀመረች፡፡ Aባትየው Eርሷ የምትናገረውን ነገር ሲሰማ ላብ በላብ ሆነ፡፡ ልጅቷ ይህን ያህል ታውቃለች ብሎ Aላሰበም፡፡ ለEርሷ ለመንገር ሄዶ ራሱ ተምሮ ተመለሰ፡፡ Aባት በልጁቷ Eንደ ተቀደመ ገባውና ‹‹Eኔ ይህን ሁሉ የምታውቂ Aልመሰለኝም›› Aላት፡፡ ትምህርቱ ጥሩ ግንዛቤ Eንደሚሰጥ በመግለጽ መልካም የሆነውን ሐሳብ ተግባራዊ ማድረግ ጤናማ ሕይወት ለመምራት Aስፈላጊ መሆኑ በማስረዳት ጨረሰ፡፡

Aንዳንድ ወላጆች Eንደዚህ Aባት ሳይሆኑ Eንደማይቀሩ Eገምታለሁ፡፡

ልጆቻቸው በትምህርት ቤት ምን Eንደሚማሩ Aያውቁም፡፡ ይህ መልካም Aይደለም፡፡ መልካሙን ነገር ለማጠናከርና ከመሠረታዊ የቤተሰብ Eሴት ጋር የማይጣጣመውን ነገር ለማስተካከል ልጆች በትምህርት ቤት ስለ

ወጣቶች ስለወሲብ በትምህርት ቤት የሚማሩትን ማወቅ

23  

ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት የሚማሩትን ትምህርት ማወቅ ለወላጅ Aስፈላጊ ነው፡፡

የ8ኛ ክፍል የባዮሎጂ ትምህርት ሳነብ ስለ መወላጃ Aካላት Eድገት፣

ስለ Eያንዳንዱ የወንድና ሴት የመዋለጃ Aካላት ጥቅምና ባሕርያት፣ ስለ ወር Aበባ፣ Eርግዝና Eንዴት Eንደሚከሰትና ፅንስ በማEፀን ውስጥ Eንዴት Eንደሚያድግና ስለ Aባለዘር በሽታዎች በዝርዝር ያስተምራል፡፡ ከዚያም ተማሪዎች የወሲብ ግንኙነት ማድረግን ማዘገየት Eንደሚገባቸው ይመክራል፡፡ ተማሪዎች ለወሲብ ጥያቄ Eምቢ ማለት Eንደሚገባቸው በመግለጽ፣ ይህንንም ማድረግ የሚያስፈልግበትን ምክንያቶችን ይጠቅሳል፡፡

ከEነዚህም ተማሪ ሆኖ ወሲብ መፈጸም ያልታቀደ Eርግዝናን

ያስከትላል፣ ለAባለዘር በሽታዎች ያጋልጣል፣ በዚህ ጊዜ ወሲብ መፈጸምን ወላጆች Aይደግፉም፣ ሃማይኖት ይህን Aይፈቅድም፣ ለወሲብ በቂ ዝግጅት Aልተደረገም፣ Eስከ ጋብቻ ድረስ የመቆየት ፍላጎት፣ ጓደኝነት የሚያድግበት Eንጂ የወሲብ ጊዜ Aይደለም፣ የሥነልቦና ዝግጅት ለማድረግና በIኮኖሚ Aቅም ራስን ከቻሉ በኋላ ለመፈጸም ነው የሚሉና ሌሎችም ምክንያቶች ተጠቀስዋል፡፡5 ልጆቻቸው በትምህርት ቤት የሚማሩትን መረጃዎችን መሠረት በማድረግ ወላጆች ታዳጊ ወጣቶችን በተቃራኒ ጾታ ግንኙነት መርዳት ይችላሉ፡፡

ወላጆች ታዳጊ ወጣቶቻቸውን ስለ

ተቃራኒ ጾታ መረጃ በመስጠት ከማንኛውም ይህን መረጃ ከሚሰጥ Aካል መቅደም ይገባቸዋል፡፡ ታዳጊ ወጣቶች በመጀመሪያ ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት

በቃል ሳይሆን በድርጊት ከወላጆቻቸው ይማራሉ፡፡ Eድሜያቸው ሲጨምር በግልጽነት ላይ በተመሠረተ ግንኙነት በጉዳዩ ላይ መነጋገር Aስፈላጊ ነው፡፡ ታዳጊ ወጣቶች ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት መጠየቅ የሚፈልጉትን ነገር Eንዲጠይቁ ምቹ ቤተሰባዊ Aውድ ሲፈጠርላቸው ብዙ ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ፡፡ በዚህ Aይነት ሁኔታ ከወላጆቻቸው Eውቀት ብቻ ሳይሆን ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ወላጆች ያላቸውን Eሴትና Aመለካከት ይገነዘባሉ፡፡ በወጣቶች ላይ የተደረጉ ጥናቶች ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ከወላጆቻቸው መረጃን ቀድመው የሚያገኙና ከEነርሱ ጋር የመወያየት ነጻነት ያላቸው ታዳጊ ወጣቶች ያለ ጊዜ ወደ ወሲባዊ ግንኙነት Aይገቡም፡፡

                                                            5 Biology Grade 8: Students Text Book by City Government of Addis Ababa Education Bureau, June, 2005. Pp. 42‐68.  

በሌሎች ሳይቀደሙ ስለ ፍቅር ግንኙነት ወጣቶችን ማስተማር

24  

ታዳጊ ወጣቶች ለወሲባዊ ግንኙነት ሲጠየቁ Eምቢ ማለት የሚችሉት ለEምቢታቸው በቂ ምክንያት ሲኖራቸው ነው፡፡ ለስሜታቸው ጊዜያዊ Eርካታ የሚሰጠውን ድርጊት ‹‹Aልፈልግም›› ብለው Aቋም መያዝ የሚችሉት ስለ ቅድመ ጋብቻ ወሲባዊ ግንኙነት Aላስፈላጊነት ተገቢው Eውቀት ሲኖራቸው ነው፡፡ ይህን Eውቀት ደግሞ ከማንም በላይ ለታዳጊ ወጣቶች መስጠት ያለበት ቤተሰብ በተለይም ወላጆች ናቸው፡፡

ወላጆችና ታዳጊ ወጣቶች

በመግባባት Aብረው Eንዲኖሩ ከተፈለገ ለAንዳንድ ጉዳዮች የጋራ ደንብ ማውጣት Aስፈላጊ ነው፡፡ ደንብ ሊወጣላቸው ከሚገባቸው ጉዳዮች

Aንዱ የተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ነው፡፡ ታዳጊ ወጣቶች ከተቃራኒ ጾታ ጋር ምን Aይነት Aንድነት ሊኖራቸው Eንደሚገባቸውና ምን Aይነት ነገሮችን ማድረግ Eንደማይገባቸው ግልጽ Aድርጎ የሚያሳይ የቤተሰብ ደንብ መኖሩ ጠቃሚ ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ደንብ በሚኖርበት ጊዜ ታዳጊ ወጣቶች ምን ማድረግ Eንደሚችሉና Eንደማይችሉ በግልጽ ያውቃሉ፡፡ ከተቃራኒ ጾታ ጋር ሊኖራቸው የሚገባቸውን ወሰን ያሳያቸዋል፡፡ ይህ ደንብ መሠረት ያደረገው የቤተሰብን Eምነትና Eሴትን በመሆኑ ደንቡን ተግባራዊ የሚያደርጉ ሁሉ በቤተሰብ Eምነትና Eሴት ይኖራሉ፡፡

ወላጆችና ታዳጊ ወጣቶች ስለ ደንቡ የጋራ ግንዛቤ ስላላቸው ታዳጊ

ወጣቶች ደንቡን ጥሰው በሚገኙበት ጊዜ በጉዳዩ ላይ ለመወያየት ሰፊ መሠረት ይኖራል፡፡ ‹‹ለምን Eንዲህ ሆነ;›› ተብለው ሲጠየቁ ‹‹ባለማወቄ ነው›› በማለት ምክንያት ማቅረብ Aይችሉም፡፡ ደንቡ በራሱ ታዳጊ ወጣቶችን የማሰር ኃይል ባይኖረውም ከቤተሰብ Eምነትና Eሴት Aንፃር የሚፈቀደውንና የማይፈቅደውን ስለሚገልጽ ታዳጊ ወጣቶች ወላጆቻቸው ከEነርሱ የሚጠብቁትን Eንዲያውቁ ያደርጋል፡፡ Eውቀቱን መተግበር የፈቃዳቸውና የመሰጠታቸው ጉዳይ ይሆናል፡፡

Aባትና Eናት Aንድ ላይ ሆነው

ልጆቻቸውን በፍቅር የሚያሳድጉና በሥነምግባር ምሳሌ የሚሆኑAቸው ሲሆን ልጆቻቸው የEነርሱን ምሳሌነት የመከተላቸው ዝንባሌ ከፍ ይላል፡፡

በተለይ ልጆች ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ተገቢውን ጥንቃቄ Eንዲያደርጉና Eንዴት መከላከል Eንደሚችሉ መረጃ በመስጠት የላቀ ሚና የምትጫወተው Eናት በመሆኗ፣ Eናት ይህን ኃላፊነቷን በተገቢው ሁኔታ መወጣት ይኖርባታል፡፡ Eናት Aስተዋይ በሆነችበት ቤት ታዳጊ ወጣቶች ራሳቸውን

ስለተቃራኒ ጾታ ግንኙነት የቤተሰብ ደንብ ማውጣትና መስማማት

የAባትና Eናት በጥምረት መሥራት

25  

በቅድስና ይጠብቃሉ፡፡ በብዙ ሥፍራዎች Eናት ስለ ተቃራኒ ጾታ ለወንድና ለሴት ልጆች በማስተማር ከAባት ይልቅ ከፍተኛ AስተዋጽO ታደርጋለች፡፡ ሆኖም ሁለቱም ግንባር ፈጥረው ልጆቻቸው የቤተሰብን Eሴቶች Eንዲተገብሩ መሥራት የበለጠ ውጤታማ ያደርጋቸዋል፡፡

u›ÖnLà ¨”É” ¨ÃU c?ƒ” uTõk` Ó”–<’ƒ” SSY[ƒ

}ðØa›© ¡e}ƒ“ ¾Ö?“T Qèƒ UM¡ƒ u=J”U u}Ñu=¨< S”ÑÉ }ËUa "M}Á² ue}k` ¾Q胔 Ów Ÿ”~ ¾TÉ[Ó ኃÃM ›K¨<:: ÃI” uጥንቃቄ ለማድረግ ወጣቶችና ወላጆች የሚጫወቱት ሚና Aላቸው፡፡ Eያንዳንዳቸው የበኩላቸውን ድርሻ ቢወጡ፣ የወጣቶቹ የወደፊት የሕይወት ጉዞ መልካም ይሆናል፡፡ በተለይ ከወጣት ልጆች ወላጆች የሚጠበቀው ኃላፊነት ከፍተኛ ነው፡፡

 

 

top related